cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 274
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kunlar
+3330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አሮራ ምዕራፍ-አስራ-ስድስት ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ (ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል) /// ትዕግስት የአሮራ ረዳት ሆና ስራ ከጀመረች አንድ ወር አለፍት።በአንድ ወር ውስጥ ብዙ ስራለሁ፤ የመንግስቱንና የአሮራን የፍቅር ጉዳይም መስመር አስይዛለሁ ብላ እቅድ አውጥታ ነበር።እስከአሁን ግን ምንም ያገኘችው ተጨባጭ ውጤት የለም።ይሄ ነገር ግራ ስላጋባት ከቀናት በፊት መንግስቱን ሆነ የአሮራን አጎት እዝራን ሳታማክር አንድ ነገር ለብቸዋ ወሰነች።እነሱን ያላማከረችበት ዋና ምክንያት በሀሳቧ ሊስማሙ እንደማይችሉ እርግጠኛ ስለሆነች ነው።ነገሩን ደግሞ የግድ ማድረግ እንዳለባት ተሰምቷታል።ካለዛ እረፍት አታገኝም።በውስጧ የተፈጠረውን ውዥንብር እና ማዕበል መሳይ ነውጥ ልታጠራ የምትችለው በዚህ መንገድ ከሆነ ብቻ እንደሆነ እርግጠኛ ነች።። በአንድ ወር የስራ ቆይታዋ በአሮራ እና በአቶ ግርማ መካከል ያለው ግንኙነት እጅግ ውስብስብና በቀላሉ ቋጠሮ ሊፈታ የማይችል ጤናማ ያልሆነ ስውር ገመና እንደሆነ አረጋግጣለች።እርግጥ አቶ ግርማ ወላጅ አባቷ እንዳልሆነ ማወቅ ችላለች።ያንንም ማወቋ ነው የምታያቸውን ነገሮች እርስ በርስ በማናበብ አንድ አይነት ትርጉምና ፍቺ ለማግኘት መባከን የጀመረችው።ያንን በንድፈ ሀሳብ ደረጃ በአእምሮዋ የደረሰችበትን መላምት በተጨባጭ ማረጋገጥ እና በማስረጃ ማስደገፍ አለባት።ከዛ በኃላ ነው ወደ ሌሎች ሂደቶችን መሸጋገር የምትችለው።ለሁለት ቀን የአቶ ግርማና የአሮራ መኝታ ቤት ውስጥ በድብቅ ካሜራ አስቀምጣ ነበር።አሁን በድብቅ ያስቀመጠችውን ካሜራ በድብቅ አንስታ ምን እንደተቀረፀበት ለማየት ወደክፍሎ እየገባች ነው።በራፍን ከውስጥ ቆለፈችና ላኘቶፓን ይዛ አልጋዋ ላይ ወጣች።ሜሞሪውን አወጣችና ሪደር ውስጥ ከታ ላኘቶፑ ላይ ሰካችው። እንዲጫወት ፕለይን ተጭና በጉጉት መጠበቅ ጀመረች...ረዘም ያለ ደቂቃ እንቅስቃሴ አልባ ባዶ ክፍል የተቀረፀበት ስለነበረ የምትፈልገውን ነገር ለማየት ትዕግስቷን ተፈታተናት። ከዛ የአሮሯ ምስል ታየ...ትዕግስት ተነቃቃች።ስልኳን በእጇ ይዛ መልዕክት ትመላለሳለች ...ከመንግስቱ ጋር እንደሆነ እርግጠኛ ነች ..መልዕክቱን ፅፋ ስትልክም ሆነ መልዕክት መጥቶላት ከፍታ ስታነብ በፊቷ ላይ የሚረጨው ደስታና በሳቅ የታጀበ ፈገግታዋ ልዩ ነው።"ይህቺ ልጅ ቀስ በቀስ እያፈቀረችው ነው?"ስትል አሰበች።እናም ደስ አላት።መንግስቱ በሚያፈቅራት መጠን አሮራም እሱን ካፈቀረችው የእሷ ስራ ቀላል ሆነ ማለት ነው።ቀስ በቀስ በመሀከላቸው ያለውን እንቅፋት ማስወገድ ከቻለች የተቀረውን እራሳቸው እንደሚያስተካክሉት በማመን ፊልሙን ማየቷን ቀጠለች። ꔚꔚꔚꔚ ድንገት አሮሯ በርግጋ ስልኳን አጠፋፍታ ኮመዲኖ ላይ በማስቀመጥ ለብሳ የነበረውን ልብስ ስታወላልቅ ይታያል።ከዛ ዕርቃን ገላዋን በነጭ ፒኪኒ ፓንት ብቻ ዘላ አልጋዋ ላይ ወጥታ ዝርግትግት ብላ ከረጅም ሰዓት በፊት እንቅልፍ እንደወሰደው ሰው ስታስመስል ይታያል።ትእግስት ልጅቷ ምን ለመስራት እየሞከረች እንደሆነ ምንም አልገባትም።መጨረሻውን ለማወቅ በጣም ተነቃቃች።የመኝታ ቤቱ በራፍ ተከፈተ። አቶ ግርማ ወደ ውስጥ ገብቶ መኝታ ቤቱን መልሶ ሲቆልፍ ይታያል።ከዛ በቆመበት ቁልቁል ወደአሮራ እየተመለከተ ለሁለት ደቂቃ ያህል በመጎምዠት ከተመለከታት በኃላ ከላይ ጀምሮ አንድ በአንድ ልብሱን እያወለቀ እዛው የወለል ምንጣፉ ላይ ሲወረውር ይታያል...እሱ እንደአሮራ እንኳን እላዩ ላይ ፓንት እንኳን አላስቀረም።መለመላውን አልጋው ጠርዝ ላይ ተቀመጠ።ቀኝ እጅን አንቀሳቀሰና ቀስ ብሎ ጭኖቾ መሀከል አሳረፈ... ትዕግስት ባለችበት ሽምቅቅ አለች።አቶ ግርማ ቀጠላ...እጆቹን ጨኖቾ መሀከል እያርመሰመሰ ነው ።ሌላኛውን እጅን አነሳና ቀኝ ጡቷ ላይ ሲያሳርፍ ከእንቅልፍ እንደባነነ ሰው እንደመንጠራራት አለችና እጆቾን ዘርግታ ከተኛችበት በመነሳት በአንገቱ ዙሪያ ጠምጥማ ከንፈሩ ላይ ተጣበቀችበት። ꔚꔚꔚꔚ ትዕግስት የምታየውን ነገር ማመን ነው ያቃታት...አልጋዋን ለቃ ወረደች። ቨዲዬውን ዘጋችና ሪደሩን ነቅላ ኪሷ ውስጥ ከተተች። ክፍሏን ለቃ ወጣች ።ቀጥታ ወደአሮራ ነው የሄደችው።አሮራ እንዳየቻት የፊቷን መጨማደድና የግንባሯን መቆጣጠር አስተውላ ደነገጠች። "እንዴ ትጂ ምን ሆንሽ?" "የጓደኛዬ እናት መሞታቸውን ደውለው ነግረውኝ ነው"ዋሸቻት "ትቀራረብ ነበር?" "አዎ እንደእናቴ በያት..ከፈቀድሺልኝ ለቅሶ መድረስ ፈልጌ ነበር" "ታዲያ ምን ችግር አለው ፤ሂጂአ.. ".ተንጠራርታ ከኮመዲኖ ላይ የመኪናውን ቁልፍ አነሳችና እያቀበለቻት"እንቺ መኪናዋን ይዘሽ ሂጂ"አለቻት። "አረ ችግር የለም ...ራይድ እጠቀማለሁ...አንቺ ካስፈለገሽስ?" "መውጣት ከፈለኩ መኪና የማጣ ይመስልሻል...?ለዛውም ዛሬ ከቤት የመውጣት ፕሮግራም የለኝም።እዚሁ ከታናሽ እህቴ ጋር ዘና እላለሁ። ባይሆን ሂጂ አትቁሚ ትዕግስት በራሷ የማስመሰል ችሎታ ተገርማ"እሺ አመሠግናለሁ"ብላ ቁልፉን ይዛ ወጣች።መኪናዋን አስነስታ ቀጥታ ወደበፊት የስራ ባታዋ ነው ያመራችው።መንግስቱን ለማግኘት።አዎ እስከአሁን ያየችውን ሆነ ገና ያላየችውን የአሮራንና የአባቷን ድብቅ ገበና ታሳየዋለች።አርግጥ የአሮራን እና የእንጀራ አባቷን ጉድ ሲያይ በጣም እንደሚያዝን ...ለተወሰኑ ቀናት እንደሚታመም እና መኖርም እንደሚያስጠላው እርግጠኛ ነች።ግን እድሜ ልኩን የእሷን ፍቅር እየተመኘና ተስፋ እያደረገ ለዘመናት ትንሽ ትንሽ ከሚታመም አንዴ የሚታመመውን ያህል ታሞ ቢወጣለት እንደሚሻል ወስናለች።በዛም የተነሳ መንግስቱን አግኝታ ያወቀችውን እውነት እንዲያውቅ ለማደረግ ቸኩላለች።ገስትሀውስ ደረሰችና መኪናዋን አቁማ ቀጥታ መንግስቱ ይገኝበታል ብላ ወደምታስብበት ቢሮ ሄደች።እንደምትመጣ አልደወለችለትም። ግቢ ውስጥ እንዳለ ከዘበኛው ተረድታለች።ቢሮ ደረሰች። ገፋ አደረገችና ወደውስጥ ገባች። በራፉን ገፋ አድርጋ ገባች፡፡ባዶ ነው፡፡ቢሮው ባለ ሁለት ክፍል ስለሆነ ውስጠኛው ክፍል ይሆናል ብላ አስባ ወደውስጥ ዘለቀች፡፡በራፉን ገፋ አድርጋ ስትገባ እዛም ባዶ ነው፡፡ቁጭ ብላ ለመጠበቅ አሰበችና ወንበር ስባ ተቀመጠች፡፡ልትደውልለት አሰበችና ስልኳን አነሳችና ቁጥሩን አውጥታ ልትደውልለት ስትል የሚተረማመስ አይነት የእግር ኮቴ እና ድምፅ ሰማች፡፡የወንድ ድምፅ ነው፤የሴት ድምፅ ተከተለው፡፡የፊት ለፊቱ በራፍ ተከፈተና ተመልሶ ተዘጋ ‹‹ቀስ በለ ምን አጣደፈህ?››ሴቲቷ ነች ተናጋሪዋ፡፡ መለሰላት‹‹የምን ቀስ ነው… ባማረን ጊዜ መዠረጥ አድርጎ መደብደብ ነው እንጂ ፡፡›› የሴቲቱን ማንነት መለየት አቃታት፡፡ ወንዱ እራሱ መንግስቱ ነው ፡፡ቶሎ ብላ መቀመጫዋን ለቀቀችና በሶፋ መቀመጫ እና በግድግዳው መካከል ባለ ክፍት ቦታ እራሷን ቀበረችና ሁለኔታውን ለመከታተል አራሷን አመቻቸች..ጥንዶቹ እንደተያያዙ እሷ ወዳለችበት ወደውስጠኛው ክፍል ገቡ….ሁለቱም በመስገብበገብ የለበሱት ልብስ እያወለቁ ወዲህና ወዲያ መጣል ጀመሩ..ሴቲቱ የመጨረሻውን ፓንቷን አውልቃ በእሷ አቅጣጫ ስትወረውር የትዕግስት አፍንጫ ላይ አረፈ ..ቀስ ብላ ድምፅ ሳታሰማ አለነሳችና ከራሷ አርቃ ወረወረች፡፡ጥንዶቹ እርቃን ሰውነታቸውን መልሰው አጣበቁና ሶፋ መቀመጫው ላይ ተያይዘው ወደቁ….፡፡ሶፋውን ሲጫኑት እሷን ይበልጥ ከግድግዳ ጋር አጣበቋት…. እንደምንም ትንፋሿን አምቃ ህመሟን ቻለችው፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
