cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የቅልድ እልፍኝ

ሳቅ ብቻ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 135
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-107 kunlar
-4830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሴቶች ስልክ Save ሲያደርጉ😊 ናቲ  ዲታው አቤል  ቋጣሪው🙊 ሰሌ  ራይድ ቴዲ  ፎከቴ ሶል  ኮሮላ ከድር  ሞተረኛው     ሌላ ካለ ጨምሩበት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 የቅልድ እልፍኝ
Hammasini ko'rsatish...
👍 11👎 5😁 4👏 1
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል😔 . .ቅድም ከቺኬ ጋር ሰፈር ውስጥ ምሳ እየበላሁ አንዱ ጩጬ መጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው? . . . . . . ..እማዬ እንደለች አጉርሱት
Hammasini ko'rsatish...
😁 9🤬 4👍 1 1
ታካሚ:- ዶክተር አፕራሲዮን ስደረግ የመጀመሪያዬ ነው በጣም  ፈራውት በናትህ #ዶክተር:-አታስብ እኔም የመጀመርያዬ ነው 😂
Hammasini ko'rsatish...
👍 6😱 2
|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል😮‍💨 . . አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤ ° መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤ ° ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤ ° ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤ ° ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤ ° አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤ ° ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤ ° እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤ ° አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤ ° አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤ ° ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤ ° መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤ ° ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤ ° አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤ ° ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤ ° እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤ ° እቤት ውስጥ በመብራት ፤ ° ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤ ° ከግራ ወደ ቀኝ ፤ ° ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤ ° አሁን ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤ ° ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።😴😂 dirty mindoch ምን አስባችሁ ነበር😁😂
Hammasini ko'rsatish...
😁 13👍 2🥴 2
🧠brain :-ለምን እራስህን አጥፍተህ ከዚ ስቃይ አትገላገልም . . . . . 🫀heart :-ግን እናትህ ብቻዋን ትቀራለች 😔
Hammasini ko'rsatish...
12👍 3👏 3
🔴ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ የፍቅር ታሪክ🔴 @DBCTUBE @DBCTUBE @DBCTUBE ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ" "...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም ከመዋደዳቸው የተነሳ ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ ሲዝናኑ ተለያይተው አያውቁም። አንድ ቀን አንድ ላይ ሆነው ዎክ በሚያደርጉበት ሰአት ድንገት ሲበር የመጣ መኪና ፍቅረኛዋን ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም በፍቅረኛዋ ደም ተጨማለቀ። እጅግ አዘነች። ልብሷ ላይ የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ ደምም የፈለገውን ያህል ቢታጠብም ከልብሷ ላይ ሊለቅ ወይም ሊፀዳ አልቻለም። ይሄ ደሞ ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት። ይባስ ብሎ ደሞ በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ አሮጊት ሴትዮ' በፍቅረኛዋ ደም የተጨማለቀውን ልብሷን ለብሰው ይታዩዋት ጀመር። ይሄን ግዜ አበደች። ብቻዋን ሆና መለፍለፍ መዘባረቅ ጀመረች። ይህን ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ ይዘው ፀበል ይወስዷታል። ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ የሚታዩዋት 'ሽበታም አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው መቆሚያቸውን ተደግፈው በቀኝ እጃቸው መቁጠሪያቸውን ይዘው አገኘቻቸው። ደነገጠች። አሮጊቷ አጠገባቸው ስትደርስም ቀና ብለው "መጣሽ ልጄ? እኔም አንድ ቀን እንደምትመጪ አውቅ ነበር።" አሏት በደከመ ድምፅ። ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ ደም ከልብስሽ ላይ አለቅም እንዳለሽ አውቃለው። ማስለቀቂያውም እኔ ዘንድ ይገኛል።" አሉና መሀረባቸውን ፈተው የተቋጠረ ነጭ ዱቄት መሰል ነገር አውጥተው ሰጧት። እሷም አሮጊቷ የሰጧትን ነገር ይዛ ወደ ቤቷ ተመለሰች። በፍቅረኛዋ ደም የተጨማለቀውን ልብሷን አሮጊቷ ቋጥረው በሰጧት ነጭ ዱቄት መሰል ነገር ስታጥበው የፍቅረኛዋ ደም ከልብሷ ላይ ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ የሰጧት ነገር... . . . . . . . ....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና ነበር።" 😁😂😂😁😂😁😂
Hammasini ko'rsatish...
🤬 7👏 5🤮 4
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤 3 Months - 1399 Birr / $13.99 6 Months - 1899 Birr / $17.99 12 Months - 3199 Birr / $31.99 Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Hammasini ko'rsatish...
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 Telegram Premium 🎁 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤 3 Months - 1399 Birr / $13.99 6 Months - 1899 Birr / $17.99 12 Months - 3199 Birr / $31.99 Cheaper Price Less Than Official Telegram Price ! 🚀 Dm me - @menetser21 And Get Verified Badge Behind Your Profile ✔️ 🤩𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Hammasini ko'rsatish...
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞𝙪𝙢 በነፃ ለማግኝት
Repost from DBCTUBE ETHIOPIA
🚨አሳዛኝ ዜና ዜና ዕረፍት🚨 ተወዳጁ የEbs የመዝናኛ ክፍል ባልደረባ አስፋው መሸሻ አረፈ ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያንን በራዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከወጣም በኃላ ኑሮ በአሜሪካ የተሰኜ አስተማሪ ፕሮግራም ለኢትዮጵያን ሲያቀርብ የነበረ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነበር ከውጭ ሀገር ተመልሶም በEbs የእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ዝግጅቶችን በማቅረብ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ የጋዜጠነትን ስነ ምግባር በአግባቡ የተላበሰ በሳል ጋዜጠኛ ነበር ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ተስምቷል ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር ! ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን። 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ
Hammasini ko'rsatish...
😢 8😭 7
ረጅም ቅንድብ ሰክታ አይቷት አንቺ ኳስ ተጨዋች ብትሆኚ ከእግርሽ ቀድሞ ቅንድብሽ ነበር off side ሚገባው 🙊😂
Hammasini ko'rsatish...
😁 5
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.