cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

...ከሰነበተው....🧬✍🗣

መንፈሳዊ ስነጽሁፎች🙌 ለአስተያየት @msgu67 @tinawon

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 313
Obunachilar
+3324 soatlar
+1677 kunlar
+45930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Album_songs
🖥መንፈሳዊ ፊልም ማየት ለሚወድ ሰው የተከፈተ ቻናል ሁላችሁም ተቀላቀሉ🎥 @hiwotenlekrstis
Hammasini ko'rsatish...
1
🎥አማርኛ ፊልም 🇪🇹
🎥ጎጃምኛ ፊልም 🎥
🎥እንግሊዘኛ ፊልም 🎥
🎥ተከታታይ ፊልም 🎥
🎥አጫጭር ፊልም 🎥
🎥አስተማሪ ፊልም 🎥
🎥Christian 🎥
🎥ድራማ 🎥
🖥ሁሉንም ለማግኘት🖥
👇እውነታው ወጣ ለማየት 👇
Hammasini ko'rsatish...
😱ለማየት😱
Repost from Album_songs
ስለ ፍቅር ግንኙነት... ከምን አይነት ሰው ጋር የ ፍቅር ግንኙነት እንጀምር...... ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ምን ማድረግ አለብን ግንኙነቱ እንዳይፈርስ....... ስለ masterbation(ሴጋ ) ምጥፎነት ይዞት እሚመጣው በሽታ የ ስለልቦና ምክር ለማገኘት..... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
💞ስለ ፍቅር ግንኙነት💕
👰‍♀ስለ ትዳር🤵‍♂
🔆ምክር🔆
💃ስለ ልባም ሴት 👩
🤦‍♀ስለ masterbation መጣፎነት🤦
👏ሁሉንም ለማግኘት👏
ጥያቄ! ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው??
Hammasini ko'rsatish...
በ 12 ዓመቱ
በ 20 ዓመቱ
በ 30 ዓመቱ
በ 40 ዓመቱ
በ 38 ዓመቱ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️ Free wave🎯:- @yonaaa125        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹ትግርኛ🇪🇹
🇪🇹አማርኛ🇪🇹
🇪🇹ኦሮምኛ🇪🇹
🇪🇹ጉራግኛ🇪🇹
🇪🇹ወላይትኛ🇪🇹
🇪🇹ሶማሊኛ🇪🇹
ሁሉንም ለማግኘት
««እኔስ???»» ተናግሬ ነበር... አንዴ አይደለም አስር ሃያ ጊዜ ነግሬያቸው ነበር... ተው እናንተ ቁሳዊውን ነገር ብቻ ስታሳድዱና ውጭ ውጭ ስትሉ እነዚህ ልጆች ይጠፋሉ ብያቸው ነበር፣ ቆይ እሺ አሁን አባል የሆነ አማኝ ትክክለኛ የክርስትናን ህይወት መኖር ሳይጀምር ሌላው ቢመጣ አዳራሽ ከማጣበብ ውጪ ምን ይፈይዳል? አዲስ ያመነውስ አማኝ ቢሆን መጀመሪያ ከነበሩት የሚማረው ነገር ከሌለ እንዴት ይጸናል? ሁሉም ወተት እየጋተ ሊኖር ነው እንዴ? ልጆቹ እኔ እያወቅኩ ነበር ያደጉት፣ አለ አደል የሆነ ደስ የሚል አስተዳደግ...? በጌታ ቤት ማደግ... በልጆች ፕሮግራም ላይ በኮልታፋ አንደበቶቻቸው ድራማ ሲሰሩ፣ ግጥም ሲያነቡ፣ "የካል ትናት ትክስ" ብለው መዝሙረ ዳዊትን ደግመው ሲወርዱ አስታውሳለሁ፤ ሲያድጉም አስታውሳለሁ፤ ቸርች ውስጥ አምልኮ መምራት፣ ሙዚቃ መጫወት፣ ሳውንድ ሲስተም ማስተካከል፣ የወጣቶችን ፕሮግራም ማዘጋጀት ሲጀምሩ አስታውሳለሁ፤ ግን ምን ያረጋል ብዙም አልቆዩም፣ ወጣ ወጣ ማለት ጀመሩ። ገና የዛን ሰሞን ነበር ጥርጣሬ የጀመረኝ፣ መድረክ አከባቢ መርመስመሱ ሲቀዘቅዝ... አይ ምናልባት ከመናገር ይልቅ ለመስማት የቸኮላችሁ ሁኑ የሚለውን ቃል አይተው ጉባኤነትን መርጠው ይሁን እንዴ ብዬም ነበር ግን ጉባኤ ውስጥም ብዙ ጊዜ አላገኛቸውም። ይሄኔ ነበር ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ የጀመርኩት፣ ወደ ሽማግሌዎች ስሄድ፣ "እኛ የምንሰራው ብዙ ስራ አለብን እንደምታየው የህንጻውና የግቢውን አጥር ግንባታን እያከናወንን ነው፣ ስለዚህ ለወጣት መሪዎች ንገር" አሉኝ። "አሁን ከእነዚህ ልጆች ይሄ ህንጻ በልጦ ነው" ሳልል እሺ ብዬ ወጣሁ። ወጣት መሪዎች ጋር ስሄድም "አመታዊ የወጣቶች ሳምንትን እያዘጋጀን ነው፤ እዛው ፓናል ድስኬሸን ስላለን ወጣቶች እንዴት ዘመኑን መዋጀት እንዳለባቸው የምናስተምር ይሆናል ልጆቹም ጥሩ ነገር እንደሚማሩበት እናምናለን" ብለው ደስኩረው ሸኙኝ "ይሄን ፖለቲካ ወደዚህም አመጣችሁት አደል?" በልቤ አልኩና ወጣሁ፤ ግን አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ ወደ መጋቢው ቢሮ ሄድኩኝ፣ "ቀጣይ ወር ላይ አውትሪች እና ኢንሪች ፕሮግራም ስላለን የዛኔ ቤት ለቤት እንጎበኛቸዋለን፣ በዛ ላይ ልጆቹ እግዚአብሔርን ጠንቅቀው የሚያውቁ ልጆች ናቸው ትንሽ የጽሞና ጊዜ ፈልገው ነው እንጂ ምንም አይሆኑም" አለኝ። "ፓስተር ለምንድነው ልጆቹን ከራሳቸው በላይ እነሱን አውቃለሁ የምትለኝ? ምንስ ጎበዝ ቢሆኑ መፈተናቸው ይቀራል? እንደው በስህተት ፈተናቸውን ቢወድቁስ? ቆይ ለምንድነው ሰዎችን ጠንካራ ናቸው ብለን የምንፈርድባቸው? ሰው አይደሉም!?... አይደክሙም!?...እንኳን እነሱ ዳዊት ሰለሞን ሳምሶን ፈተናቸውን አልወደቁም??..." ብዬ መጮህ እያማረኝ ትቼ ወጣሁ። ለተወሰኑ ወራት በስራ ምክንያት ከከተማው ርቄ ስመለስ ነበር ልጆቹን አይቼ ደርቄ የቀረሁት፤ ምናቸውም እነሱን አይመስልም፣ ግማሹ ሲጃራ እየተቀባበለ ያንቦለቡላል ግማሹ ጉንጩን ሞልቶ ቅጠል ያኝካል፤ ጨስኩ ነደድኩ መንገዴን ሙሉ በእነዛ ቢዚ ሰዎች ሳጉረመርም ቤት ደረስኩ፤ እናቴ ገና እንዳየችኝ ነበር በአኳሃኔ የደነገጠችው፤ "ልጄ ምንድነው የሆንከው ሰላም አይደለህም እንዴ" እያለች ውጭ ከምትሰራበት ከእኔ ጋር ወደቤት ዘለቀች "ነግሬያቸው ነበር እነዚህ ልጆች እግራቸው ወደሌላ መሮጥ ጀምሯል ተው ያዟቸው ብዬ ነበር..." "እነማናቸው ሚሮጡት?... ደሞስ እነማናቸው ሚይዙት?" አለችኝ አሁንም እንዳፈጠጠች ነገሩ ግራ ገብቷት "እነ ቡቻ ናቸዋ የታች ሰፈር ልጆች፤ ዛሬ መናኸሪያ ሰፈር ሲቅሙ ሲያጨሱ አየሁኝ፣ ለሽማግሌዎች ለወጣት መሪዎች ለፓስተሩ ለወንገላዊያን ለሁሉም ነግሬ ነበር እንዚህን ልጆች ገና እንደዚህ ሳይበለሻሹ እንዲመልሱ... ግን አልሰማ አሉኝ ቆይ ምንድነው ስራቸው? ምን ሲሰሩ ነበር??" ጥርሴን ነክሼ ነበር ማወራው... እናቴ ድንጋጤዋ ወደ ንዴት ተቀየረና ወገቧን ያዘችው፣ አይታኝ አይታኝ አንዲት አረፍተነገር ብቻ ወርወር አድርጋ ወደስራዋ ተመለሰች "አንተስ ምን ስትሰራ ነበር?" በአንደው ለጎመቺኝ። ምስጉ✍️ https://t.me/kesenebetew
Hammasini ko'rsatish...
...ከሰነበተው....🧬✍🗣