‹‹እሺ›› አለችና ስልኳን ዘግታ የመኪናዋን አቅጣጫ አስተካከለች፡፡ አሁን ቀጥታ ወደቤት ሄዳ አሮራን ፊት ለፊት ከመጋፈጧ በፊት ስሜቷን በደንብ አቀዝቅዛ መረጋጋት መቻል አለበት፡፡ካለበለዚያ ያልሆነ ፊት አሳይታት ወይም የምላስ ወለምታ አጋጥሟት የሆነ ነገር ተናግራት ነገሮችን እስከወዲያኛው ታበላሽ ይሆናል፡፡እርግጥ ከአሮራ በላይ አቶ ግርማን ፊት ለፊት ማግኘት አትፈልግም፡፡‹‹ምን አይነት ሰው ነው የገዛ ልጁን በእንዲህ አይነት ሁኔታ የወሲብ ባሪያ የሚያደርገው..?››በአእምሮዋ ተደጋግሞ በመምጣት እየረበሻት ያለ ጥያቄ ነው፡፡እንደሰማችው ከሆነ ባይወልዳትም ገና አንደበቷ ተላቆ አፍ ከመፍታቷ በፊት ነው እናቷን አግብቶ አባት የሆናት፡፡ በዛ ላይ የስጋ ልጅ ታላቅ እህት ነች።በየትኛውም መመዘኛ ይህቺ ልጅ የእንጀራ ልጅ ብቻ ተብላ የምትታለፍ አይደለችም። ዝነኛ ሰው አድርጋዋለች።በእሷ የተነሳ ናይት ክለብ በከተማዋ ቁጥር 1 ተመራጭና አንደ ጉድ ብር የሚታፍስበት ሆኗል። በአጠቃላይ ለእሱ ባንኩ ነች።‹‹ያ አልበቃ ብሎት እንዴት ህይወቷን ያጨመላልቀዋል?››ስትል ትጠይቃለች። በጣም ጠልተዋላች።ተናዳበታለችም።ትዕግስት በዛሬው ቀን ያየችውን እና የተረዳችው ነገር ሁሉ በአጠቃላይ ወንዶችን በመንገሽገሽ እንድትጠላ ነው ያደረጋት።ለእሱ ስትል መስዋዕትነት ከፍላ ከፍቅሩ ልታገናኘው ስንት ነገር ውስጥ የገባችለት መንግስትቱ እንኳን ያስቀመጠችው ቦታ አልተገኘም። ይሄው አጀሬውን የገዛ አጎቱን ሚስቶች ያለ ልዩነት ሲያተረማምስ በገዛ አይኗ አይታለች። እናም ለእሱ ያላት ክብርና ፍቅር ዘጭ ብሎ ወርዶባታል።አሁን አንድነገር ወሰነች። እንደምንም ብላ የእውነትም የውሸትም ታሪክ ፈጥራ አሮራን ከሁለቱም ቀጣፊ ወንዶች ነፃ ልታወጣት።አዎ እዚህ ታሪክ ውስጥ ብቸኛ ሚስኪንና ሊታዘንላት የሚገባ ተጠቂ እሷ ብቻ ነች።አዎ ከዛሬ ጀምሮ ያላት ተልዕኮ እንደዛ ነው።"እኛ ሴቶችን እስከመቼ ነው በወንዶች ስንታለል እና ስንበዘበዝ የምንኖረው?"እራሷን ጠየቀች። " በገዛ ድክመታቸው ገብቼ ድራሻቸውን ነው የማጠፋው"ፎከረች። የተባለችው ቤት ደረሰች።የመኪናውን ክላክስ አስጮኸችና ተከፈተላት እና መኪናዋን ወደውስጥ አስገብታ ሞተር ሳታጠፋ ወረደች።የተባለችውን ኢንቨሎፕ ትወስድና ናይት ክለብ ስትደርስ ለአንድ ሠራተኛ ሠጥታ ለአቶ ግርማ እንዲሰጡት ትነግርና ከሰውዬው ጋር ፊት ለፊት ሳትገናኝ ከአካባቢው ትሰወራለች። ከዛ እቤት ትሄድና መኪናዋን አስቀምጣ ሹልክ ብላ ትወጣለች።ለእዝራ ትደውልለት እና ያለበት ድረሰ ትሄዳለች። ካገኘችው በኃላ ስልኳን ታጠፋለች።ስትዝናና ስትጠጣ ታመሻለች።ከዛ እዛው ውጭ ታድርና ጥዋት እራሷን አነቃቅታ ወደስራዋ ትመለሳለች። በአዲስ ሞራልና ኃይል ትጋፈጣቸዋለች..ምንም ቢሏት አይጨንቃትም። ዕቅዷ እንደዛ ነው።በረንዳ ላይ ደረሰች። ይቀጥላል የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!! youtube-https://www.youtube.com/@ethio2023 ቴሌግራም -https://t.me/zerihunGemechu TikTok-https://www.tiktok.com/@zerihungemechu67 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/zerihun.gemechu.5
Hammasini ko'rsatish...

👍 6
የልጅቷ ማንነት እንቆቅልሽ ሆነባት ፡፡ገስት ሀውስ ውስጥ ከሚሰሩ ጥቂት ሽቀርቅር ሴቶች መካከል አንዷ ልትሆን እንደምትችል ገመተች፡፡ ከመሀከላቸው አንዱ ሁለቱ ወደአእምሮዋ መጡባት ፡፡ በተወሸቀችበት የእነሱን በወሲብ የታሸ የደስታ ሲቃ ማዳመጧን ቀጠለች፡፡ትዕይንቱ ከመጠናቀቁ በፊት የበራፍ መከፈትና በዘጋት ድምፅ ተሰማ…….ግራ ተጋባች፡፡ሲስገበገቡ በራፉን እንኳን እንዳልረቀሩት ገባት፡፡፡በራፉን የከፈተው ሰው ወደ ውስጠኛው ክፍል ከመዝለቁ በፊት ሮጣ ሄዳ ‹‹አይ ቆይ ስራ ላይ ናቸው ትንሽ ቆይታችሁ ተመለሱ›› ልትላቸው ሁሉ አማራት…አንድ ውሳኔ ላይ ከመድረሷ በፊት የውስጠኛው ክፍልም ተበርግዶ ተከፈተ….ሌላ ሴት እንደመጣች ከስር በምታየው በቀሚሷ ጠርዝ አወቀች፡፡ ሴትዬዋ ከመግባቷ በንዴት የጦዘ ሰይጣናዊ ተንከትካች ሳቋን ለቀቀችው፡፡ሁለቱ ጥንዶች ከተጣበቁበት ተላቀቁና እርቃናቸውን ሴትዬዋ ፊት ለፊት ተገትረው ቆሙ… ‹‹እንዴት ሳትደውይልኝ መጣሽ?››መንግስቱ ሴትዬዋ ላይ ጮኸባት፡፡ ‹‹ጭራሽ ልትቆጣኝ ባልሆነ .. ሳምንቱን ሙሉ ወደቤት ያልመጣኸው ለካ እንዲህ በስራ ቢዚ ሆነህ ነው››ሴትዬዋ ልክ እንደሰማንያ ሚስቱ ተንዘረዘረችበት…. ትእግስት የሴትዬዋን ማንነት ወዲያው ድምፃን እንደሳማች ነው የለየቻት ውቢት ነች..የመንግስቱ የአጎቱ ዋና ሚስት…ያልገባት እንዲህ ያሚያነጋራቸው ምን ምስጢር በማሀከላቸው እንዳለ ነው ‹‹ሴትዬዋ ትንፋሽ ከወሰደች በኃላ ንግግሯን አራዘመች…‹‹ደግሞ በሌላ ሴት ምክንያት ብትረሳኝ እኮ ችግር አልነበረውም.. ካልጠፋ ሴት በእሷ…..ግን አጎትህን ሰራህለት… በጣም ነው የምትጠላው አይደል..?›› ትእግስት አሁን እንቆቅልሹ ተፈታላት፡፡በጣም ነው የደነገጠችው፡፡ መንግስቱ‹‹ ለምን እንዳዛ አልሽ?እንዴት አጎቴን እንደምጠላው አሰብሽ?›› ብሎ ጠየቃት፡፡ ‹‹ከሚስቱም ከውሽማውም ጋር እንዲህ እያቀያየርክ በገዛ ቤቱ እየተኛህ ?ባትጠላውማ እንደዛ አታደርግም….በእውነት ደህና አድርገህ እየተበቀልከው ነው..ግን ያው ተሳስተሀል ልልህ አይደለም..እንዲሁ አስገርመሀኝ እንጂ›› ‹‹ታዲያ ይገባዋል ካልሽ ምን አነጫነጨሽ..ባክሽ በራፉን ዝጊልንና የጀመርነውን እንጨርስ››አለች ትብለፅ(የመንግስቱ አጎት ሁለተኛ ሚስት) ትእግስት በተወሸቀችበት ሆና በምትሰማውና በምታየው ነገር ጭንቅላቷ ተናወፀ..መንግስቱ እንዲህ ያደርጋል ብሎ ሌላ ሰው ቢነግራት ስም አጥፊዎች ብላ ልትደባደብ ሁሉ ትችል ነበር..አሁን ግን በገዛ አይኖቾ የሚሆነውን ሁሉ እያየች ነው፡፡ ሴትዬዋ ጩኸቷን ጨምራበት በስድብ አጥረግርጋቸው ክፍሉን ለቃለቸው ትወጣለች ብላ ስትጠብቅ ‹‹ጥሩ እንግዲያው ጨርሱ ››ብላ ወደኃላ ተመልሳ በራፉን ዘጋችና አንድ ወንበር አንስታ ወደበሩፍ አስጠግታ በማስቀመጥ ተቀመጠችበትና ልክ አዲስ የወጣ ሲኒማ ለማየት እንዶቋመጠ ሰው አይኖቾን አፍጥጣ ዝግጁ ሆነች፡፡ ‹‹እርግጠኛ ነሽ የምናደርገውን እንደዛ ተቀምጠሸ ማየት ትፈልጊያለሽ?