cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
186 642
Obunachilar
+12124 soatlar
+2 9347 kunlar
+14 02030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ተወያዩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት እና ም/ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ከውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አኳያ ሁለቱ ተቋማት የሚሰጡትን አገልግሎት ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ያለመ ነው። በዚህም በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ የተደረገውን ሪፎርም ተከትሎ በዘረጋው የጋራ የአሰራር ስርዓት የተከናወኑ ሥራዎችን፣ ያጋጠሙ ችግሮችን እና ችግሮቹን ለመሻገር የሚወሰዱ እርምጃዎችን በዝርዝር ተመልክተዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግልጽና የተቀላጠፈ አሰራር ስርዓትን በማስፈን የተጀመሩትን ዜጎችን በህጋዊ መንገድ  ለስራ ወደ ውጭ የመላክ ስራ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ አፈፃፀሙን ከፍ በሚያስችል መልኩ የሚዘጋጅበት ሁኔታ ላይም ውይይት በማካሄድ ስምምነት ላይ መድረስ ተችሏል:: Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
39 07621Loading...
02
Media files
67 675336Loading...
03
በ03/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-08:00ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 11, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Saturday, May 11, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 2:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
66 052123Loading...
04
ሚስጢራዊ የህትመት ስራ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ፋብሪካውን ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዬጵያ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት በተገኘ ቦታ በለሚ ኢንዱስትሪ ፖርክ መሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ኢ-ፓስፖርት በሀገር ዉስጥ መመረቱ ከሚያስገኘዉ ጥቅም ባሻገር አዲስ እዉቀትና ቴክኖሎጅ ወደ ሀገር የሚያስገባ እንደመሆኑ መንግስት አስቀደሞ ያለዉን ችግር በመገንዘብ በተለይ ከጊዜዉ ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መሄድ እንዲቻል የተሰራዉ ሥራ የሚያስመሰግን መሆኑን በመግለጽ በአዲሱ የኢ-ፓስፖርት የሀገራችን የቱሪዝም መስህቦችንና መዳረሻዎችን እንዲሁም ታሪካዊ ስፍራዎችን ጨምሮ የበለፀጉ የደህንነት መገለጫዎችን የያዙ አዳዲስ ዲዛይኖችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን ይህ ፕሮጅክት በአገራችን ዉስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየዉን የፓስፖርት እጥረት ለመፍታት ፣የደንበኞችን እርካታ ለማሻሻልና በፍተሻ ጣቢያዎች ይጠፋ የነበረዉን ጊዜ ለመቀነስ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ሀገራችን ወደ ኢ-ፓስፖርት መግባቷ ቀደም ሲል ባለፉት ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረዉን ፓስፖርት ደረጃውን ከፍ ያደረገ ብቻ ሳይሆን የዲዛይን ባለቤትነትም ወደ ሀገር የተመለሰበት እንዲሁም የዳታና የፕሮሰሲንግ ስራ በራስ አቅም እንዲሰራ መንገድ የተከፈተላትም ሲሆን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጣቸዉ ጊዚያዊ እና ቋሚ የመኖሪያ መታወቂያ፣ የትዉልደ ኢትዬጵያዊ መታወቂያ እንዲሁም ሌሎች መታወቂያዎች ከወረቀት ወደ ዲጅታል እንዲያድጉ ከመደረጉም በላይ የቪዛ አዉቶሜሽንም አብሮ እንዲሰራ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ይህ ለፍሬ እንዲበቃ የዲዛይን ስራዎችን፣ የህግ ስራዎችን እና አጠቃላይ ስራዉን ከመጀመር አንስቶ ተግባራዊ እስኪሆን ድረስ የተሳተፉትን ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋምን፣ የJoint venture CEO የሆኑት ወ/ሮ ቃልኪዳንን እንዲሁም የቶፓን ግራቪቲ የስራ ኃላፊዎችና ባልደረቦችን አመስግነው በቀሩት ወራት በጋራ በመስራት አዲሱን የኢ-ፓስፖርትም ሆነ ፋብሪካዉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የበኩሉን ድጋፍና የሚጠበቅበትን ሁሉ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
68 14827Loading...
05
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የወንድማማችነት እንዲሆንላችሁ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምኞቱን ይገልፃል። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
107 526115Loading...
06
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በስላም አደረሳችሁ ይላል፡፡ __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
120 38769Loading...
