cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሀራም ሂወት መዘዙና መፍትሄዉ

ሂወታችን በሀራም ታጅቦ በተለያዩ አህዋሎች ተዘፍቀን በሂወታችን ዉስጥ መረጋጋት ጠፍቶ የሂወትን ጣእም ተነፍገን የሂወት መስመር ተዛብቶብን ምድር ጨልማብን እንገኛለን መፍትሄውስ ምን ይሆን ተስፋ መቁረጥ ወደ ሱስ መጎዝ ወንጀል ላይ መቀጠል? ወይንስ መፍትሄ መፈለግ?

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
744
Obunachilar
-124 soatlar
-97 kunlar
-2530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡19 🔖 የተውሂድ አንገብጋቢነት           💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻የሽርክ አደጋ እና ፍፃሜው 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡13 🔖 ሲህር(ድግምት)           💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
👎 1
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡16 🔖 ከረመዳን በኋላስ?!           💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻አሸኛኘትን ማሳመር፣ኢስቲቃማ 🕌  ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
🌿🌿🌿🌙ጥቆማ🌙🌿🌿🌿 💫ሰበር ዜና! በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ዒድ አል-ፊጥር ረቡዕ እንደሆነ ተገልፇል። https://telegram.me/ibnukedir
Hammasini ko'rsatish...
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

የአላህ  መልዕክተኛ (ﷺ)  እንዲህ  ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር  በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤  አላህ  የመጥፎ  በር መክፈቻ  ቁልፍ  በእጁ  ላደረገለት  ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል። 

👍 3
0915853250 በስል ያለዉን ድባብ ማረጋገጥ የምትፈልጉ ደዉሉልኝ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አሰላሙ አለይኩም ያጀማአ ይህ ከላይ የምታዩት በቤንሻጉል ጉሙዝ በማንቡክ ከተማ የሚገነባ መስጅድ ነዉ ምን አልባትም ዛሬ ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅበት ቀን አንዱ ነዉና የቻልን ለመስጅድ ግንባታ የሚሆን አስተዋፅኦ እናድርግ “መስጅድን የገነባ አሏህ ነገ በጀነት ቤት ይገነባለታል“ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሂጅራ ባንክ 👉 1002485850001 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 👉 1000540389369 አቢስንያ ባንክ 👉 134830328   አዋሽ ባንክ 👉 01425212072900 ማንቡክ የመስጅደ ተውፊቅ ግንባታ አስተባባሪ ኮሚቴ   
Hammasini ko'rsatish...
👏 1