›› መንግስቱ ግራ በመጋት ጠየቃት፡፡ ‹‹ይልቅ እንትንህ እየሞሸሸ ነው…ሙሉ በሙሉ ሰውነትህ በርዶ ስሜትህ ከመጥፋቱ በፊት ቀጥል›› አለችው፡፡ ትብለጽ መንግስቱ አፈፍ አድርጋ ሶፋው ላይ ጣለችውና ከላይ ሆና እየበረደ ያለ ሰውነቱ እንደገና እንዲግልና እንዲወጣጠር ትረዳው ጀመር..መንግስቱ ወደሪቱሙ ለመመለስ ደቂቃዎች ቢፈጂበትም ቀስ በቀስ ግን የበላይነቱን ተረክቦ ልጅቷን ተሸከመና ከላዩ አንስቶ ከላይ ተከመረባት..ከዛ አቋርጣ የነበረውን ጣርና ማቃሰት ደመቅ አድርጋ ቀጠለች.. ትእግስት ባለችበት ሆነ በምታየው ነገር ሳቆ ሊያመልጣት ይተናነቃት ጀመር፡፡፡ ውቢት ቁጭ ብሎ ትእይንን የማየት አቀም ያጣች ይመስላል… ድንገት ከተቀመጠችበት ተነሳችና ቦርሳዋን አስቀምጣ የለበሰችውን ልብስ ከላይ ጀምሮ ማወላለቅ ጀመረች….ትዕግስት የምታየው ነገር ከማመን አቅሞ በላይ ስለሆነባት በድንጋጤ አይኖቾ ፈጠጡ … ውቢት እርቃኗን ከሆነች በኃላ ሄዳ በወሲብ እየቃተቱ ያሉት ጥንዶች ተቀላቀለቻቸው…ትእግስት መገረም ጉሮሮዋን አፈናት.ይህቺን ሴት በደንብ ታውቃታለች፡፡ አሁን ካናዳ ከአባታቸው ጋር የሄዱ ለአቅመ ሄዋን ለመድረስ እየተንደረደሩ ያሉ መንትያ ልጆች ያሏት በጣም የተረጋጋች ዘንካታ እና ደርባባ እመቤት ነበረች ፡፡በተለያየ ጊዜ ለልደትና ለበዓላት ዝግጅት እቤት እየተጋበዘች ሄዳ ከእጇ በልታለቸ ጠጥታለች፡፡ባሏ ለእሷ ታማኝ እንዳልነበረ ብታውቅም እሷን ግን ፈፅሞ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የምትጠረጥራ ሴት አልነበረችም፡፡ለትዳሯ ፍጸም ታማኝና ለልጆቾ ስትል መላ ነገሯን መስዋዕት አድርጋ በክብር የምትኖር ቁጥብ እመቤት አድርጋ ነበር የምታያት‹‹ ታዲያ ከመቼው እንደዚህ አበለሻሻት?›› ስትል ተገረመች፡፡ ትዕግስት አሁን እንደምታየው ማንም ከማንም አያንስም..እዚህ የመጣችበትም ጉዳይ ዋጋ የለውም..አሁን አሮራ እንዲህ ታደርጋለች ብላ ለመንግስቱ የምትነግርበት ምንም ምክንያት አይታያትም፡፡ እሱም እየሰራ ያለው ነገር ለጆሮ ሚከብድ ነውር ነው፡፡ መንግስቱና ሁለቱ ሴቶች ጣጣቸውን ጨርሰው አውልቀው በየቦታው የጣሉትን ልብስ እየለቃቀሙ ለብሰው እየተሳሳቁ ክፍሉን ለቀው ለመውጣት ከ30 ደቂቃ በላይ ወስዶባቸዋል፡፡የእነሱን መራቅ በድምፃቸው መጥፋትና በኮቴያቸው መደብዘዝ አረጋግጣ ከተወሸቀችበት ለመውጣት ብትሞክርም ቀላል ልሆነላትም፡፡ሰውነቷ ደንዝዞ ና እግሮቾ ተሳስረው ነበር፡፡እንደምንም እራሷን ቀስ በቀስ አለማምዳና አፍታታ ከተደበቀችበት ወጣችና ሹልክ ብላ ቢሮውን ለቃ በመውጣት መኪናዋ ወደ አቆመችበት ማንም ሳያያት ሄደች….ሞተሩን አስነሳችና በፍጥነት ግቢውን ለቃ ወጣች፡፡ ꔚꔚꔚꔚ ይዛ የመጣችውን ምስጢር የማወቅ መብት እንደሌለው ወሰነች፡፡አሮራ ጋር ያለው ሀጥያት መንግስቱ ጋርም አለ፡፡አሁን አሁን ስታስብ "እነዚህ ሰዎች የእውነትም ይፋቀራሉ ?" የሚለውን ለማመን እጅግ ነው የከበዳት፡፡ወደቤት ተመልሳ ከአሮራ ጋር መፋጠጥ አልፈለገችም፡፡የሆነ አእምሮዋን የምታሳርፍበት ቦታ መሄድ ነው የፈለገችው፡፡እና መጠጣትም አምሮታል፡፡ስትጠጣ ደግሞ ብቻዋን መሆን አልፈገችም፡፡በብቸኝነት ውስጥ ሰምጣ ከራሷ ህሊና ጋር በጥልቀት ለመሟገት ወኔው የላትም….አንድ ሰው ትዝ አላት፡፡የአሮራ አጎት እዝራ፡፡፡እሱ በደንብ ያጣጣታል ደግሞ በይሉኝታ ባልተገራ የፍልስፍና ወሬዎቹ ከገባችበት ቁዘማና ቅብዥርዝር ያለ ስሜት መንጭቆ ያወጣታል ፡፡መኪናዋን መንዳቷን ሳታቋርጥ ስልኳን አነሳችና ልትደውልለት ቁጥሩን እየፈለገች ሳለ ድንገት ሌላ ስልክ ተደወለላት…አየችው፡፡ አቶ ግርማ ነው፤የአሮራ የእንጀራ አባት፡፡ትንሽ ካቅማማች በኃላ አነሳችው፡፡ ‹‹ጋሽ ግርማ እንዴት ነህ?›› ‹‹ትዕግስታችን አለሁልሽ…የሆነ ነገር ላስቸግርሽ ነበር›› ‹‹ምን ልታዘዝ?›› ‹‹በቀደም አሮራ ኪሊፕ የተቀረፀችበት የገርጂውን ቤታችንን ታውቂዋለሽ አይደል?››ሲል ጠየቃት፡፡ ‹‹አዎ አውቀዋለው›› ‹‹እባክሽ መኪና ያዢና እዛ ሄደሽ መኝታ ቤት ኮዲኖ ላይ ኤምብሎፕ አለ፡፡ እሱን ይዘሺልኝ ክለብ ትመጪያለሽ?›› ‹‹እሺ ጦር ሀይሎች አካባቢ ስለሆንኩ አሁን በዚሁ ሄጄ አመጣልሀለሁ›› ‹‹ምን ?አሮራ አብራሽ ነች እንዴ?››ምቾት ባልተሰማው ድምፀት ጠየቃት፡፡ ‹‹አይ እሷ እቤት ነች …የግል ጉዳይ ስለነበረኝ ብቻዬን ነበር የወጣሁት፡፡ አሁን ጨርሼ ወደ ቤት በመመለስ ላይ እያለሁ ነው የደወልክልኝ፡፡›› ‹‹ታዲያ በትራንስፖርት ነሽ እንዴ?›› ‹‹አይ የአሮራን መኪና ይዤለሁ›› ‹‹እንደዛ ከሆነ አሪፍ ነው…ሂጂና እንደነገርኩሽ አድርጊልኝ፡፡››
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ꔚꔚꔚꔚ በተቀመጠበት ጀነን ብሎ ለሠላምታ እጅን እየዘረጋላት"እሺ ግርማ እባላለሁ...ስምሽን ማን ነበር ያልሺኝ?"አላት ። በፍጥነትና በቅልጥፍና እሱ ወዳለበት ቀርባ የዘረጋውን እጅ በትህትና እየጨበጠች"ትዕግስት እባላለሁ..ትዕግስት አደራ"አለችው። "ትዕግስት..ተቀመጪ" ትዕዛዙን አክብራ ተቀመጠች "እሺ አብዛኛውን ነገር ከአሮራ ጋር የተነጋገራችሁ መሠለኝ..?." "አዎ ጌታዬ ተነጋግረናል" "ጥሩ...ስራው የሙሉ ጊዜ ማለቴ ቀንም እንደአስፈላጊነቱ ለሊትም እንደሆነ እና መኖሪያሽም ከእኛ ጋር እንደሆነ አውቀሻል?" "አዎ እንደዛ በመሆኑ ተመችቶኛል..በፊትም የምኖረው ብቻዬንና ኪራይ ቤት ውስጥ ነበር....እሱን ለቆ ሙሉ በሙሉ እናንተ ጋር መግባት አይከብደኝም" "ፍቅረኛ ምናምን አለሽ..?."ሲል ያልጠበቀችውን ጥያቄ ጠየቃት። እንደመሽኮርመም አለችና.."በፊት ነበረኝ ሙሉ በሙሉ ከተለያየን ቆየን"ስትል መለሠችላት። "እሺ ...አሁንም የአሮራ ረዳት እስከሆንሽ ድረስ ፍቅረኛ መያዝ አትችይም... እሱ ላይ ትስማሚያለሽ?" "እኔም በቅርብ አመት ደግሜ ፍቅረኛ የመያዝና ራሴን ተመሳሳይ አይነት ችግር ውስጥ የመክተት ፍላጎት የለኝም..ግን......!!!""ግን ምን....." "አለ አይደለ..."ንግግሯን አቋረጠችና አይኖቾን አንከባለለች....መልሳ አንገቷን ደፍች፡፡ "አይዞሽ..ከአሁኑ ነገሮችን በግልፅ መነጋገሩ ጥሩ ነው..ተናገሪ?" የምትለውን ለመስማት የመፈለግ ጉጉት ያለበት በሚመስል ስሜት አደፋፈሯት። "እንዲሁ አምልጦኝ ነው..ያን ያህል አስፈላጊ ነገር አይደለም።" አቶ ግርማ ተበሳጨ"አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን የምወስነው እኔ ነኝ..ትናገሪያለሽ ተናገሪ ..."አሏት። "ያው ወጣት ነኝ..በሆነ ጊዜ የሆነ ነገር ሊያምረኝ ይችላል ..ፍቅረኛ ባይኖረኝም..ወጣ ማለት በምፈልግበት ጊዜ ፍቃድ ማግኘት እችላለሁ ወይ ብዬ ለመጠየቅ ነበር?" አቶ ግርማ መስማት የፈለገውን ነገር የሠማ በሚመስል ሁኔታ ፈገግ ብሎ "አይ ለእንደዚህ አይነት ጉዳይ ፍቃድ የምታገኚ አይመስለኝም... ባይሆን እንደዛ አይነት ፍላጎቶችሽን እዚሁ የምናሞላበትን መንገድ እየተማከርን እናመቻቻለን..