07
ለመላው የኢትዮጵያ ሰራተኞች መልካም የእረፍት ቀን እየተመኘን፣ በሀገሪቱ ዙሪያ ለሚገኙ ተግተው ለሚሰሩ በስድስት ወር ውስጥ ከ500,000 በላይ ፓስፖርት አትመን እንድናከፋፍል ላስቻሉን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች ልዩ መልካም መልዕክታችንንእንገልጻለን። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
133 23887Loading...
08
Media files
124 931394Loading...
09
በ23/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06፡30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 1, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Wednesday, May 1, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:30 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
124 194155Loading...
10
Media files
189 234255Loading...
11
ደሴ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሆሳዕና፣ ጋምቤላ፣ አዳማ እና ሀዋሳ ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
122 45080Loading...
12
ቋሚ ኮሚቴው፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን የስራ አፈፃጸም ገመገመ ሚያዚያ 18 ቀን ፣ 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ9 ወራት የስራ አፈጻጸምን ገመገመ። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ እፀገነት መንግስቱ ቋሚ ኮሚቴው የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴን የመስክ ምልከታን ጨምሮ ሲከታተል እንደነበረና የዕቅድ አፈጻፀሙንም መገምገሙን ገልፀዋል። በዚህ ውይይትም በተቋሙ የስራ አፈፃጸም ዙሪያ የሚነሱ ግልጽነት የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎች ቀርበው ማብራሪያ እንደሚሰጥባቸውም ጠቁመዋል። የተቋሙ የ9 ወራት የስራ አፈጻፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ በተሰራው የሪፎርም ስራ አሰራርን የጣሱ ከፍተኛ አመራሮች ተጠያቂ የማድረግ፣ ለበርካታ ዜጎች አዲስ ፓስፖርት የመስጠትና የማደስ፣ ውዝፍ አገልግሎቶችን የማጠናቀቅ ፣ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን ወደህጋዊ መንገድ የማስገባት፣ አሰራሮችን ለማዘመን ከተለያዮ ባለድርሻና ተባባሪ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት አዳዲስ ቴክኖሎጅዎችን የማልማት እና ስለ ተቋሙ የግንዛቤና የገጽታ ግንባታ ስራዎች በዋናነት መሰራታቸው ተብራርተዋል። በሌላ በኩል የሲቪል ምዝገባን በተጠናከረ መንገድ ለማካሄድ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ የጸጥታ ችግር መኖር፣ የተቋሙን ተልዕኮ ሊሸከም የሚችል አደረጃጀትና የሰው ሀይል ያለመሟላት፣ አገልግሎቱ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያለመዘመን፣ ውዝፍ የአዲስ ፓስፖርትና እድሳት ጥያቄዎች መኖራቸው በሪፖርቱ በእጥረት ከተነሱት ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው። የተቋሙን የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻፀምን አስመልክቶ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጁ ጥያቄዎች በውይይቱ ተሳታፊ ከሆኑ የምክር ቤት አባላት እና ባለድርሻ አካላት የቀረቡ ሲሆን፤ የተቋሙ አመራሮች በቀረበው ጥያቄ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በተጨማሪ ቋሚ ኮሚቴው በ9 ወር ሪፖርቱ እና በመስክ ምልከታ ያዮትን ግብረ መልስ በመስጠት በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በማመላከት ውይይቱ ተጠናቋል። ይፋዊ ገጾቻችንን እና ቻናሎቻችንን ብቻ ለታማኝ አገልግሎቶች እና ማስታወቂያዎች ይጠቀሙ። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
128 80053Loading...
13
ባለፉት ጥቂት ወራት የደንበኞችን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ለመመለስ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ የፓስፖርት ቡክሌት ወደሀገር በማስገባት በ6 ወራት ውስጥ ለአዲስ አበባ 260,371፣ በየአካባቢው ላሉ ቅ/ጽ/ቤቶች 269,358፣ በአስቸኳይ 35,394 እና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዬጵያዊያን 81,416 በድምሩ 646,539 ፖስፖርት ታትሞ ማሰራጨት ተችሏል። አሁንም የፓስፖርት ጥያቄዎችን ያለምንም መዘግየት ለደንበኞች ለማድረስ ተግተን እየሰራን ነው። Over the past few months, we’ve taken significant strides to increase our efficiency and customer satisfaction. In just six months, we were able to print and distribute 260,371 passports in Addis Ababa, 269,358 in various regional officies, 35,394 to urgent cases, and 81,416 to Ethiopians residing abroad. The total number of passports printed and distributed during this time is 646,539. We are working hard to continue delivering passport requests to our customers without any delay. __ ይፋዊ ገጾቻችንን እና ቻናሎቻችንን ብቻ ለታማኝ አገልግሎቶች እና ማስታወቂያዎች ይጠቀሙ። Telegram • Facebook • Twitter • TikTok • LinkedIn • YouTube • Instagram
112 223106Loading...
