UNREACHED🌎 PEOPLE GROUP (UPG❿➃⓪🌎)😭😭🙏
ባልደረሱ የሰዎች ቡድኖች መካከል ታላቁን ተልዕኮ መፈፀም “አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5 UPG ምንድን ነው? @cfan_1040 https://t.me/cfanpray1040
Ko'proq ko'rsatish355
Obunachilar
-124 soatlar
+17 kunlar
+230 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ወንጌል የደጉ አምላክ ድምፅ ነውና
ሰውን ሁሉ የሚወደው አምላክ ድምፅ ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
ጸሎታችን ተጀምሯል ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን!
https://t.me/MobilizationEthiopia?videochat=f43fce00a99abf674b
“ግናኸ እቲ ወዲ ኣምላኽ መጺኡስ ነቲ ብዓል ሓቂ ኽንፈልጦ ኢሉ ኣእምሮ ኸም ዝሀበና፡ ንፈልጥ ኢና፡ ንሕና ኣብቲ ብዓል ሓቂ፡ ኣብ ወዱ የሱስ ክርስቶስ ኢና ዘሎና። እዚ እቲ ናይ ሓቂ ኣምላኽን ናይ ዘለኣለም ህይወትን እዩ።”
— 1ይ ዮሃንስ 5፥20
Repost from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
Photo unavailableShow in Telegram
ይህቺን መጽሐፍ ለ3ኛ ዕትም ለማብቃት እንቅስቃሴ ጀምረናል። በዚህ መልካም ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ወገኖች ቴሌግራም ላይ ወንድማችን ማሜን ማናገር ትችላላችሁ። ይህንን መልካም ሥራ ከግብ ለማድረስ አንድ ጥራዝ ከማሳተም ጀምሮ ሁላችንም የአቅማችንን እንለግስ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!
ቴሌግራም t.me/Muhammad_Ewnetlehulu
ሰሞኑን እየሰማሁት የነበረ የምስጋና ፍሬ እና የምስጋና ሀይል የሚል መፅሀፍ ላይ ያገኘሁት አንድ ቁልፍ ነገር በጥሩም በመጥፎም ጌታን ማመስገን ዝም ብሎ ጌታን ማመስገን ሰበብ ፈልጎ ጌታን ማመስገን።
ይህን ካዳመጥኩ በኋላ እናቴ እቤት መጥታ ነበር ልታየኝ እና ልቧ ስር በጣም እየወጋት እያመማት ነበር እጄን ጭኜ ጌታ ሆይ እናኒን ስላመማት እመሰግንሀለው ለእኛም ስለማትጸልይልን አመሰግንሀለው አልኩት ከዛ ወደ ቤት ልትሄድ ስትነሳ ጓደኞቼን አስተዋወኳት እዛው በር ላይ መጸለይ ጀመረች። እኛንም አገልግላን እሷም ተፈውሳ ሄደች በምስጋና ሀይል ስለዚህ ድላላመኑ ሰዎች ቢሆን ስለምትጸልዩበት ጉዳይ አመስግኑ።
በምንም ሁኔታ ብንሆን የክብርህ ረሃብተኞች ነን።
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.