አይደለም እንዴ? እንደዛ አይሻልም?"የሰውዬው አካሄድም ምኞትም ስለገባት በውስጧ ተደሰተች "ካሉ እሺ ተስማምቼያለሁ።"አለች።(ትዕግስት እዚህ ቤት የአሮራ ረዳት በመሆን ተቀጥራ ለመስራት ከአሮራ አጎት ከእዝራ ጋር በምትዶልትበት ወቅት አንድ አጥብቆ የነገራት ነገር አላማቸው ፈጥኖ ስኬት እንዲያገኝ በተቻላት መጠን አቶ ግርማን እንድታማልለው ነበር።አሁን ለማድረግ እየሞከረች ያለችው ያንን ነው።ካሰበችው በፍጥነትም ፍንጭ ያየች መስሎ ስለተሰማት ደስ አላት።) "በቃ አሁን ወደአሮሯ ተመለሺና ስራሽን መቼ እንደምትጀምሪ ተነጋገሩ።" በማለት አሰናበታት።ከተቀመጠችበት በፈገግታ እየተነሳች"ስራውን አገኘሁ ማለት ነው?"ስትል ጠየቀች። "አዎ አንቺን የመሰለች እንቡጥ ቆንጆ በምን አንጀቴ አይሆንም ብዬ መመለስ እችላለሁ?"አላት። "ይተማመኑብኝ እርሷንም ሆነ ልጆትን በሙሉ ልቤ ለማገልገልና ለማስደሰት እጥራለሁ።" "ጎበዝ.... እንደዛ እንደምታደርጊ እኔም ተሠምቶኛል።" "በሉ ደህና ይቆዩ" ብላ ክፍሉን ለቃ ወጣችና ወደአሮራ ተመለሰች። ꔚꔚꔚꔚ ምኞቴ የፈጣሪ የጥበብ ዜማ የሆነው ያንቺ ፍቅር ለዘላለም በውስጤ የሚንቆረቆርብኝ ወርቃማ ዋሽንት መሆን ነው።ከዋሽንቱ የሚወጣው የእግዚያብሄር ህልውና ያረፈበት አንቺን በጥልቀት የማፍቀር ፅናቴ ግጥምና ዜማ ተዘጋጅቶለት በአንቺ ውብ አንደበት ተዘፍኖ የእያንዳንድን ፍጥረት አለም ልብ ከርኩሮ እንዲገባና የተስፍና የመፅናናት መንፈስ እንዲበተን እፈልጋለሁ። ꔚꔚꔚꔚ ይሄንን ከላይ ያለውን ከመንግስቱ የተላከላትን መልዕክት እያነበበች ሳለች ነው በራፏ የተቆረቆረው።እየጠበቀቻት ስለሆነ ትዕግስት እንደምትሆን ገምታለች። ሞባይሏን ጠረጴዛዋ ላይ አስቀመጠች...የሆነ የተለየ ሀሳብ መጣላትና ያስቀመጠችውን ስልክ መልሳ አነሳች...ድምፅ መቅጃውን አፕ ተጫነችና "ይግብ "አለች።በራፉ ተከፈተና ትዕግስት አንገቷን አስቀድማ ገባች።አሮራ መቀመጫዋን ለቀቀችና ስልኳን በእጇ እንደያዘች ወደእሷ ተራመደች"እሺ እንዴት ሆንሽ...?ከአባዬ ጋር ተነጋገራችሁ?" ስትል ጠየቀቻት። "አዎ ተነጋግረን ጨርሰናል" "እ...ወጤቱስ?" "ስራ የምጀምርበትን ቀን ከአንቺ ጋር እንድነጋገር ነገሩኝ።" "እንኳን ደስ ያለሽ የእኔ ቆንጆ"ስልኳን በእጆ እንደያዘች ተጠመጠመችባት። "ይሄንን እድል በማግኘቴ ተደስቼለሁ...በጣም እንደምትደሰቺብኝና ረጅም ጊዜ አብረን እንደምንሰራ እምነት አለኝ"አለቻት ትዕግስት። "ሹር... ጥሩ የስራ ባለደረቦች ብቻ ሳይሆን ጓደኛሞች ጭምር እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ።እና...መች ነው መጀመር የምትፈልጊው።" "ነገ ስራ ቦታ በመሄድ በእጄ ላይ ያሉ ነገሮችን ላስረክብና ከነገ ወዲያ በጥዋት ሻንጣዬን ይዤ መጣለሁ።" "ችግር የለውም...ተዘጋጅተሽ እንደጨረሽ ደውይልኝ ...መኪና ልክልሻለሁ"አለቻት አሮራ። "እሺ አመሠግናለሁ" ተሳስመው ተለያዩ።ትዕግስት ቢሮውን ለቃ ስትወጣ አሮራ በፈንጠዝያ ወደመቀመጫዋ ተመለሰችና በስልኳ የቀዳችውን ድምፅ ሴቭ አድርጋ ከፈተችና መልሳ አዳመጠችው። አስደሰታት። ከዛ ‹‹አዝናለሁ …እንግዲህ መፅናናት ነው ምን ይደረጋል።ልጅቷ እንደምታያት እኔ ጋር ለመምጣት ቸኩላለች።አይዞኝ።››ከሚል ፅሁፍ ጋር አያይዛ የቀዳችውን የድምፅ ቅጂ ላከችለትና ቢሮዋ ያለው ፒያኖ ፊት ተቀምጣ ልስልስ ጣቷቾን ኪቦርድ ላይ በደስታ ማንሸራሸር ጀመረች። ꔚꔚꔚꔚ እንዲያበሳጨው ብላ ለመንግስቱ የላከችለት መልዕክትና የድምፅ ቅጂ ሲደርሰውና ሲያዳምጠው በውስጡ የፈጠረበት ደስታ አቅልን የሚያስት አይነት እና ተራራ የሚያህል ተስፋ ነበር በውስጡ የተከለበት ። ይቀጥላል የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!! youtube-https://www.youtube.com/@ethio2023 ቴሌግራም -https://t.me/zerihunGemechu TikTok-https://www.tiktok.com/@zerihungemechu67 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/zerihun.gemechu.5
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 11🥰 1👌 1
አሮራ ምዕራፍ-አስራአምስት ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ (ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል) ትንሿ የአጎቱ ሚስት ትብለፅ እና መንግስቱ ገስትሀውስ ናቸው። የኮምፒተር እስክሪኑ ፊት ለፊት ተቀምጠዋል።ቁጥር 126 ያሉት ሁለት ጥንዶች ተአምራዊ አይነት አለም ላይ ናቸው።ካሜራው ስቦ የሚያመጣላቸውን ምስል እያዩ ነው። ሴትዬዋ የቀይ ዳማ ነገር ስትሆን ሰውዬው ልጥልጥ ጥቁርና ዝግባ የሚባል መለሎ ነው። ሁለቱም እርቃናቸውን ናቸው።የሠውዬው እንትን የሰው አይመስልም። ትብለፅ"በፈጣሪ ይሄንን እንዴት ነው የምትችለው?"ስትል ጠየቀች። "ምነው ልታግዢያት አሰብሽ እንዴ?ያስጎመዣል አይደል?" "ሂድ እዛ...መበለሻሸት ምፈልግ ይመስልሀል..?.እየው እስቲ ይሄ በአፌ አይወጣም?" "ሲያስጨንቅ ትወድ የለ...?." "አይ የእኔ ልክ ይሄ ነው "አለችና እጇን ወደ ጭኖቹ መሀከል ላከችና የተወጣጠረ እንትኑን ጨመቅ ጨመቅ አደረገችለት..ባለበት ተቁነጠነጠ... የሁለቱም አይኖች የኮምፒተር እስክሪን ላይ በትኩረት እንደ ተሰካ ነው። ሴትዬዋ ወለሉ ላይ በጉልበቷ ተንበርክካ ፊቷ የተገተረውን የሰውዬውን እንትን በምራቋ እያራሰች በእጇ እያለበች እያቃተተችው ነው።ትብለፅ የምታየው ነገር የወሲብ አፕታይቷን ስለከፋፈተላት የመንግስቱን ዚብ ከፈተችና ፓንቱን ወደታች ሰብስባ እንትኑን አወጣችው። "እስቲ መጀመሪያ በራፍን ቀርቅሪው።"አላት፡፡ሄደችና እንዳላት ዘግታ ተመለሠች።የለቀቀችውን እንቱኑን እያሻሸች መመልከታቸውን ቀጠሉ። ሰውዬው ሴትዮዋን ከተንበረከከችበት አነሳና ጎትቶ ወደአልጋው ሊወስዳት ነው ብለው ሲጠብቁ ክፍል ውስጥ ባለ መለስተኛ ጠረጴዛ ላይ አስተኛትና እግሮቾን ወዲህ ወዲያ በለቃቀጧ መሀከል ገባ ...አባብሎ ...አለማምዶ የተወሰነ የብልቱን ክፍል ብልቷ ውስጥ አዋዶ ለማስገባት ከአምስት ደቂቃ በላይ ፈጅቷበታል። በዛአምስት ደቂቃ ውስጥ ሴትዬዎ ያሰማችው የደስታ መቃተት እና ጩኸት የእነመንግስቱን የወሲብ አምሮት ካለበት በርብሮ ሀይለኛ ውስዋስ ውስጥ ስላስገባቸው እነሱም ልብሳቸውን አወላልቀው እነሱ እንዳደረጉት እዛው ጠረጴዛ ላይ ያለውን ኮተት ወደመሬት በማራገፍ ተመሳሳዩን ማድረግ ጀመሩ...ዘግይተው ቢጀምሩም ጣጣቸውን ቀድመው ነበር የጨረሱት። ꔚꔚꔚ ꔚꔚꔚ ትዕግስት ለኢንተርቪው አሮራ ፊት ለፊት ተቀምጣለች። "እሺ እስቲ እራስሽን አስተዋውቂ?" "ትግስት አደራ እባላለሁ ።በማናጅመንት ዲግሪ አለኝ።ከተመረቅኩ አራት አመት ሆኖኛል።አራት አመት ሄቨን ኢንተርናሽናል ገስት ሀውስ በምክትል አስተዳዳሪነት ነበር የሠራሁት።አሁን ደግሞ እድሉን ከሰጠሺኝ የአንቺ ረዳት በመሆን በተቻለኝ መጠን ላግዝሽና አገልግሎቴን በቀናነት ለመስጠት እፈልጋለሁ።"