14
Media files
110 500366Loading...
15
በ19/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-08፡00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on April 27, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, April 21, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 2:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
113 144121Loading...
16
ለክቡራን ደንበኞቻችን ፓስፖርት ደርሷችሁ ለመውሰድ ወደተቋማችን ስትመጡ የተለያዩ ህገወጦች በለሊት መጣችሁ እንድትሰለፉ እና ለአላስፈላጊ ወጭ እንድትዳረጉ የተሳሳተ መረጃ እየሰጡ መሆኑን የተለያዩ ጥቆማዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም በመንግስት ስራ ሰዓት ብቻ ወደተቋማችን በመምጣት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ወደተቋማችን ስትመጡ በስም መነሻ ፊደላችሁ መሰረት የምትስተናገዱ ስለሆነ በለሊት መሰለፍ የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
125 487175Loading...
17
Media files
151 540587Loading...
18
በ13/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን እሁድ ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06፡30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on April 21, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, April 21, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:30 AM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
143 585194Loading...
19
Media files
139 43412Loading...
20
በጅዳና አከባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር ተያይዞ ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ ያለመ ውይይት ተካሄደ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ ልዑክ በጅዳና አከባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከጉዞ ሰነድና ፓስፖርት ጋር ተያይዞ ያለባቸውን ችግር ለመፍታት ያለመ ውይይት ከተለያዩ ግዛቶች ከተውጣጡ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ አመራሮች ጋር አካሂዷል። በውይይቱም በጅዳ የኢፌዲሪ ቆንስል የሚሸፍናቸው ሰባት የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ የኢትዮጵያ ዜጎች ተወካዮች ተሳትፈዋል። በዚህ ወቅትም ዜጎች ከፓስፖርትና ህጋዊ ሰነዶች ጋር በተያያዘ እያጋጠማቸው ያለውን ችግር በሚመለከት በጅዳ በኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራልና በኮሚኒቲ ተወካዮች አማካኝነት በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተካሂዶባቸዋል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተሯ ከዜጎቹ ጋር የነበረው ውይይት ያለውን ችግር በተጨባጭ ለመገንዘብ የረዳ መሆኑን በመጠቆም መንግስት ለዜጎች ጉዳይ ቅድሚያ የሚሰጥ በመሆኑ የተነሱ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ ተቋማቸው እየተገበረ ያለውን የሪፎርም ስራ አብራርተተዋል። ከፓስፖርት እድሳት ጋር ተያይዞ ያለውን ችግር ለመቅረፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት ከዚህ ቀደም ህጋዊ ሰነድ ኖሯቸው ላመለከቱ ዜጎች የእድሳት አገልግሎት መሰጠቱን ያስታወሱት ዋና ዳይሬክተሯ፣ በቀጣይ የዜግነት ማጣራት ስራ በተለየ ትኩረትና ጥንቃቄ መሰራት እንዳለበት ተናግረው ለዚህም የኮሚዩኒቲ አመራር ህገወጥ ደላሎችን በማጋለጥ፣ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲስተናገዱ ህብረተሰቡን በማንቃት ረገድ ከተቋሙ ጋር በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ከጉዞ ሰነድ ጋር በተያያዘ ያለ ችግርን ለመቅረፍ አሁን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ቢመጣም ካለው ፍላጎት ጋር የተጣጣመ ባለመሆኑ አቅርቦቱን የማሻሻል ስራ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። በዋና ዳይሬክተሯ የተመራው የልዑካን በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንሱል ጀነራል ከሆኑት ክቡር አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል ጋር በመሆን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተለዩ ዜጎችን በእስር ቤት በመገኘት መጎብኘትና ማነጋገር ችሏል። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
132 71755Loading...