መንፈሳዊ ስነጽሁፎች🙌 ለአስተያየት @msgu67 @tinawon

👍 3
💎አዲስ ቻናል ላስተዋውቃችሁ💡 ⚙ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ👍
Hammasini ko'rsatish...
🔔ለመ🀄️ላ🀄️ል🔔
📺የቲቪ ቻናልሎች በቴሌግራም መጥዋል 🔔ሁሉንም መከታተል ትችላላችሁ🔔 Wave folder:- @yonaaa125 @hiwotenlekrstis
Hammasini ko'rsatish...
🖥Christ army tv🖥
🖥Presences tv🖥
🖥Hywet tv🖥
🖥Gosple tv🖥
🖥GMM TV🖥
🖥Jps tv🖥
🖥Cj tv🖥
🖥Holy tv🖥
🖥Jsl tv🖥
📺ሁሉንም በአንድ ላይ ለሚፈልግ 📺
Wave
✅ምስክርነቱን ለመስማት ይቀላቀል ✅
Hammasini ko'rsatish...
👂🦻ለመስማት 👂🦻
"በማዕበል ውስጥ ሆኖ" Bemaebel Wust lyrics video by Dawit Getachew from Volume 1
Hammasini ko'rsatish...
_በማዕበል_ውስጥ_ሆኖ_Bemaebel_Wust_lyrics_video_by_Dawit_Getac_71Ckk8IG0BE.mp37.37 MB
🥰 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.