ስትል መለሰች። "ጥሩ። እየሠራሽ ያለሽውን ስራ ለምን ልትለቂ ፈለግሽ?" ትዕግስት ቅዝዝ እንደማለት ብላ ለደቂቃዋች እረፍት ከወሰደች በኃላ መመለስ ጀመረች"ስራውን መልቀቅ አልፈልግም ነበር።በጣም የምወደው የስራ ቦታ ነው።ኃለቃዬን በጣም ማከብረውና ለእኔ እንደወንድሜ የሚያስብልኝ ሰው ነው።የስራ ቦታዬ ሳይሆን የራሴ ቤት ነው የሚመስለኝ።" አሮራ ተደነጋገራት"ታዲያ እንዲህ የምትንሰፈሰፊለትንና እንደራስሽ ቤት የምታይውን ስራ ለምን ለመልቀቅ ፈለግሽ?" "ላንቺ ባለኝ የተጋነነ አድናቆት የተነሳ...በቃ ምክንያቴ ያ ነው።ዘፈኖችሽን በጣም ነው የምወዳቸው?" "ጥሩ ግን ዘፈኖቼ ማለት እኮ እኔን ማለት አይደለሁም...እንደዘፈኖቼ ሆኜ ባታገኚኝስ?ምን ልታደርጊ ነው? ከሳምንት በኃላ ጥለሽ ልቴጂ ነው?" "ለምን እንደዛ አልሽ...እኔ እኮ ከብዙ አይነት ፀባይ ካላቸው ሰው ጋር ነው ስሰራ የኖርኩት ።ገስት ሀውስ ስንት ዝና ያላቸው ታዋቂ ሰዎች ይመጣሉ።ለቀናትም ከእኛ ጋር ይቆያሉ።እና በቆይታቸው ስራቸውና ባህሪያቸው ምን ያህል እንደሚራራቅ በተደጋጋሚ መታዘብ ችያለው።እና ግንዛቤው ስላለኝ ችግር የለውም።አንቺ ብቻ እድሉን ስጪኝ።" መልሷ በጣም አረካት።ቀጣይ ጥያቄ ልትጠይቃት ስታሰላስል ሞባይሏ ድምፅ አሰማ።መልዕክት ነው።አነሳችና አየችው።መንግስቱ ነው።መታገስ ስላልቻለች በመገረም ከፈተችና ማንበብ ጀመረች። ꔚꔚꔚꔚ ሙዚቃ ከወንድ ልብ ውስጥ እሳት መጫር ፣ ከሴት አይኖች ደግሞ እንባ ማመንጨት አለበት። ይላል ሩሚ....አሁን ነው የሆነ መፅሀፍ ላይ ያነበብኩት።እናም አንቺ ትዝ አልሺኝ..መለከፍ እኮ ነው ...ሙዚቃ ማለት እራሱ ሙሉ በሙሉ አንቺን ለመግለፅ የተፈጠረ መስሎ ነው የሚሰማኝ …አፈቅርሻለሁ እሺ ››ይላል ꔚꔚꔚꔚ ꔚꔚꔚꔚ አንብባ ስትጨርስ ፈገግ አለችና ስልኩን ጠረጴዛው ላይ መልሳ ትኩረቷን ወደ ትእግስት መለሰችና። "ይቅርታ አንድ የመጨረሻ ጥያቄ..አንቺን ለዚህ ስራ የጠቆመሽ የምወደው አጎቴ ነው...እሱ ደግሞ እንዲህ በቀላሉ ኃላፊነት አይወስድም... ከአጎቴ ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ?"ስትል የገረማትን ጥያቄ ጠየቀቻት። "ጋሽ እዝራ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ይተዋወቃል...በዛ ምክንያት ከእኔ ጋር የተወሰኑ ቀናቶች መገናኘት እና በአንዳንድ ጉዳዬች ላይ የመወያየት እድሉ ነበረን።እና ላንቺ ያለኝን አድናቆት ስነግርው አጎቷ ነኝ አለኝ።ከዛ ይበልጥ ተቀራረብን።ከዛ ሰሞኑን እንዲህ አይነት ጉዳይ አለ ትፈልጊያለሽ ወይ ሲለኝ እባክህን በጣም ነው የምፈልገው አልኩት።በአጭሩ ይሄው ነው።"ስትል አስረዳቻት። አሮራ ከመቀመጫዋ ተነሳች።"እንግዲህ እንደማየው የምወደው አጎቴ ይወድሻል...እኔም ደስ ብለሺኛል...የመጨረሻ ውሳኔ የሚወስነው ግን አባቴ ግርማ ነው።ተነሽ ወደእሱ ቢሮ እንሂድና ላስተዋውቅሽ።የእሱን አስተያየት እንስማና የመጨረሻ ውሳኔ ላይ እንደርሳለን።"አለቻት፡፡ ትዕግስት ከመቀመጫዋ ተነሳች"እሳቸውም እንደሚወድኝ ተስፋ አደርጋለሁ "ብላ ተከተለቻት።ተያይዘው ከቢሮ ሲወጡ የቢሮውን የግራና ቀኝ በር ታከው በተጠንቀቅ ቆመው እየጠበቁ የነበሩ ፈርጣማ የሴት ጋርዶች ነበሩ።እነዚህን ጋርዶች ወደውስጥ ስትገባም በቦታቸው በተጠንቀቅ ቆመው ነበር። ፈንጠር ብሎ ወደሚገኘው የአሮራ አባት ቢሮ ሲራመድ ጋርዶቹ ከኃላቸው ተከተሎቸው።ትእግስት ወደኃላ ዞር መለስ እያለች ስታይ። "እነሱን እርሻቸው...ጥላዎቼ ናቸው በየሄድኩበት ከኃላዬ የማይጠፉ"አለቻት አሮራ "ገባኝ… ለአዲስ ሰው የሚከብድ ነገር አለው?" "አይዞሽ ስራውን ካገኘሽ ትለምጂዋለሽ..."አለቻትና የአባቷን የቢሮ በራፍ አንኳኳች። " ይግብ›› የሚል ሻካራ ወንዳወንድ ድምፅ ከውስጥ ተሰማ። ትዕግስት የልብ ምቷ ፍጥነቱን ጨመረ...ስለእኚህ ሰውዬ የሠበሠበችው መረጃ ምቾት ሚሰጡ ሆነው አላገኘቻቸውም ።አይ አንቺ የልጄ ረዳት መሆን አትቺይም ብለው ሀሳቧን እንዳያኮላሹባት ፈርታለች።አሮራ በራፍን ገፋ አድርጋ ከፈተችና ትዕግስትን አስከትላ ወደውስጥ ገባች። በራፋን መልሳ ዘጋችና ወደአባቷ ዞራ"አባዬ እንግዳ ይዤ ነው የመጣሁት።" "ከእኔ ፀሀይ ጎን የምትታየው ጨረቃ ማን ነች?"በሚል ጥያቄ ተቀበሏቸው። "አባ የአንተ ፀሀይ ይህቺን ጨረቃ ረዳቷ አድርጋ ለመቅጠር ትፈልጋለች...እናም አውራትና ብራኬህን እንድትሰጠን ነው ይዤት የመጣሁት...በሉ ለብቻችሁ ልተዋችሁ..."ብላ ትዕግስት የቢሮ መሀል አካባቢ እንደቆመች ትታት ክፋሉን ለቃ በመውጣት በራፉን ዘግታላቸው ሄደች...ትዕግስት ከአሮራ አባት ከአቶ ግርማ ጋር ተፋጠጠች።
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
አሮራ ምዕራፍ-አስራአራት ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ (ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል) ገስት ሀውስ አንድ መኝታ ክፍል ገብቶ በጀርባው አልጋ ላይ በመንጋለለ ያስባል።ከወራት በፊት ከስር ቤት በወጣበት ቅፅበት ምን ሰርቶ ምን በልቶ የት እንደሚኖር በመጨነቅ ላይ ነበር።እነዛ ጥያቂዎቹ በአጎቱ አማካይነት ተአምራዊ በሆነ ሁኔታ ያለምንም ልፋት ያለምንም ጥረት ተመልሰውለታል።አሁንም ሲያስብ በጣም ይገርመዋል። ለሠው ልጆች ውድ የሆኑ ነገሮች አየር-ውሀ እና ምግብ ናቸው።መጠለያም እንኳን የሞትና የህይወት ጉዳይ አይደለም።እንደውም ከመጠለያ በላይ ወሲብ ነው የህይወት እና የሞት ጉዳይ የሆነው።እድሜ ልካችንን ወሲብ ባናደርግ ነፋሳችን መረረኝ ብላ ስጋችንን ለቃ አትሄድም። የተመረተወም ዘር በራሱ ይወገዳል...ግን የጎንዬሽ ሞት እንሞታለን። ወሲብ ያልፈፀመ ሰው ልጅ አይወልድም .. አንድ ሰው እድሜውን ሙሉ ልጅ ካልወለደ ደግሞ ዘሩን ማስቀጠል አልቻለም ማለት ነው።እንዳዛ ከሆነ ደግሞ የጎንዬሽ ሞት ሞተ ማለት ነው።ስለሆነም ልጅ ሆነን ለሰው ልጅ መሠረታዊ ነገሮች አየር ምግብ መጠለያ ተብሎ የተነገረን የተወሰነ ስህተት አለበት ሲል አሰበ...እንደዛ ሊያስብ የቻለው መጠለያን በወሲብ መተካት ነበረባቸው የሚል የፀና እምነት ስላለው ነው።የሚገርመው ግን እነዚህ በጣሞ ውድ እና አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ወይ በነፃ ካልሆገም እርካሽ በሚባል ዋጋ ነው የምናገኛቸው። ህይወታችንን በስራ መጥመድና ብዙ ገንዘብ ለማግኘት ላባችንን ጠብ የምናረገው እነዚህን መሠረታዊ ነገሮች ለማሟላት ሳይሆን ለቀሪዎቹ የቅንጦት እቃዋች ነው። አንገታችን ላይ የሚንጠለጠል አስር ግራም የአልማዝ ሀብል ስንት ብር ያወጣል.?.ያን ብር ለማግኘት የስንት ሰው ላብ ይንጠባጠባል? የስንት ሰው መዳፍ ይላጣል..?መንግስቱ አሁን ባለበት ሁኔታ ልክ እንደማንኛውም ሰው ለህይወቱ ወሳኝ የሆኑት ነገሮች ውሀ አየርና ምግብ ናቸው።እነሱን ለማግኘት ደግሞ የሚያስጨነቀው ነገር የለም።