cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሂዳያ ሀድራ ጀመአ🥁🥁🥁🥁📿🤲👏✨

እንኩዋን ወደ ሂዳያ የሀድራ ጀመአ በሰላም መጣቹ ለናንተ ለሰርጋቹን በሀድራ ይለናል እናም ለኒካም ለተለያዩ ለመድረክ ስራዎችንም እሰራለን ለበለተ መረጃና እኛን ማግኘት ለምፈልጉ በ 0965278137 እና 0921792880 ወይም 0908033399 የገኙናል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
252
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
2
ሀሩን ከድር አርሒቡ ነቢ አዲስ መንዙማ Harun Kedir - Arhibu Nebi new mnzuma Channel 👇 Join ያድርጉ     @maraki_neshida1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዉዶቼ ረመዳን ከመውጣቱ የናፈቀው በ ሪያክሽን አሳዩ😍
Hammasini ko'rsatish...
🥰 1🤗 1
Hammasini ko'rsatish...
ንፅፅር ስብስቦች☪️ vs ✝️

⭕በቁርዓን እና በመጽሐፍ ቅዱስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ⭕ሙስሊሞች ቁርአንን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ሲነፃፀሩ እንዴት ያዩታል? ⭕ኢየሱስ በቁርኣን ውስጥ ተጠቅሷል? ⭕ቁርአን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ⭕ትክክለኛው ሃይማኖት የትኛው ነው? 🟢🟡🔴እነዚህን ሁሉ መልሶች ለማወቅ የቴሌግራም ቡድናችንን ይቀላቀሉ እና ያካፍሉ(share) እና የቀጥታ ስርጭታችንን ይቀላቀሉ

ሷሊህ አስታጥቄይባረክ ትዳራቹምርጥ የሰርግ መንዙማ||NEW WEDDING MENZUMA MEDINA||TUBE @menzuma_getm
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ንፅፅር ስብስቦች☪️ vs ✝️

⭕በቁርዓን እና በመጽሐፍ ቅዱስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ⭕ሙስሊሞች ቁርአንን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ሲነፃፀሩ እንዴት ያዩታል? ⭕ኢየሱስ በቁርኣን ውስጥ ተጠቅሷል? ⭕ቁርአን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ⭕ትክክለኛው ሃይማኖት የትኛው ነው? 🟢🟡🔴እነዚህን ሁሉ መልሶች ለማወቅ የቴሌግራም ቡድናችንን ይቀላቀሉ እና ያካፍሉ(share) እና የቀጥታ ስርጭታችንን ይቀላቀሉ

