cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Icon Scholar Academy

Reklama postlari
27 120
Obunachilar
-3824 soatlar
-2797 kunlar
-1 07230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

​​✳️ ውድ የ Ethio Technology ተከታታዮች ዛሬ ኮምፒዉተር በራሱ የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበትን ምክንያቶች በጥቂቱ እናያለን። 🔺የሀርድዌር መቃረን፡ ለWindows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware  መቃረን ነው፡፡  እያንዳንዱ Hardware  ክፍሎች ለመግባባት IRQ (interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው። 🔺እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆነ IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊፈጥር ይችላል፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡ 🔺የተበላሸ ራም፡ የሚያሳየው  መልእክት (Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል። በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ 🔺መጋል፡ በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል። #Tech_Tips
Hammasini ko'rsatish...

Samsung Galaxy note 3 አዲስ አንደታሸገ 32 gb 3 gb ram ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me👇👇👇👇 ☎️ 0909255008 ☎️ 0912739699
Hammasini ko'rsatish...
Samsung Galaxy note 3 አዲስ አንደታሸገ 32 gb 3 gb ram ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me👇👇👇👇 ☎️ 0909255008 ☎️ 0912739699
Hammasini ko'rsatish...
🤝ሰላም እንዴት ናችሁ ☑️ለድርጅታችሁ ወይም ለ ✅ ✅Telegram 📱 ✅TikTok 📱 ✅YouTube 📱 ✅ Instagram post 📱 የሚሆን Photo editing Logo and Tumbenl or Baner እና ⬛️ማሰራት የምትፊልጉ 📱 @MT7PRO DM 📞 +251988619392 Call በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉ ከስራ ሰአት ውጭ only text 🍸
Hammasini ko'rsatish...
📣LSM ማህበራዊ ሚዲያ መሸጥ እና 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አገልግሎቶች 🌐Telegram Channel Ka 5k እስከ 𝟭𝟬𝟬𝗸 👀𝗪𝗶𝘁𝗵 𝗯𝗲𝘀𝘁 view 🌐 Instagram Account ከ 10,000 እስከ 50k ተከታይ 📺𝗧𝗶𝗸𝘁𝗼𝗸 𝗔𝗰𝗰 ከ 5000 ጀምሮ 🌐𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 & ሌሎችም ለ 📍ቢዝነስ 📍ሱቅ 📍የኩባንያው 📍ተፅዕኖ ፈጣሪዎች 📍ለሚፈልጉት ነገር በሙሉ 🕯በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል። 🌐 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 𝗔𝗹𝗹 𝗦𝗼𝗰𝗶𝗮𝗹 Media 🔝 🔼Member/አባላትን ለማሳደግ   🌐 ለ Telegram /ቴሌግራም 📺 ለTiktok ቲክቶክ 🌐Instagram የኢንስታግራም ተከታዮች ላይክ ❤️ ድምጽ ይስጡ 🗳 📍 እይታዎች 🖥 ለ ሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶች Join Our Channel @ LSMFS 💬 ለበለጠ መረጃ @ LETWT 💬 📞𝗖𝗮𝗹𝗹 📞   +251987357766
Hammasini ko'rsatish...
26👏 26🥰 15🔥 10👍 8🤩 6😁 1
1GB ስንት MB ነው?
Hammasini ko'rsatish...
1000
1024
📣LSM ማህበራዊ ሚዲያ መሸጥ እና 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አገልግሎቶች 🌐Telegram Channel Ka 5k እስከ 𝟭𝟬𝟬𝗸 👀𝗪𝗶𝘁𝗵 𝗯𝗲𝘀𝘁 view 🌐 Instagram Account ከ 10,000 እስከ 50k ተከታይ 📺𝗧𝗶𝗸𝘁𝗼𝗸 𝗔𝗰𝗰 ከ 5000 ጀምሮ 🌐𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 & ሌሎችም ለ 📍ቢዝነስ 📍ሱቅ 📍የኩባንያው 📍ተፅዕኖ ፈጣሪዎች 📍ለሚፈልጉት ነገር በሙሉ 🕯በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል። 🌐 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 𝗔𝗹𝗹 𝗦𝗼𝗰𝗶𝗮𝗹 Media 🔝 🔼Member/አባላትን ለማሳደግ   🌐 ለ Telegram /ቴሌግራም 📺 ለTiktok ቲክቶክ 🌐Instagram የኢንስታግራም ተከታዮች ላይክ ❤️ ድምጽ ይስጡ 🗳 📍 እይታዎች 🖥 ለ ሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶች Join Our Channel https://t.me/LSMFS 💬 ለበለጠ መረጃ @LETWT 💬 📞𝗖𝗮𝗹𝗹 📞   +251987357766
Hammasini ko'rsatish...
LSM Sales

💬Social media sales 📨Telegram 🎬Tiktok 📸Instagram 📄Facebook

20🔥 14👏 12🥰 10👍 7🤩 6
Repost from AK_LIST_PROMOTION
Photo unavailableShow in Telegram
₹1000 Rupees Special Giveaway ✅    🤑  Free Paytm Cash Giveaway  ✅      ❤️‍🔥  Not Fake 100% Working  ✅        💬 Send Upi & Get Money ✅ 👇JOIN FAST , STARTING ING SOON👇 https://t.me/+3SdNQ4u0n4ViNzg1 https://t.me/+3SdNQ4u0n4ViNzg1 https://t.me/+3SdNQ4u0n4ViNzg1 ⏰ | STARTING TIME | ⏰ 💸 After Accepting Your Request💸 ‼️ Limited time, join fast guys ‼️ 👍 JOIN NOW 🏆 JOIN NOW 👍
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን መረጃ ፈጥናችሁ ለጓደኞቻችሁ አናግሩ bitcoin በነፃ እየታደለ ነው እርስዎም ማግኘት ከፈለጉ ከታች ንኩት👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ለመሰብሰብ
Photo unavailableShow in Telegram
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 48 ሰዓት የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡ 👇ከታች JOIN ብላቹ Setting በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። ✅ ነፃ Internet ለማግኘት ..... እዚጋር ይጫኑ       👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ነጻ ኢንተርኔት
💫JOIN💫