የእሱ ችግር ለህይወቱ አስፈላጊ ከሆኑት ነገሮች በላይ በጣም በጣም አስፈላጊ የሆነ አንድ ሌላ ነገር መኖሩ ነው...የአሮራ ፍቅር...አዎ ለእሱ ያ ወሳኙ ነገር ነው ...ስልኩ ጮኸና አነሳው....የደዋዩን ማንነት ሲያውቅ ገረመው። ስለእሷ እያሰበ ደወለች።አሮራ የእሱ የልብ ምት። "አሮራ ነፋሴ እንዴት ነሽ?" "አለውልህ" "የት ነሽ.....ፀጥ ያለ ነገር ነው ሚሰማኝ ?" ""አዎ እቤት ክፍሌ ውስጥ ሻወር እየወሰድኩ ነው...ገንዳ ውስጥ ነኝ"መለሰችለት። "ውሀው ታድሎ?" ከት ብላ ሳቀችና"እንዴት ማለት?" "ሰውነትሽን እንደፈለገ ይነካካላ?" "ታዲያ ከውሀው ይልቅ ሳሙናውን ብትሆን አይሻልም?" "እንዴት ?ሳሙና ይሻላል እንዴ?" "ሳሙና ብትሆንማ በእጆቼ መዳፍ ይዝህና ከዛ መላ ሰውነቴን ከላይ ከአንገቴ ጀምሬ እስከእግሬ ጥፍር ድረስ እያመላለስኩ እቀባህ ነበር" በመጎምዠት ምራቁን ውጦ"ውይ በምኞት አሰከርሺኝ"አላት ። "አይዞኝ ..እራስህ ነው የጀመርከው ...በል አሁን ተለቃልቄ ልውጣ ...የምሄድበት ቦታ አለ " "የት እንደሆነ መጠየቅ እችላለሁ?" "ክለብ ነው የምሄድ ..ምርጥ የተባለች ረዳቴ ስራ ልትለቅ ነው። እሷን የምትተካ ልጅ ካገኘሁ ልሞክር ነው። አንድ አምስት ልጆችን ኢንተርቨው ለማድረግ ቀጥሬቸዋለሁ።" "ስለዚህ ነገር ሰምቼለሁ ልበል?" ደነገጠች.."አይደረግም! እንዴት ልትሰማ ትችላለህ ?እጩዋቹ እኮ ሰሌክት የተደረጉት በጣም ቅርብ በሆኑ የቤተሠብ አባል ሪኮመንዴሽን ነው። "እኔስ ቤተሠብሽ አይደለሁ? " "እሱማ ነው.. ግን ገርሞኛል" "ላስረዳሻ... በጣም ልዩ የነበረች ረዳቴ ነች የነገረችኝ...እንዴትና ከማን እንደሰማች አላውቅም.. ግን ልወዳደር ነው ብላኝ ሰሞኑን አኩርፌታለሁ፡፡" "አትለኝም ... እንዴት አስደሳች ወሬ ነው የምትነግረኝ በጌት..ለመሆኑ ስሟ ማን ነው?" "ትዕግስት ..ትዕግስት አደራ" "ጥሩ ..እስኪ ስለትዕግስት ጥቂት ንገረኝ" "ያው ታውቂያለሽ እኔ በአንቺ ፍቅር ነሁልዬ እንዲሁ ስንዘላዘል ነው የምውለው...የተሠበረውን ተክታ...የፈረሰውን አሳድሳ....የተደፋውን አቃንታ..ድርጅቱን በዋናነት የምታስተዳድረው እሷው ነች። በአጠቃላይ ደም ስሬ በያት...እሷን ቀጠርሺብኝ ማለት ቀጥታ እጄን ጎትተሽ ኪሳራ ውስጥ አስገባሺኝ ማለት ነው...ካልሆነ እኔኑ ብትቀጥሪኝ ይሻለኛል።" "በጣም እያስገረምከኝ ነው...እስኪ ስለፀባዮ ትንሽ ንገረኝ።" "ለሌላ ሰው አላውቅም ለእኔ ግን ነፍሷን ይማርና ከእናቴ ቀጥሎ የምትረዳኝም የሀሳቤን ሳልናገር የምትፈፅመኝ ልጅ ነች።" "አመሠግናለሁ" "አረ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ...ፈተናውን እንደወደቀች አድርገሽ ትተይልኛለሽ።ይሄን ውለታሽን መቼም አረሳውም" "አይ ግድ የለም። የውለታው እዳ በእኔ ላይ ይሁን....እንዲህ አይነት ልጅ ላንተም አትጠቅምህም... ታሰንፋሀለች... እርግጠኛ ነኝ ያለእሷ የተሻልክ ጠንካራ ሰው ትሆናለህ" "ምን እያልሽ ነው?" "በቃ ቸው ...ትግስትን ተነጥቀሀል"""ብላ ስልኳን ዘጋችው። መንግስቱም በደስታ ፈገግ አለ...በቅርብ ጊዚያቶች ያላሰባቸው ነገሮች እየተከወኑለት በመሆኑ ፈጣሪውን አመሠገነና ስልኩን አውጥቶ ለአጎቱ ሁለተኛ ሚስት ደወለ። "እንዴት ነሽ?" "አለሁልህ ሰላም ነኝ" "የት ነሽ?" "አሁን የትነሽ ማለት ምን ማለት ነው?እቤት ነኛ...ለአንተ ሳልነግር የት እሄዳለሁ ?" "ጥሩ...የሆነ ነገር አስቤ ነበር?" "ምን? አሁን ልትመጣ?" "አይ... አይደለም.. አንቺ እንድትመጪ" " የት?" "የት ቢሆን ትመጪያለሽ?" "አንተ ጥራኝ እንጂ የትም ቢሆን እመጣለሁ" "ትልቁ ቤትም ቢሆን?" "አይ እንደዛ አላልኩም..ከሴቲዬዋ ልታደባድበን ነው እንዴ? " "ምን ያደባድባችሀል?" "በፊት አጎትህ ብቻ ነበረ ምክንያታችን… አሁን አንተም ተጨምረሀል" .."እንዴት ?አልገባኝም።" "እሷንም እንደእኔ እየነካካሀት እንደሆነ ማላውቅ መሠለህ?" ያልጠበቀው ንግግር ስለሆነ ደነገጠ"ምን ማለት ነው..እንዴት እንደዛ ልትይ ቻልሽ?" "ሴት እኮ ነኝ ..እንዲህ አይነት ነገሮችን በቀላሉ እረዳለሁ...ለማንኛውም ይመችህ...በእኔ በኩል ችግር የለውም፡፡"ብላ እስደመመችው፡፡ "በይ እሺ...የፈለኩሽ ገስት ሀውስ እንድትመጪ ነው።..ትዕግስት ለአንድ ወር ፍቃድ ልትወጣ ስለሆነ እንድታግዢኝ ፈልጌ ነበር" "እውነትህን ነው?" "አዎ እውነቴን ነው...ማለቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ?" "አረ ፍቃደኛ ነኝ...እንደእስረኛ እቤት ታፍኖ መዋል እንዴት መሮኛል መሠለህ...?እንደውም ይሄን እንደውለታ ነው የምቆጥረው...እናም እዛው በቀን አንድ አንድ ሰጥሀለው።" "ምንድነው የምትሰጪኝ?" "እሙሙዬ ነዋ?" "በቃ ተስማምተናል...አጎቴ ሲደውልልሽ ግን እንዳትነግሪው...ቅር ሊለው ይችላል።" "የትኛውን ነው የማልነግረው...?ስለስራው ነው ወይስ እንደምትከካኝ ?" "አይ ስለስራው...ሌላውን ንገሪው ችግር የለውም" ከት ብላ ሳቀች። ተሰናበታትና ስልኩን ዘጋው፡፡ ይቀጥላል የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!! youtube-https://www.youtube.com/@ethio2023 ቴሌግራም -https://t.me/zerihunGemechu TikTok-https://www.tiktok.com/@zerihungemechu67 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/zerihun.gemechu.5
Hammasini ko'rsatish...

👍 7
"አንድ ወር አለፈን?" የእውነት ተበሳጨ"ምን አይነት ብሽቅ ነሽ...ግብስብስ ችግሬን ሁሉ አይደል በየቀኑ ምዘከዝክልሽ..ይሄን የሚያህል ከባድ ችግር ሲያጋጥምሽ ካልነገርሺኝ ጓደኝነታችን ላይ ጥያቄ አለሽ ማለት ነው?" እዝራ ጣልቃ ገባ"አይ እንደዛ እንኳን አይመስለኝም...ጓደኝነታችሁ ላይ ጥያቄ ቢኖራት አንተን ለመርዳት ይሄን ሁሉ እርቀት አትጓዝም ነበር..ግን ሰው ችግሮችን የሚፈታበት የራሱ የሆነ የተለየ መንገድ አለው።"በማለት ሊያረጋጋው ሞከረ። "በቃ ወደጉዳያችን እንግባ"ትዕግስት ነች እየገብበት ያለው መስመሩን የሳተ አዲስ አጀንዳ ስላልጣማት ወደመስመራቸው እንዲመለሱ ያሳሰበችው "እና ቆርጠሽ ትገቢያለሽ ማለት ነው?"መንግስቱ ጠየቃት። "ከፈቀድክልኝ በደስታ ..."ስሜቱ ተነካ ...ከመቀመጫው ተነሳና ወደእሷ መቀመጫ ሄደ...አጠገቧ ተቀመጠና ወደራሱ ሽጎጥ አድርጎ አቀፋትና ግንባሯን ሳማት። ይቀጥላል የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!! youtube-https://www.youtube.com/@ethio2023 ቴሌግራም -https://t.me/zerihunGemechu TikTok-https://www.tiktok.com/@zerihungemechu67 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/zerihun.gemechu.5
Hammasini ko'rsatish...

