cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ro 3 dots

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
215
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kunlar
+430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

—Martin Luther King Jr. ━━━━━━━━━━━
Be a bush if you can't be a tree. If you can't be a highway, just be a trail. If you can't be a sun, be a star. For it isn't by size that you win or fail. Be best of whatever you are.
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
በፍቅር እደግ! ፨፨፨////፨፨፨ የህይወት ክህሎት አሰልጣኙ ማይክ ፊልድስ (J. Mike Fields) ለፍቅር ያለንን አረዳድ በዚህ እንድናድሰው ያስገነዝበናል። " በፍቅር እደግ እንጂ በፍቅር አትውደቅ። " ፍቅርን ለለውጥ፣ ለእድገትና ለብልፅግና መጠቀም ከተቻለ በፍቅር ውስጥ የሚፈጠሩት አለመግባባትና መጎዳዳት እየከሰሙ ይመጣሉ፤ ችግሮች ቢኖሩም ትኩረቶች ሁሉ ወደ መፍትሔዎች ይዞራሉ፤ ክፍተቶች ቢፈጠሩም በተገቢው ጊዜ እልባትን ያገኛሉ። ፍቅር የሚጥል ሳይሆን የሚያነሳ፣ ነፍስን የሚዘራ፣ ማንነትን የሚያሻሽልና ወደ ተሻለው መዳረሻ የሚያደርስ ነው። የፍቅር አይነቶች ቢለያዩም ዋናው አላማቸው ግን አዎንታዊውን ስሜት በማስረፅ የተረጋጋና አስደሳች ህይወት መፍጠር ነው። እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ነፍስ አለው፤ ሊለካ የማይችል፣ ሚዛን የሌለው ጥልቅ ስሜት አለው። አዎ! ጀግናዬ..! በፍቅር እደግ፤ በመልካም ሃሳብ ከፍ በል፤ በቅን ልቦና፣ በደግ ሃሰብና በጥበብ ከፍ በል። ሰው ሁሉ ታላቁ ሃይል የተባለውን ፍቅር ቢመርጥና በእርሱ መንገድ ቢመላለስ የአለም ገፅ ምነኛ በተቀየረ ነበር። አንተ መልካም ብታስብ የሚተናኮልህ፣ የሚከፋብህ አይጠፋም፤ ተንኮሉንም ሆነ ክፋቱን የምታሸንፈው ግን በበዛው መልካምነትህ ብቻ ነው። የፍቅርን አሸናፊነት ከቃል በላይ ልትኖረው ይገባል፤ ሰዎችን በበጎነት መግዛት እንደሚቻል ማረጋገጥ ይጠበቅብሃል። የምር ፍቅርን እየኖርከው እንደሆና በውስጡም እያደክ እንደሆነ እራስህን ጠይቅ። በቅድሚያ የሚያሳድግህ የፍቅር አይነት ለእራስህ ያለህ ልባዊ ፍቅርና ክብር ነው። እንዲደረግልህ የምትፈልገውን ምንያክል ለእራስህ ታደርጋለህ? የምትመርጠውን ማንነት ምንያክል በውጥህ ፈጥረሀዋል? አዎ! ለእራስህ ያለህ ፍቅር ባደገ ልክ የምታድገው አንተና በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ናቸው። ለማንኛውም ሰው ያለህ ክብርና ቦታ ይቀየራል፤ ግንኙነቶችህ ጤናማና የተረጋጉ ይሆናሉ፤ ህልምህን ለመኖር አትቸገርም፤ ራዕይህን ለማሳካት የሚያግዝህን ከባቢ በቀላሉ ትፈጥራለህ። ፍቅርን እንደ ትልቁ የአላማህ ማስፈፀሚያ ግበዓት ተጠቀመው። ፍቅር የማይዘው አዎንታዊ እሳቤ የለም። አብሮነት፣ መረዳዳት፣ መግባባት፣ ለውጥ፣ እድገት፣ መልካም ውጤትና ስኬት በሙሉ ከፍቅር ምንጭ የሚቀዱ ናቸው። ለሙያህ ያለህ ፍቅር ሙያህን ያሳድግልሃል፤ ለፍቅር አጋርህ ያለህ ንፁህ ፍቅር ብርታትና ስኬታማ ህይወትን ያጎናፅፍሃል፤ በዙሪያህ ላሉ ለቤተሰቦችህ፣ ለጓደኞችህና ለወዳጆችህ ያለህ ፍቅር ደስተኛ፣ ሰላማዊና አመስጋኝ ያደርግሃል። ፍቅርን በመኖር በፍቅር እደግ፤ ለስኬትህም እንደ ግበዓት ተጠቀመው፤ ወዳስቀመጥከው መዳረሻም ተሸጋገርበት። ውብ ምሽት ይሁንልን! 