cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ትምህርት ሚኒስቴር - Minstry Of Education Ethiopia

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 038
Obunachilar
+1024 soatlar
+4447 kunlar
+91530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ነገ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም መሰጠት ይጀምራል። ፈተናው በተመረጡ የፈተና ማዕከላት በኦንላይን ይሰጣል። የማጠቃለያ ፈተናው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚፈተኑት የሒሳብ ትምህርት ይጀመራል። ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድመው መገኘት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መምጣት የለባቸውም። ✅የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry @education_Minstry
Hammasini ko'rsatish...
👍 7🔥 2🥰 2👏 1
በአማራ ክልል የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። ፈተናዎቹን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። ፈተናዎቹ ታትመው፣ ወደሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች የማጓጓዝ ሥራ መጠናቀቁን የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ተናግረዋል። 184,393 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል። በተመሳሳይ 170,470 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ተማሪዎቹን ለፈተና ለማብቃት የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን አስረድተዋል። ✅የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry @education_Minstry
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 3👎 2🔥 1
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የጊዜ ሰሌዳ በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም እንዲሁም የስድስተኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። በከተማዋ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን 86,671 ተማሪዎች እንዲሁም የስድስተኛ ክፍል ፈተናን 86,217 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መግለፁ ይታወሳል፡፡ (የፈተናዎቹን የጊዜ ሰሌዳ ከላይ ይመልከቱ፡፡) ✅የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry @education_Minstry
Hammasini ko'rsatish...
👍 17👏 2 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Update በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ Note: ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 14🥰 3 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 11 4
Support This Channel 💫 Enjoying the content? Show some love with a donation! Every bit helps. Thank you for your support! 🙏
Hammasini ko'rsatish...
😁 2👍 1
Donate
Basic Subscription Your contribution fuels this channel and helps to bring more of the things you enjoy.
Hammasini ko'rsatish...

Subscribe
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.etክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.etክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.etክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et
Hammasini ko'rsatish...
👍 18 4🔥 4👏 3🤮 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛውም የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒውተር ላብራቶሪ ሊኖረው እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በዚህም የትኛውም ትምህርት ቤት፦ 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች 2. የውስጥ ኔትዎርክ (LAN) 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር (ከመፈተኛ የኮምፒውተር ብዛት አንጻር) 4. የመጠባበቂያ ኃይል (ጄኔሬተር) ማሟላትና ለትምህርት ቢሮዎች ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡ በዚህም በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማዕከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችል ተገልጿል፡፡ ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ማሟላት ያለበቸው ዝቅተኛ ስፔስፊኬሽን፦ RAM ------------ 4GB or higher Storage ---------250GB or higher Processor Speed ----- 2.5GHZ or higher Processors ----- Intel Core i3 or higher OS ----------Windows 10 Browsers ---------Safe Exam Browser and other Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers.
Hammasini ko'rsatish...
👍 19🔥 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይለማመዱ! የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀምን ይለማመዱ! ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀምና እንዴት ፈተናውን መውሰድ እንደሚቻል ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተዘጋጀን የአራት ደቂቃ ገላጭ ቪዲዮ በተከታዩ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ፡፡ ራስዎን ለፈተናው ያዘጋጁ! ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 11 3🔥 2🥰 2