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ተወያዩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት እና ም/ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ከውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አኳያ ሁለቱ ተቋማት የሚሰጡትን አገልግሎት ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ያለመ ነው። በዚህም በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ የተደረገውን ሪፎርም ተከትሎ በዘረጋው የጋራ የአሰራር ስርዓት የተከናወኑ ሥራዎችን፣ ያጋጠሙ ችግሮችን እና ችግሮቹን ለመሻገር የሚወሰዱ እርምጃዎችን በዝርዝር ተመልክተዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግልጽና የተቀላጠፈ አሰራር ስርዓትን በማስፈን የተጀመሩትን ዜጎችን በህጋዊ መንገድ  ለስራ ወደ ውጭ የመላክ ስራ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ አፈፃፀሙን ከፍ በሚያስችል መልኩ የሚዘጋጅበት ሁኔታ ላይም ውይይት በማካሄድ ስምምነት ላይ መድረስ ተችሏል:: Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 355👎 70👏 57
👍 904👎 287👏 262
Photo unavailableShow in Telegram
በ03/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-08:00ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 11, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Saturday, May 11, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 2:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 359👏 63👎 59
ሚስጢራዊ የህትመት ስራ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ፋብሪካውን ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዬጵያ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት በተገኘ ቦታ በለሚ ኢንዱስትሪ ፖርክ መሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ኢ-ፓስፖርት በሀገር ዉስጥ መመረቱ ከሚያስገኘዉ ጥቅም ባሻገር አዲስ እዉቀትና ቴክኖሎጅ ወደ ሀገር የሚያስገባ እንደመሆኑ መንግስት አስቀደሞ ያለዉን ችግር በመገንዘብ በተለይ ከጊዜዉ ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መሄድ እንዲቻል የተሰራዉ ሥራ የሚያስመሰግን መሆኑን በመግለጽ በአዲሱ የኢ-ፓስፖርት የሀገራችን የቱሪዝም መስህቦችንና መዳረሻዎችን እንዲሁም ታሪካዊ ስፍራዎችን ጨምሮ የበለፀጉ የደህንነት መገለጫዎችን የያዙ አዳዲስ ዲዛይኖችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን ይህ ፕሮጅክት በአገራችን ዉስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየዉን የፓስፖርት እጥረት ለመፍታት ፣የደንበኞችን እርካታ ለማሻሻልና በፍተሻ ጣቢያዎች ይጠፋ የነበረዉን ጊዜ ለመቀነስ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ሀገራችን ወደ ኢ-ፓስፖርት መግባቷ ቀደም ሲል ባለፉት ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረዉን ፓስፖርት ደረጃውን ከፍ ያደረገ ብቻ ሳይሆን የዲዛይን ባለቤትነትም ወደ ሀገር የተመለሰበት እንዲሁም የዳታና የፕሮሰሲንግ ስራ በራስ አቅም እንዲሰራ መንገድ የተከፈተላትም ሲሆን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጣቸዉ ጊዚያዊ እና ቋሚ የመኖሪያ መታወቂያ፣ የትዉልደ ኢትዬጵያዊ መታወቂያ እንዲሁም ሌሎች መታወቂያዎች ከወረቀት ወደ ዲጅታል እንዲያድጉ ከመደረጉም በላይ የቪዛ አዉቶሜሽንም አብሮ እንዲሰራ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ይህ ለፍሬ እንዲበቃ የዲዛይን ስራዎችን፣ የህግ ስራዎችን እና አጠቃላይ ስራዉን ከመጀመር አንስቶ ተግባራዊ እስኪሆን ድረስ የተሳተፉትን ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋምን፣ የJoint venture CEO የሆኑት ወ/ሮ ቃልኪዳንን እንዲሁም የቶፓን ግራቪቲ የስራ ኃላፊዎችና ባልደረቦችን አመስግነው በቀሩት ወራት በጋራ በመስራት አዲሱን የኢ-ፓስፖርትም ሆነ ፋብሪካዉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የበኩሉን ድጋፍና የሚጠበቅበትን ሁሉ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 364👎 61👏 46
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የወንድማማችነት እንዲሆንላችሁ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምኞቱን ይገልፃል። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 591👎 117👏 99
Photo unavailableShow in Telegram
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በስላም አደረሳችሁ ይላል፡፡ __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 617👎 98👏 91
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የኢትዮጵያ ሰራተኞች መልካም የእረፍት ቀን እየተመኘን፣ በሀገሪቱ ዙሪያ ለሚገኙ ተግተው ለሚሰሩ በስድስት ወር ውስጥ ከ500,000 በላይ ፓስፖርት አትመን እንድናከፋፍል ላስቻሉን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች ልዩ መልካም መልዕክታችንንእንገልጻለን። __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 656👎 181👏 91
👍 757👎 248👏 196
Photo unavailableShow in Telegram
በ23/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06፡30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 1, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Wednesday, May 1, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:30 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/
Hammasini ko'rsatish...
👍 336👎 45👏 34
👍 832👎 261👏 208