cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቀለም መፅሐፍ እና poem 📖

🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇😇😇 creator 👉...... @Lij_abdisa4 📥 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን PROMOTION 📩 @Lij_abdisa4

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
124 189
Obunachilar
-4124 soatlar
+6927 kunlar
+1 51930 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የጠብታ ፍንጣቂ ደራሲ - ጊኒቢልጣሶር ( የብዕር ስም ) ዘውግ - አጫጭር ልብወለዶች የህትመት ዘመን - 1986 የገፅ ብዛት - 351 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
5 56119Loading...
02
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
10Loading...
03
📚ርዕስ:- ዮቶር ኮብላይ ካህን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ደመቀ ♥ምንጭ - ብሔረ መፅሐፍ 🙏 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
12 16932Loading...
04
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላቸው እንመኛለን።   መልካም በዓል ቀለም መፅሐፍ & poem
17 38532Loading...
05
በጠየቃችሁት መሰረት መልካም በዓል ይሁንላችሁ ​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች 1, #ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, #ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, #ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል። 4, #አለመሳሳም :- አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29 5. #አክፍሎት :- እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው። 6, #ጉልባን :- ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው። 7, #ጥብጠባ :- ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው። 8, #ቄጠማ :- ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።  90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
25 053214Loading...
06
ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች መካከል አንደኛው መፅሐፍ ነው እይታ የሱ ስራዎች ናቸው 👇👇👇 1. አመራር A to Z 2.25 የስኬት ቁልፎች 3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ 4. የስሜት ብልህነት 5. እይታ 6. ትኩረት 7. የማንነት መለኪያ 8. ሁለተናዊ ብልፅግና 9. የትራንስፎርሜሽን አመራር 10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች 11. ራስን ማሸነፍ 12. የገንዘብ ነፃነት አምዶች 📚ርዕስ፦እይታ 📝ደራሲ ፦እዮብ ማሞ 📜ዘውግ ፦ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት ፦158 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
20 30461Loading...
07
ዛሬ ዓለም አቀፍ የ መፅሐፍት ቀን ነው! 🔖📚📔
22 73210Loading...
08
ርእስ: የብልህነት መንገድ ✍️📝 📖ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ። 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
28 708111Loading...
09
ቆንጆዎቹ ደራሲ - ሰርቅ ዳ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1989 የገፅ ብዛት - 312 ከ Book for all 30 ምርጥ አማርኛ መፅሀፍት አንዱ ይህ መፅሀፍ ሲሆን አስፈሪ ፖለቲካዊ ልብወለድ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
29 90780Loading...
10
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/kelam_book 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
7 0250Loading...
የጠብታ ፍንጣቂ ደራሲ - ጊኒቢልጣሶር ( የብዕር ስም ) ዘውግ - አጫጭር ልብወለዶች የህትመት ዘመን - 1986 የገፅ ብዛት - 351 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 5🔥 3🤩 2👏 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
Hammasini ko'rsatish...
Wifi Password 🔑
ለመስበር 🔑
JOIN 🔐
📚ርዕስ:- ዮቶር ኮብላይ ካህን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ደመቀ ♥ምንጭ - ብሔረ መፅሐፍ 🙏 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 38 8🥰 8💯 4🤔 2🤗 2👏 1🤩 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላቸው እንመኛለን።   መልካም በዓል ቀለም መፅሐፍ & poem
Hammasini ko'rsatish...
👍 61 28🙏 19🥰 7🤗 4🤩 3🫡 2
በጠየቃችሁት መሰረት መልካም በዓል ይሁንላችሁ ​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች 1, #ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, #ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, #ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል። 4, #አለመሳሳም :- አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29 5. #አክፍሎት :- እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው። 6, #ጉልባን :- ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው። 7, #ጥብጠባ :- ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው። 8, #ቄጠማ :- ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።  90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 124 47🙏 23👏 5💯 3💘 3👌 2🤔 1
ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች መካከል አንደኛው መፅሐፍ ነው እይታ የሱ ስራዎች ናቸው 👇👇👇 1. አመራር A to Z 2.25 የስኬት ቁልፎች 3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ 4. የስሜት ብልህነት 5. እይታ 6. ትኩረት 7. የማንነት መለኪያ 8. ሁለተናዊ ብልፅግና 9. የትራንስፎርሜሽን አመራር 10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች 11. ራስን ማሸነፍ 12. የገንዘብ ነፃነት አምዶች 📚ርዕስ፦እይታ 📝ደራሲ ፦እዮብ ማሞ 📜ዘውግ ፦ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት ፦158 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 49🥰 11 5🔥 2👌 2👏 1
ዛሬ ዓለም አቀፍ የ መፅሐፍት ቀን ነው! 🔖📚📔
Hammasini ko'rsatish...
👏 203 55👍 37🍾 19🏆 13😁 6🥰 3
ርእስ: የብልህነት መንገድ ✍️📝 📖ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ። 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 66 9👏 7👌 7🫡 4🤗 3🔥 2💯 2😘 2😁 1🤝 1
ቆንጆዎቹ ደራሲ - ሰርቅ ዳ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1989 የገፅ ብዛት - 312 ከ Book for all 30 ምርጥ አማርኛ መፅሀፍት አንዱ ይህ መፅሀፍ ሲሆን አስፈሪ ፖለቲካዊ ልብወለድ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Hammasini ko'rsatish...
👍 57 7🤔 5🔥 3🥰 3
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/kelam_book 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 5👏 4😁 2🙏 2🥰 1🫡 1
Po'stilar arxiv