🌘🌒💫✨ (Epha A.) ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ! 🦋 በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን! 🔺🔻 SUBSCRIBE NOW https://www.youtube.com/channel/UCIZv4h3iDx2C7CGbv9WIkVg?sub_confirmation=1 ምክረ-አዕምሮ/ @MentalCounsel 😊 💪
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1
ጃኪ ቻን በህይወቱ ደስተኛ ስለመሆኑ  ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ጥያቄ በሚከተሉት ጥበባዊ  ቃላት መልስ ሰጠ። ----- ----- ----- ----- ----- ----- ----- ----- “ታውቃለህ፣ በአንድ ወቅት በጣም ጥበብ የተሞላባቸው ቃላትን ሰማሁ፡- ✔️የአንተ ፈታኙ ሥራህ የሁሉም ሥራ እጥ ሰው ህልም ነው። ✔️ሰላም የማይሰጥህ ልጅህ ልጅ ለሌለው ሰው ህልም ነው። ✔️የአንተ ትንሽ ቤት የሁሉም ቤት አልባ ሰው ህልም ናት። ✔️የአንተ ትንሽ ካፒታል የእያንዳንዱ ተበዳሪ ህልም ነው። ✔️የእኛ ቀላል በሽታ በማይድን ሕመም ለተያዙ ሰዎች ህልም ነው።  ✔️ሰላምህ ፣ ሰላማዊ እንቅልፍህ እና ተደራሽ ምግብህ በጦርነት ውስጥ ባለ አገር ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ ህልም ነው። ስለዚህ ያለህን ሁሉ ማድነቅ አለብህ።  ደግሞም ነገ ምን እንደሚመጣ ማንም አያውቅም። 😉 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q              ❤️ @Ei_du 💙
Hammasini ko'rsatish...
🟢🟢🟢
#አራቱ__ሻማዎች
🟢🟢🟢 በአንድ ቤት ውስጥ  አራት ሻማዎች በርተው ይታዩ ነበር ፡፡ “ እነዚህ አራት ሻማዎች በሹክሹክታ ይጨዋወታሉ፡፡ አንደኛው እንዲህ አለ” እኔ ሰላም ነኝ ማንም ግን እንዳበራ የሚፈልግ የለም፡፡ስለዚህ መሄድ አለብኝ “ ወዲያው ነበልባሉ ቀንሶ ሙሉ ለሙሉ ጠፋ፡፡ 👉ሁለተኛው ሻማ “ እኔ እምነት ነኝ አብዛኛው ጊዜ እታመማለሁ ፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ አላስፈልግም ፡፡ በመሆኑም እየበራሁ መቆየቴ ዋጋ የለውም ፡፡ ” ይህን እንደተናገረ ወዲያው ንፋስ ነፍሶ ጠፋ፡፡ 👉በተራው ሶስተኛው ሻማ በሀዘን ይናገራል ። “እኔ ፍቅር ነኝ ፡፡ በርቼ ለመቆየት ብርታቱ የለኝም ፡፡ ሰዎች እኔን ጠቀሜታ ወደ ጎን ብለውታል ። አጠገባቸው ያሉትን መውደድ ዘንግተውታል፡፡” ብሎ ይጠፋል፡፡ ወዲያው አንድ ልጅ ወደ ቤት ሲገባ ሶስቱ ሻማዎች ጠፍተው ተመለከተ፡፡” ለምን አልበራችሁም …እስከመጨረሻው መብራት ይጠበቅባችኃል!” አለ፡፡ ይህን ብሎ ልጁ ማልቀስ ጀመረ ፡፡ ይህን ጊዜ አራተኛው ሻማ “ አይዞህ እኔ እየበራሁ እስካለሁ ድረስ ሌሎቹን ሻማዎች ደግመን ማቀጣጠል እንችላለን ale ፡፡ እኔ ተስፋ ነኝ አለ ፡፡ ልጁ አይኖቹ ብሩህ ሆነው በደስታ ፊቱ ተሞላ ፡፡የተስፋ ሻማውን አንስቶ የጠፉትን ሶስቱን ሻማዎች አበራቸው ፡፡ የተስፋ ነበልባል በጭራሽ ከህይወታችን ውስጥ መጥፋት የለበትም ፡፡ እንዲህ ሲሆን እያንዳንዳችን ተስፋን ፣ እምነትን ሰላምን እና ፍቅርን ማቆየት እንችላለን ። ተስፍ ካጣን ግን ሁሉን ነገር እናጣለን ። ፨ ተስፋ ከማጣት ይሰውረን
Hammasini ko'rsatish...