6
መንግስቱ ትዕግስት የላከችለት አድራሻ ጋር ደረሰ ።መኪናዋን አቆመና ገባ። ግሮሰሪ ነው።እንደዛ አይነት ቦታ ለምን እንደቀጠረችው ምንም ሊገባው አልቻለም። እንዲህ አይነት ቦታ አብረው ገብተውም ተዝናንተው አያውቁም።ወደውስጥ ገብቶ ዞር ዞር እያለ ሲፈልግ ከሩቅ አያት..በደስታ እየፈገገች በፈንጠዝያ ትስቃለች።ከጎኗ ሌላ ወንድ አለ.. .ይበልጥ ድንግርግር አለው። ወደእነሱ እየተቃረበ ሲመጣ የሰውዬውን ማንነት ለየው።ያ ደግሞ ይበልጥ አስደንጋጭ ነው የሆነበት"ምን እየተካሄደ ነው?"እያለ ተጠጋቸው። " ሀለቃ በስተመጨረሻ መጣህ?""ትዕግስት ነች የመጀመሪያውን ንግግር የተናገረችው። "ምነው ቆየሁባችሁ እንዴ?""አለ እጅን በየተራ ለሠላምታ እየዘረጋ። "አይ የሞቀ ጫወታ ላይ ስለነበርን ችግር የለውም"መለሰች ትዕግስት። ወንበር ስቦ ተቀመጠ "ትተዋወቃላችሁ አይደል...ጋሼ የአሮራ አጎት ነው።" "አውቃቸዋለሁ...በጥቂቱም ቢሆን ተገናኝተን እናውቃለን" ሲል አረጋገጠላት። "ስሜን ከፈለክ ደግሞ እዝራ እባላለሁ" "እንግዲያው ከቀን ጀምሮ በአጋጣሚ ተገናኝተን ዘና ስንል ነው ያመሸነው..ድንገት ያንተ እና የአሮራ ጉዳይ ተነሳና ለምን አንጠራውምና አብሮን ዘና አይልም ብለን አሰብን"ስትል አብራራችለት። "ስለጠራችሁኝ ደስ ብሎኛል" "ይሄኔ በልብህ አሁን ይሄ ሽማጊሌ ምን ይሰራልኛልና ነው ልታገናኚኝ ይሄን ያህል ያዋከብሺኝ....ጎበዝ ከሆንሽ እራሷን አግኝተሽ አታገኚኝም ነበር.. እያልክ በውስጥህ እያማሀት ነው አይደል?"አለው እዝራ። መንግስቱ ደነገጠ"አረ ጋሼ እንደዛ አላሰብኩም...ከእርሶ ጋር በደንብ መተዋወቅ እኮ በተዘዋዋሪ ከአሮራ በተወሰነ መጠንም ቢሆን መገናኘት ማለት ነው...የአሮራ የሆነ ነገር ሁሉ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው" "ይገባኛል..ስቀልድ ነው...ለጫወታው ድምቀት ብዬ ነው" የሚጠጣውን አዘዘና ለጫወታው እራሱን ይበልጥ አነቃቃ። እዝራ ፊቱ ያለውን ደረቅ ጅን አነሳና ከተጎነጨለት በኃላ "ስለአንተና አሮራ ለአመታት ስከታተል ነበር...የተወሰነ መረጃ አለኝ...ቢሆንም ግን አንዳንድ እርግጠኛ ያልሆንኩባቸው ጉዳዬች ስላሉ አሁን ቀጥታ ልጠይቅህ...የእኔን አሮራ ምን ያህል ታፈቅራታለህ?" ፍርጥም ያለ ግን ደግም ያልጠበቀውን ጥያቄ ጠየቀው።ድንዝዝ ነው ያለው። "ግን አሮራን ምን ያህል ነው ማፈቅራት?"ድምፅ አውጥቶ አልጎመጎመ። "መልሰህ እኛን እየጠየቅከን ነው ?"አለው እዝራ። "አይ እራሴን እየጠየቅኩ ነው?" "እሺ ምን መልስ አገኘህ?" "እኔ እንጃ ....የእውነት ምን ያህል እንደማፈቅራት አላውቅም"ሲል ቅዝዝ ባለ ድምፅ መለሰ።ትዕግስት ሽምቅቅ አለች።ቀኑን ሙሉ ስትለፋበት የዋለችውን ጉዳይ ገደል እየከተተው መስሎ ተሠማት...ቀስ አለችና እግሯን አስረዝማ ረገጠችው...ይሄን ያደረገችው ነቃ ብሎ መልሱን እንዲያስተካክል ለማድረግ ነው።እሱ ግን ለእሷ ጉሽማ ምንም ትኩረት ሳይሰጥ በጀመረው ሀሳብ ገፋበት ?"እውነቴን ነው ጋሼ ..አውቄ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር..እራሴን ምን ያህል እንደማፈቅረው እንደማላውቅ ሁሉ እሷንም በምን መጠን እንደማፈቅራት አላውቅም።" መልሱ ትዕግስት ከተረዳችው በተቃራኒ የአሮራን አጎት የሚያስደምም ሆኖ ተገኘ።"ድንቅ የሆነ ሀቀኛ መልስ ነው የመለስክልኝ።...እንደገመትኩት እውነተኛው የፍቅር መብረቅ ነው ልብህን ከሁለት የሰነጠቀው... አውቃለሁ እስከአሁን ከአሮራ ጋር በተነካካ ጉዳይ ብዙ ፈተናና መከራ አሳልፋሀል።ግን እሷን የራስህ ማድረግ የምትፈልግ ከሆነ እስከአሁን ከጣርከው በላይ መጣር ይጠበቅብሀል። ምንአልባትም እስከአሁን ያገጠመህ ፈተና ወደፊት ሊያጋጥምህ ከሚችለው ጋር ሲነፃፀር ቀልድ ሊሆን ይችላል።" ፈገግ አለ መንግስቱ"ጋሼ እኔ እኮ እሷን ማግኘት አይደለም እቅዴ...እሷ የእኔ እንደሆነች ነው የማስበው...በዛ ምክንያት ሞትን እንኳን ፊት ለፊት የመጋፈጥ ድፍረቱም ብቃቱም አለኝ።በእሷ ስም ይሁን እንጂ ምንም ቢሆን ምንም ግድ አይሰጠኝም።" "ጥሩ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ ሦስታችን እንደ አንድ ብድን እንሰራለን። የመጀመሪያ አላማችን የአሮራ ልብ አንተ ላይ ሙሉ በሙሉ እንዲያርፍ ማድረግ ነው ።" "በጣም ደስ ይላል...ልቧ አንተ ላይ አረፈ ማለት ደግሞ በቃ አለቀ አፈስካት ማለት ነው።"አለች ትዕግስት። አጎቷ ተቃወሟት"አይ ...ያ እውነት አይደለም...ልጅቷ አሮራ ነች። ዝነኛ ነች...በጥበቃ የምትንበሳቀስ ነች.. በአባቷ ተፅዕኖ ውስጥ ያለች ነች...ብዙ ብዙ ነገር አለ። ጉዳዩ የምታስቢውን ያህል ቀላል አይደለም።" "ግን ሌላ ፍቅረኛ የላትም አይደል..?ማለቴ ምን አልባት?"ትዕግስት በውስጧ የሚጉላላውን ጥያቄ ጠየቀች። "ይሄንን ጥያቄ መመለስ አልችልም...በአሮራ ህይወት ዙሪያ ብዙ የተወሳሰብ ነገሮች አሉ..ለማንኛውም ሁሉን ነገር በሂደት የምናውቀው ይሆናል...እና ለተልዕኮው ዝግጅ ናችሁ።"እዝራ ነው ጠያቂው። "በትክክል ጋሼ ዝግጅ ነን..እንዴት ነው ምናደርገው ግን ?"መንግስቱ ጠየቀ። "ምን መሠላችሁ ሠሞኑን የአሮራ ረዳት ስራ ልትለቅ ነው።እና እሷን የሚተካ ሰው እየተፈለገ ነው..እኔ ያሠብኩት እንደምንም ብለን ጓደኛህ ትእግስትን በዛ ቦታ ለማስቀጠር ነው።የአሮራ ረዳት መሆን ማለት ስራ ባታም ስትሄድ ሆነ እቤት እያለች ቀንም ሆነ ለሊት ከእሷ ጋር መሆን ማለት ነው።ይህ ደግሞ ያለችበትን ሁኔታ በጥልቀት ለመረዳት...የተሻለ ዕቅድ ለመንደፍ..ብሎም በአንተና በእሷ መካከል ድልድይ ለመገንባት በጣም ፐርፌክት የሆነ መንገድ ነው።"አብራራላቸው። መንግስቱ ያልጠበቀው ነገር ስለሆነ ምን እንደሚል ግራ ገባውና ወደትዕግስት ዞሮ "ትጂ ምን ትያለሽ?"ሲል የእሷን አስተያያት ጠየቃት። "ሀለቃ አንተ ከመምጣትህ በፊት በጉዳዩ ላይ ተነጋግረንበት ነበር...እኔ አንተ ለእሷ ባለህ ፍቅር በጣም ነው የምደመመው... ይህ ፍቅር የሁለት ወገን ሆኖ ፍሬ እንዲያፈራ ለማድረግ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ...እና አንተ ፈቅደህ ከስራ ካሰናበትከኝ እንደምንም ተፋልጬ ስራውን አገኝና ሻንጣዬን ሸክፌ እቤቷ በመግባት የእሷ ረዳት ለመሆን እና ለአንተም ፍቅር አንባአሳደር ለመሆን ፍቃደኛ መሆኔን ስነግርህ በደስታ ነው"ስትል በሙሉ ፈገግታ መለሰችለት። "እሺ ስራውን ስሪ ለምንድነው ሻንጣሽን ይዘሽ እቤቷ የምትገቢው?" መንግስቱ ያልገባውን ጥያቄ ጠየቀ። "ስራው እንደዛ ነው።የበፊቷም ልጅ እዛው ትልቁ ቤት የራሷ ክፍል ተሰጥቷት ነበር የምትሰራው...ስራው ልክ እንደነዳጅ ማደያ የ24/7 ነው" "እዚ ጋር ነዋ ችግሩ" መንግስቱ ነው ተናጋሪው "ይሄ እንደውም ለተልዕኮችን በጣም አሪፍ ይሆናል እንጂ እንዴት ሆኖ ነው ችግር የሚሆነው?።እዛው ክፍል ይዤ ገባሁ ማለት እኮ ረዳቷም ፣ሞግዚቷም ፣ጓደኛዋም የመሆን እድል አገኘሁ ማለት ነው ።ያ ደግሞ በሂደት ሁሉን ነገር እንዳውቅና እናንተን ለማቀራረብ የምችልበትን መንገድ ለማወቅ እድል አገኘሁ ማለት ነው"ጥቅሙን አብራራችለት "ገብቶኛል እኮ...ግን እሺ የእኔ ስራ ችግር የለውም ተልዕኮሽን እስክታጠናቅቂ ለራሴ ጥቅም ስል ልፍቀድልሽ...ባለቤትሽስ? ይሄንን የሚስማማ ይመስልሻል?"የዘነጋችው የመሠለውን ነገር ሊያስታውሳት ሞከረ። የአሮራ አጎት እንደመደንገጥ አለና"እንዴ ባለቤት አለሽ እንዴ? ሲል ጠየቃት። "አዎ አላት"መለሰ መንግስቱ "አይ እውነት አይደለም...ነበረኝ...አሁን ግን ነፃ ነኝ" መንግስቱ ደነገጠ... ይሄንን በተመለከተ ምንም አይነት መረጃ የለውም"ከመቼ ጀምሮ?"
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 1🤔 1
"በፈጣሪ...ምን እየሠራሁ ነው? ደወልኩለት እኮ"እራሷን ወቀሰች። ቢሆንም በውስጧ እየተርመሠመሠ ያለው ደስታ የተለየ አይነትና ያልተለመደ ነው። ይቀጥላል የሚከተለውን ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!! youtube-https://www.youtube.com/@ethio2023 ቴሌግራም -https://t.me/zerihunGemechu TikTok-https://www.tiktok.com/@zerihungemechu67 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/zerihun.gemechu.5
Hammasini ko'rsatish...

