uz
Feedback
MTULSU(Mizan Tepi University Law students Union👩‍🎓👨‍🎓

MTULSU(Mizan Tepi University Law students Union👩‍🎓👨‍🎓

Kanalga Telegram’da o‘tish

A channel that aims to connect MTU law students of all years with a sense of unity and to exchange information. contact us Dawit Amanuel(MTULSU president) 👉0983225745 Dirshaye kida (Vice president) 👉 0965754565 Please join and Invite others too @MTULSU

Ko'proq ko'rsatish
558
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kunlar
+2530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+38
2 kanalda
May '26
+11
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+9
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+18
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+15
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+11
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+14
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+20
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+45
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+18
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+9
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+22
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+28
1 kanalda
Get PRO
May '25
+85
4 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+14
2 kanalda
Get PRO
Mart '25
+75
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+36
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+264
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
18 Iyun+1
17 Iyun+2
16 Iyun+1
15 Iyun+1
14 Iyun+2
13 Iyun+1
12 Iyun0
11 Iyun+1
10 Iyun+1
09 Iyun+2
08 Iyun+22
07 Iyun+1
06 Iyun+2
05 Iyun0
04 Iyun+1
03 Iyun0
02 Iyun0
01 Iyun0
Kanal postlari
ሰላም, ድንቅ የ5ኛ ዓመት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች! 🎓 በሕግ ትምህርታችሁ ጉዞ የመጨረሻውን ምዕራፍ ስትጀምሩ፣ ከልብ የሚመነጩ መልካም ምኞቶቻችንን ልንገልጽላችሁ እንፈልጋለን! 🌟 ለስኬታችሁ የሚያስፈልጉ አቅም ፣ጉልበት የትምህርት መረጃዎችና ማቴሪያሎችን በመፈለግ በብዙ ደክማችሁ አሁን የበለሷን ፍሬ ለመብላት ተቃርባችሁል። ለብሔራዊ የመውጫ ፈተና በመዘጋጀት ላይ ላላችሁ ሁሉ እንዲህ እንላለን፤ በእናንተ እናምናለን! ጠንካራዎች ናችሁ 🚀💪 የእናንተ ጠንካራ ጥረት፣ ትጋት እና ቁርጠኝነት እስከዚህ አድርሷችኋል፤ አሁን ደግሞ ብቃታችሁን የምታሳዩበት ጊዜ ይሄው ከደጃፋችሁ ቁሞ ይጠብቃችሀል🌟 አስታውሱ፤ እያንዳንዱ ፈተና እና ተግዳሮት ለእድገት የሚከፍት እድል ነው። ለእኛም ሁልጊዜ ከጎናችን እያበረታታችሁ ስትቆዩ ነበር! 🙌 በመውጫ ፈተናችሁ ላይ መልካም ዕድል እንመኛለን! የምትችሉትን ሁሉ አሳዩ፤ ስኬት የእናንተ እንዲሆን እንመኛለን! 🎉🎓 በከፍተኛ ውጤት ፈተናችሁን አልፋችሁ የሕግ ሙያችሁን በታላቅ ስኬት እንድትጀምሩ ምኞታችን ነው! በድጋሚ መልካም ስኬት ከመልካም ውጤት ጋር ለሁሉም የ5ኛ ዓመት የሕግ ተማሪዎች! ተኘን 🎓⚖️🌟