ከስብራቶቻችን ውስጥ ጥበብ እናውጣ! ልባችን በሄደው እና ባጣነው ነገር ሲቆዝም፤ ባለው እና በቆየው ነገር ደግሞ ምንም ትኩረት ሳይሰጥ፤ ነገ በሚመጣው ሲብሰለሰል ይኖራል። የእያንዳንዱ ሰከንድ ድምፅ ልባችን ትላንት ከሆነው ነገር ወደፊት የሚጓዝበት ሳይሆን እንዴት እና ምን ሆነ በሚል በማያባራ እና መልስ በሌላቸው ጥያቄዎች ጎርፍ ወደትላንትና ይወስደናል። ከዚያ አልፎ ተርፎ ሊድን ያለውን ቁስል የባሰ እያከክን ትላንት ነገሩ ከጎዳን በላይ ነገሩን በማብሰልሰል የባሰ ደማንሰው ነን እና ብዙ ነገሮች ያጋጥሙናል ጥላቻ እና ቂምን በፍቅር፤ ጉዳትን እና ስብረትን በይቅርታ እየቀየርን ካልሄድን መኖር ያቅተናል። ብዙዎቻችን ዛሬ ላይ አይደለንም። ልክ ባትሪው እንዳለቀ የግርግዳ ሰዓት እዛው ቆመናል፤ ለስሙ ነው እንጂ ያለነው መኖር ካቆምን ቆያን። በእልህ ከበሮ ልባችን አብጦ የሆነውን ነገር ከመጋፈጥ ይልቅ ሽሽት ውስጥ ሆነን የማይሆን ጉራንጉር ስር ውስጥ ገብተናል። ስለዚህ ከትላንት ትምህርት ወስደን፤ ከስብራቶቻችን ውስጥ ጥበብ አውጥተን ዛሬን መኖር እንጀምር። ✍️ህልመኛው ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️ 🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት 🙏 ቴክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድርጉ፡ https://vm.tiktok.com/ZM6a5oBDe/ join and follow our channel 👉 Share Share Share 👈 https://t.me/+TCPWUsY-p8t5rBTt
Hammasini ko'rsatish...
ስንፍና ባንተ አያምርም💪 👍ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም። 🌟ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ! 🌟 ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም❕ https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q              ❤️ @Ei_du 💙
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"#ሴት_ልጅ_ክቡር_ነች፡፡ ተከብራ ነው መኖር ያለባት፡፡ እድሜዋ የተቆጠረና የተሰፈረ ነው፡፡ ለወንድ ነገ አለው ለሴት ግን ነገ አደገኛ ነው፡፡ ማንም ጎረምሳ ሕልም አለኝ ባይ ሁሉ በቃዠ ቁጥር አብራ ልትባክን አይገባም፡፡ ሚስት ወንዱ ቃዥቶ ሲጨርስ በፈጠረው ወይም ባሳካው ሕልሙ ላይ የምትሾም እመቤት እንጂ ለጉዞው ጫማ፤ ለድካሙ ማበሻ ጨርቅ፤ ለገረጣው እግሩ ውሃ እያመጣች የምታጥብ ገረድ አይደለችም፡፡" 😍 ከክብር መጽሐፍ የተወሰደ
Hammasini ko'rsatish...
ያለ ይበልጣል ኣ !! ምሬት፣ እሮሮ፣ እዬዬ ምን ያመጣል ?! አድካሚ ጨፍጋጋ energy ከመፍጠር ውጪ !! ማመስገን ተስፋን ይወልዳል ያለንን ያሳየናል ። የሌሉንን በረከቶችን ይሰበስባል ። ማመስገን ደስታ የሚፈጥር ሆርሞንን ያበራክታል ። በዙርያችን ያሉ ሰዎችን ሰላም ይሰጣል ። ማመስገን መልካም ነገርን አሻግሮ ያመላክታል ። ጠንክረን እንድንሰራ አቅም ይሰጣል ። እያመሰገንን🙏
Hammasini ko'rsatish...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የብዙ ሰው ምሬት ላንዳንዱ የሰርክ ፀሎቱ ነው። ሳይነግሩን ለዋሉልን እየነገርን መዋል ነውር ነው አይደል ? ትግላችን ያለንበትን ደረጃ ያማከለ ቢሆን በትግላችን የሚያተርፉ ብዙ ናቸው ። አንድ እቅፍ ለሊቱን ሁሉ ከመተቃቀፍ የምትበልጥበት ግዜ አለ ማለት ነው ? እኔ ግን ትግሌ ከራሴ ትናንት ጋ ነው!!! የልብ እውነት ይኖራል እንጂ አይብራራም !! አንዳንድ ማጣት እፎይታው ማግኘትን ያህላል። ዳሩ ፍጡር ምን ስልጣን አለው። ስህተቱ ሲነገረው ያላመኻኘ ፣ያላላከከ ወደ ራሱ ለማየት የሞከረ እሱ ምስጉን ነው። ሰነፍ ብቻ ነው የመጣበትን ረስቶ የደረሰበት ላይ ተመርኩዞ ውሳኔ የሚሰጠው!!!
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
የምንወዳቸው ሰወች ምን ያህል እንደምንወዳቸው ካለ እጦት እንዴት መረዳት ያቅተናል? ለራስ ሰው አለመድረስን ያህል አርፋጅነት የለም።
Hammasini ko'rsatish...