cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

🖊በዚህ ቻናል 👇 ➦የተጅዊድ ትምህርት ያላቸው ተከታታይ ፁሁፎች ➦ አጫጭር የተጅዊድ ኪታቦች ➦ የቁርአን የሀድስ እንድሁም የቀደምት ምክሮች ➦ የቁርአን ሀለቃ ትምህርቶች ➦ ተጅዊድን ለማወቅ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቪድዮ እና ፎቶዎች ➦ ተጅዊድ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ➦ አጫጭር የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቁበታል። 📝 ለመመዝገብ ወይም ለአስተያየት 👉 @Abu_Huzeyfah6 ይጠቀሙ።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 623
Obunachilar
-424 soatlar
-647 kunlar
+34330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

NOTICE 🎴 ለተወሰነ ተማሪ ክፍት ቦታ ስላለን በኦንላይን ተመዝግባችሁ መቅራት የምትፈልጉ በ 【 @Abu_Huzeyfah6  】 በውስጥ ማናገር ትችላላችሁ። 1) ሙሉ ስም  ____ 2) ለመቅራት የሚፈልጉት 👇     -ቃዒዳህ     - ቁርአን (ሂፍዝ / ነዞር)     - ሙኽተሶር የሆኑ የተጅዊድ ፣ የአቂዳ ፣ የሚንሃጅ ... ኪታብ 3) ያሉበት ሀገር 4) ስልክ ቁጥር 5) ለመቅራት የሚመቻችሁ ጊዜ     - ጧት ከፈጅር በሗላ     - ቀን ከዝሁር በሗላ     -  ማታ ከ3:00 በኋላ
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ለተወሰነ ተማሪ ክፍት ቦታ ስላለን በኦንላይን ተመዝግባችሁ መቅራት የምትፈልጉ በ 【 @Abu_Huzeyfah6 】 በውስጥ ማናገር ትችላላችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
عيدكم  مبارك  ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ! ዒዱኩም ሙባረክ ተቀበለሏሁ ሚን'ና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል ! እንኳን ለ 1445 ኛው ዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ በዓል) አደረሰን አደረሳችሁ !!ዒዳችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ፤  ከእናንተም ሆነ  ከእኛ መልካም ስራችንን አላህ ይቀበለን ! ❯ ✍️ ከወንድማችሁ አቡ ሁዘይፋህ 𝐓𝐞~t.me/Merkezhuzeyfetulyeman
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🍓 1

ወንድም እህቶቾ በዱዓህ እንርታ ብዙ የዱንያ እና የአኺራ ሃጃዎች አሉብን የአዛኙ ጌታችንን በር እናኳኳ ፤ዱዓችንን ደግሞ እንደሚቀበለን ቃል ገብቶልናል። የዛሬው ቀን ደግሞ ሑጃጆች አረፋ ላይ የሚቆሙበት እንድሁም ጌታችን አሏሁ ሱብሃን ወተዓላ ወደ ቂርቢቷ ሰማይ ወርዶ ማነው የሚለምነኝ የምቀበለው የሚልበት ቀን ነው። ስለዚህ በዱዓህ እንበርታ !!
Hammasini ko'rsatish...
‎⁨جوامع الدعاء⁩.pdf5.91 KB
8👍 2

00:18
Video unavailableShow in Telegram
لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَّ الْحَمْدَ، وَالنِّعْمَةَ، لَكَ وَالْمُلْكَ، لاَ شَرِيكَ لَكَ 𝐓𝐞~t.me/Merkezhuzeyfetulyeman
Hammasini ko'rsatish...
2.25 MB
🥰 3