🥰 3
አሮራ (ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል) ምዕራፍ-12 ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ "ለምን እንዳፈቀርኩሽም ..እንዴት እንዳፈቀርኩሽም አላውቅም.. ከመፈጠሬ በፊትም በነፋሴ ውስጥ ተሠራጭተሽ የነበርሽ መስሎ ይሰማኛል...ምን አይነት አገላለፅ ነው ልትይ ትችያለሽ ..ግን የእውነትም እንደዛ ነው የሚሰማኝ።አእምሮዬ ሁሉ ባንቺ ፍቅር የተሞላ ነው...ደግሞ እኮ አንቺ መልሰሽ ታፈቅሪኛለሽ ብዬ ተስፋ በማድረግ አይደለም ...ፍፅም...ግን ያ አያሳስበኝም..ብቻዬን አፍቅሬሽ ብቻዬን አግብቼሽ ኖራለሁ..." ꔚꔚ የአንቺን ፍቅር ፍላጎት በልቤ ውስጥ የሚንበለበል እሳት ነው።ስለአንቺ ሳስብ ለውስጤ የሚረጨው ደስታ ዘላለማዊ ነው።የማንኛዋንም ሴት ገላ ስነካ የአንቺ ፍቅር ግለት ነው ከሰውነቷ መንጭቶ. እኔ ጋር የሚደርሰው " ꔚꔚꔚ በማታ ብቻዬን ወክ እየበላሁ ጨረቃን በተመስጦ መመልከት እወዳለሁ።ለምን ይመስልሻል፡፡ በጨረቃ ክበብ ውስጥ የአንቺን ምስል በጉልህና በግልፅ ተቀርፆ ስለሚታየኝ ነው።ከጨረቃ ብርሀን ተረጭቶ ዙሪያዬን የሚከበኝ ብርሀን ከአንቺ ውብ አይኖች ምንጭ የተገኙ መስሎ ነው ሚሰማኝ.፡፡ አንቺ የእኔ ኮከብ እና ጨረቃዬ ዩኒቨርስና ፀሀዬ ነሽ።አፈቅርሻለሁ። ꔚꔚꔚ ከባድ ነገር ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ፤የተሠማሽን ስሜት ለሌላ ማስረዳት ።የምትነግሪው ሰው የፈለገ ቅርብሽ ቢሆንም ስሜትሽን በተወሰነ መጠን ሊጋራሽ ይችል ይሆናል እንጂ በፍፅም ከነሙሉ ጥልቀቱና ግዝፈቱ ሊረዳው አይችልም።አሁን እኔ አንቺን በጣም ነው የማፈቅርሽ ስልሽ ተፈቃሪዎ አንቺ ሆነሽ እንኳን የእኔን የፍቅር ጥልቀት እና በልቤ ውስጥ የሚንቦገቦገውን ቃጠሎ..ነፍስን የሚቧጥጥ ፍላጎትና ረሀብ በምንም አይነት መንገድ ልትረጂው አትቺይም ..ለምን አልተረዳሺኝም ብዬም ቅር አይለኝም፤እኔ አንቺን ባፈቀርኩት መጠን ሰው ማፍቀር እንደሚቻል እኔ እራሱ አላውቅም ነበር። እኔ አንቺን እስካፈቅር ድረስ ማለቴ ነው። ꔚꔚꔚꔚ አንቺ የፍቅር እና የሠላም ..የመረጋጋት እና የደስታ ባንዲራዬ ነሸ ።ሰንደቅሽ በልቤ ጉብቶ የተተከለ ድምቀቴ ሲሆን..ናፍቆትሽ ደግሞ ብሄራዊ መዝሙሬ ነው።…አፈቅርሻለሁ ꔚꔚꔚꔚ አዲስ የለቀቅሽውን ነጠላ ዜማ አዳመጥኩት...ለሊት ስድስት ሰዓት ነበር የተለቀቀው አይደል ..?አሁን ይሄን መልዕክት ስልክልሽ ከቀኑ 5፡30 ይላል።እና እስከዚ ሰዓት ድረስ ያለማቋረጥ ሳዳምጠው ነበር። ምን አልባት ለሁለት መቶ ለሦስት መቶ ጊዜ ደጋግሜ አዳምጬው ይሆናል..።.ምን ያህል ውብ እና ጥዑም ሙዚቃ እንደሆነ በዚህ ማወቅ ትቺያለሽ...አንቺን ማፈቀር መታደል ነው.. አንቺን ማፍቀር መፅደቅ ነው። ꔚꔚꔚꔚ ለተከታታይ አስር ቀናት ያለማቋረጥ በቀን ሁለትና ሶስቴ… አንዳንዴም ከዛ በላይ እነኚህን የመሳሰሉ መልዕክቶች ሲልክላት ቆይቷል...በጣም አስገርሟታል ፤ አስደንቋታልም። ዛሬ ግን ምንም አላከላትም ...።ሰዓቱ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ሆኗል።እስከአሁን ቢያንስ ሁለት መልዕክት ልኮ ለሶስተኛ የሚንደረደርበት ሰዓት መሆን ነበረበት...ስልኳ ላይ አፍጥጣ ከአሁን አሁን መልዕክቱ ገባ አልገባ እያለች ሞባይሏን በእጇ መዳፍ እንደያዘች እና አይኖቾን እስክሪኑ ላይ ካፈጠጠች ሳዕታት አለፉ... ‹‹ወይኔ በፈጣሪ ሱሰኛ አደረገኝ ማለት ነው?"እራሷን በትዝብት ጠየቀች። እስከዛሬ ከ33 በላይ የሚሆኑ መልዕክቶች የላከላት ቢሆንም ለአንድ እንኳን መልስ መልሳለት አታውቅም። "ምን አልባት ተስፍ ቆርጦብኝ ይሆን?"ስጋት ውስጥ ገባችና ጨነቃት። "ልደውልለት ይሆን እንዴ?" በፍጥነት የገዛ ሀሳቧን ተቃወመች ፡፡"ትናንት ከትናንት ወዲያ ደውዬለት ቢሆን እሺ ምንም አይደለ.. አሁን ደወልኩለት ማለት ግን ቀጥታ ለምን ያስለመድከኝን ሚሴጅ ሳትልክልኝ ዋልክ ማለት አድርጎ ነው ሚረዳው። ›› እንደዛ ሆነ ማለት ደግሞ ራሴንም እሱንሞ ለአደጋ አጋለጥኩ ማለት ነው።የራሷ ንግግር እራሷን አስገረማት፡፡‹‹እንዴት ነው እኔንም እሱንም አደጋ ላይ መጣል የሚሆነው?››ለጥያቄዎ መልስ ከማግኘቷ በፊት ሚሴጅ ጢው...ጢው እያለ ገባላት..ከፈተችው፡፡ አዎ ከራሱ ነው። በተከታታይ አራት መልዕክት ።ተረጋግታ ተቀመጠቸና ከመጀመሪያው ጀምራ ከፍታ ማንበብ ጀመረች። ꔚꔚꔚ ውዴ ዛሬ አሞኝ ነበር..ድንገተኛና አጣዳፊ በሽታ ነበር የያዘኝ። ግን ያንቺን የፍቅር ኃይል በውስጤ ተሸክሜ በበሽታ ኃይል ተሸንፎ መውደቅ ነውር እንደሆነ አሰብኩና እራሴን አበረታትቼ ተነሳሁ። አሁን ደህና ነኝ።ቢያንስ አፈቅርሻለሁ የሚል ቃል ለመፃፍ የሚሆን ኃይል እንዳለኝ አረጋግጬያለሁ።…አፈቅርሻለሁ ꔚꔚꔚꔚ በአንድ ወቅት ሩሚ የተባለ ኢራናዊ ባለቅኔ ተጠየቀ መርዝ ምንድነው?ማንኛውም ከሚያስፈልገን በላይ የሆነ ነገር መርዝ ነው። ያ ነገር ኃይል ሊሆን ይችላል ፣ሀብት ሊሆን ይችላል ፣ረሀብ ሊሆን ይችላል ፣ለራስ ያለ ግምት ሊሆን ይችላል፣መድሀኒትም ሊሆን ይችላል፣ ስንፍና፤ፍቅር፣ፍላጎት ተስፋ፣ጥላቻ ብቻ ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል። ምንም ነገር ቢሆን ምንም ከመጠን በላይ ሲወሰድ መርዝ ይሆናል። ብሎ መለሠ።እና በሱ ስሌት መሠረት ወደእኔም ሰውነት ለአመታት በመንቆርቆር ያለ አንድ መርዝ አለ ።ያም ያንቺ ፍቅር ነው።እኔን የገረመኝ እስከዛሬ ለምን በታትኖና በጣጥሶ እንዳልገደለኝ ነው።ነው ወይስ መድሀኒት ከመጠን ሲበዛ መርዝ እንደሚሆነው ሁሉ መርዝም ከመጠን ሲያልፍ መልሶ ሱስ አስያዠ ምግብ ይሆን ይሆን? እኔ እንጃ እንደዛ መሠለኝ።ለማንኛውም አፈቅርሻለሁ ꔚꔚꔚꔚ ቀጥታ ቁጥሩን ተጫነችው።ውሳኔዎ ቅፅበታዊ ነው።ከሶስት ጥሪ በኃላ ተነሳ። "ሄሎ አሮራ...ሰላም ነሽ? እንዴት ደወልሽ ?ማለቴ ደህና ነሽ?"ስትደውልለት ተኝቶ ነበር ።የደወለችው እሷ መሆኗን ሲያውቅ ግን ተስፈንጥሮ ነበር አልጋውን ለቆ የወረደው።የሚይዘው የሚለቀው ጠፈው። "ምነው መደወል አልነበረብኝም?" "አረ ..በጣም ደስ ብሎኝ ነው..ይሄ እኮ የማይታመን ነው።በህልም ውስጥ ሁሉ ያለው እየመሠለኝ ነው" "እንዴት ነህ ግን?ምንህን ነው ያመመህ?" "ማ? እኔ ..?.ህመም ...መች?" "እንዴ ምን ነካህ? አሁን አሞኝ ነበረ ብለህ እኮ ሚሴጅ ልከህልኛል።" "እ እሱማ አሞኝ ነበር ..ግን በቃ ዳንኩ እኮ !ይሄው አልጋዬን ለቅቄ በመነሳት የክፍሌ መሀከል ወለል ላይ ቆሜ ነው እያወራሁሽ ያለሁት ፣ድምፅሽን ስሰማ በሽታው የት እንደገባ አላውቅም።" ሳቋ አመለጣት"ትቀልዳለህ አይደል?" "አረ በፍፁም ..ግን ሚሴጄን ማንበብሽ በጣም አስገርሞኛል?" "ታነበዋለች ብለህ ካልጠበቅክ ታዲያ ለምን ይሄን ሁሉ ቀን በተከታታይ ስትልክ ከረምክ?" "ወደፊት አንድ ቀን ጊዜ ሲኖርሽ ታነቢው ይሆናል በሚል ተስፋ ነዋ" "ለማንኛውም በቂ ጊዜ ስለነበረኝ ሁሉንም አንብቤቸዋለሁ...ማለቴ የምትላቸውን ነገሮች ሙሉ በሙሉ እያመንኩ ነው ማለት አይደለም.. ቢሆንም ግን ዘና እያደረጉኝ እንደሆነ ልደብቅህ አልፈልግም።" "ግድ የለም... እኔ ከበቂ በላይ ስለማምንባቸው ችግር የለውም። አንቺን ካዝናኑሽ በቂ ነው።" "አንተ ተአምረኛ ነህ..በል እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ" "አረ ስታመም የምትደውይ ከሆነ ነገም መታመሜ አይቀርም"አላት ከአንጀቱ። "አታስብ... ባትታመምም ደውልልሀለው.."በመልሷ ውስጡ በደስታ ረሰረሰ። "አፈቅርሻለሁ" "እሺ..ደህና እደር"አለችና ስልኩን ዘጋችና አንገቷን ትራስ ውስጥ ቀብራ ስላደረገችው ነገር ማሰላሰል ጀመረች።
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.