Photo unavailableShow in Telegram
ጁምዐ ሙባረክ!😘 ሰሉ ዐለ ነቢ.....
Hammasini ko'rsatish...
Repost from A & B TUBE
#ሐውለት🧕 ክፍል፨5⃣ ✍ሙከረም ረያን ወደ ሀውለት ዞሮ"አቤት"አለ ፈራ ተባ እያለ። <<ስልኬን ያዘውና ስትገቡ ደውልልኝ>>ብላ ስልኳን ነገረችው። <<እሺ በቃ እንደውላለን>>ብሎ ሊሄድ ሲል በድጋሚ ረያን ብላ አስቆመችው። <<ጠዋት ትምህርት ቤት ስለጮህኩብህ ይቅርታ>>አለች። <<ኧረ ችግር የለውም እኔ ነኝ ጥፋተኛ>> <<እሺ በቃ እንዳይረፍድባችሁ ሂዱ በጣም ወላሂ አመሰግናለሁ ስለመጣችሁ>><<ችግር የለውም ኡሚን አላህ አፊያ ያድርግልሽ በቃ ቻው አሰላሙአለይኪ >>አላት። <<እሺ ወዓለይኩምሰላም ቻው>>ብላ ወደ ሆስፒታሉ ተመለሰች። ሀውለትና ረያን በስልክ ማውራት ከጀመሩ ሳምንት አለፋቸው የሀውለት እናትም ተሽሏቸው ወደ ቤት ስለተመለሱ ነገ ወደ ትምህርት ቤት እንደምትገባ ነግራው ደስተኛ ሆኗል። የዛሬው ሰኞ ለረያን ካለፉት ሰኞዎች ለየት ያለ ነው።ገና ትምህርት ቤት ከመግባታችን <<ዛሬ ይሄ ትምህርት ቤት ፏ አላለባችሁም!?>>አለ ረያን እንደህፃን ልጅ ፍንድቅድቅ እያለ።እኔና አዩብ ተያይተን ሳቃችንን አደራነው። <<ዛሬ ያንተ ቀን ነው ወንድሜ እኛ አለን እንጂ ወይ ግራ ጎናችንን ወይ ግራ አጋቢያችንን ያላገኘን>>ብሎ አዩብ ሳቃችንን አባሰው። ወደ ክፍል ስንገባ ሀውለት አልመጣችም ነበር።እኔም ሰዓቴን አየሁና <<አይዞህ ረዩ ትመጣለች ሰዓቱ ገና ነው>>ብዬ ፈገግ አልኩ።ከዚያ ወደ ቦታችን ሄደን ተቀምጠን እያወራን ቀስ በቀስ አብዛኛው የክፍሉ ተማሪ መጥቶ መቀመጫውን ይዞ ተቀመጠ፤አስተማሪም ገባ ነገር ግን ሀውለት እስካሁን አልመጣችም። <<አልቆየችም ግን??>>አለ አዩብ የጀመረውን ወሬ ወደ ጎን ብሎ። <<እ ቆይታለች ግን መምጣቷ አይቀርም>>ብዬ ሳልጨርስ ሀውለት ቦርሳዋን እንደያዘች ገባች። "አሰላሙዓለይኩም" ወንድሞቼ ብላ እጇን እያወዛወዘች ሰላም ብላን ከፊታችን ካለው ወንበሯ ላይ ተቀመጠች። "ወዓለይኩምሰላም"ብለን ምላሽ ሰጠናት።አስተማሪ ስለነበር ምንም ነገር አላወራንም።ረያን ግን ፊቱ ላይ የቅሬታ ምልክት ይነበብበታል። <<ምነው>>አልኩት አንገቴን ላይና ታች እያነቃነቅኩ <<ምንም>>አለ ረያን ፊቱን እንደጣለው። <<ወንድሞቼ ስላለች ደብሮህ ነው?>>አለ አዩብ በሹክሹክታ የረያንን አይን እያየ። <<እንደዛ ነገር>>አለ ረያን። <<በቃ ዛሬ መጥታ የለ ቬሮኒካን ጠርተን ንገሪያት እንላታለን>>አለ አዩብ የደበረውን ረያንን እያቀፈ። <<አዎ ውሳኔዋን አውቄ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል ወላሂ >>አለ ረያን በተስፋ መቁረጥ።  የምሳ ሰዓት ደውል እንደተደወለ አዩብ ቬሮኒካን ልናወራት እንደምንፈልግ ነግሮ የትምህርት ቤቱ መናፈሻ ጋር እንድትመጣ ነግሯት እኛ ቀድመናት ወጣን። መናፈሻው ጋር ተቀምጠን ቬሮኒካ መጥታ ከኛ አጠገብ ካለው ወንበር እየተቀመጠች"አቤት አዬ ምን ነበር?"አለች። ከዚያም አዩብ ሁሉንም ነገር ነገራትና <<ለኛም የምትቀርቢ ጓደኛዋ አንቺ ስለሆንሽ የረያንን ጉዳይ አንቺ እንድትነግሪያት ስለፈለግን ነው ያስጠራንሽ ቅር ካላለሽ?>>አለ ሀሳቡን በአጭሩ ለመቋጨት እየሞከረ። <<ኧረ ችግር የለውም እነግራታለሁ  ግን መቼ ነው የምነግራት?>> <<ዛሬ ወደ ቤት ስትሄዱ ንገሪያት ያው እሱ ፊት እንዲነገራት ስለማይፈልግ ነው>>አልኳት ጣልቃ በመግባት። <<እሺ በቃ መልሱን ነገ እነግራችኋለሁ>>ብላ ወደ ክፍል ሄደች። ይቀጥላል .... Like & Share https://t.me/haybaw1
Hammasini ko'rsatish...
A & B TUBE

አሰላሙ አለይኩም ቤተሠቦቼ በዚህ Channel #የተለያዩ ኢስላማዊ አስተማሪ ጥያቄዎችን # አጫጭር ታሪኮችን # ግጥሞችን #አስገራሚ ፎቶዎች እና መረጃዎችን የምታገኙ ይሆናል