2
እሮብ ብሔራዊ Exit Exam ለምትፈተኑ የህግ ተማሪዎች በሙሉ ​ውድ እና የተከበራችሁ የህግ ቤተሰቦቼ፣ ታናናሾቼ እንዲሁም የነገው የፍትህ ማማ ተረካቢዎች! ​የነገው እሮብ ለእናንተ ተራ ቀን አይደለም፤ ላለፉት አምስት አመታት ሌት ከቀን የደከማችሁበት፣ እንቅልፍ አጥታችሁ ያነበባችሁበት፣ በፅንሰ ሃሳቦችና በሕግ አንቀጾች መሃል ስትሟገቱ የኖራችሁበትን ጥረት ፍሬ የምታዩበት ትልቅ የታሪክ ምዕራፍ ነው። ምንም እንኳን እኔ ግቢውን ለቅቄ በአሁኑ ወቅት  በስራው ዓለም ላይ ብገኝም፣ ተማሪ እያለሁ በህግ ተማሪዎች ህብረት በነበረኝ የፕሬዝዳንትነት ቆይታ ከሁላችሁ ጋር የነበረኝ ቅርበትና ትስስር ዛሬም ድረስ በውስጤ ትልቅ ቦታ አለው። በመሆኑም ይህንን ወሳኝ ምዕራፍ ስትሻገሩ ከጎናችሁ መሆኔን ለመግለፅና ጥቂት የማነቃቂያ ቢጤ ላካፍላችሁ ወደድኩ😊። ​ ​ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁንና የ2017 ዓ.ም. የኛ ባች በኤግዚት ፈተና ወቅት እጅግ አስደናቂ ታሪክ ነው የሰራው። ካለን ጠንካራ ዝግጅት የተነሳ ሁላችንም በከፍተኛ ውጤት ፈተናውን አልፈናል። በአንድ ነጥብ 49 በማምጣት የቀረችብን አንድ እህታችን ብቻ የነበረች ሲሆን፣ እሷም በሁለተኛው ዙር ፈተና እጅግ ምርጥ ውጤት አስመዝግባ አልፋለች። ​ዛሬ ላይ ኩራት በሚሰጥ መልኩ ከ95% በላይ የምንሆነው የ2017 ዓ.ም. የሕግ ተመራቂዎች በፌደራልና በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ የፍትህ ተቋማት ውስጥ በዳኝነት እና በአቃቤ ሕግነት ሙያ ላይ ተሰማርተን ሀገራችንን በታማኝነት እያገለገልን እንገኛለን። ጥቂቶቻችንም በግል እና በመንግሥት ድርጅቶች የሕግ ማማከርና ተያያዥ ስራዎች ላይ ተሰማርተን ስኬታማ መሆን ችለናል። አሁን ደግሞ ይህንን የፍትህ አደባባይ እንድትቀላቀሉ እናንተን በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው። ​ "የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪ በስራው አለም ምርጥ ተፎካካሪ ነው!" ​ይህንን የምላችሁ በባዶ መፈክር አይደለም፤ በተጨባጭ በተግባር ያረጋገጥነው እውነታ ስለሆነ ነው። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በማንኛውም የውድድር መድረክ ላይ የማይበገሩ መሆናቸውን በቅርቡ የታዩ ስኬቶች ምስክር ናቸው፡ ​ለምሳሌ ያክል በቅርቡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ፍትሕ ቢሮ በወጣው የዳኞች እና አቃቢያን ሕግ የቅጥር ውድድር ላይ 12 የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተወዳድረው፣ 12ቱም የመግቢያ ፈተናውን በማለፍ በዳኝነት እና በአቃቤ ሕግነት ሙያ ተቀጥረዋል። በኦሮሚያ እና  በደቡብም በተመሳሳይ። ​እንድሁም በፌደራል ፍትህ ሚኒስቴር በደረጃ 3 በወጣው ከፍተኛ የአቃቤ ሕግነት ስራ ላይ ሁለት የሚዛን ተመራቂዎች ተሳትፈው፣ አንደኛው 100 ከ 100  ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት አንደኛ ሲወጣ፣ ሁለተኛዋም እንዲሁ እጅግ አስደናቂ ውጤት በማምጣት ተቀጥራ ማገልገል ጀምራለች። ​ይህ ታሪክ የሚያሳየው አንድ ነገር ብቻ ነው፤ እናንተ የተማራችሁት በብዙ ፈተናዎች አልፈው በመጡ፣ ምርጥና አንቱ በተባሉ መምህራን እጅ ነው። በፈተና ውስጥ አልፋችሁ የወጣችሁ የወርቅ ጥራጥሬዎች በመሆናችሁ፣ ከፊታችሁ የሚጠብቃችሁ የኤግዚት ፈተና ለእናንተ ቀላልና የማትበገሩለት ነው። ለቀጣዩ እሮብ ፈተና ጥቂት የወንድማዊ ምክሮችቸን ልስጣችሁ ​አሁን የዘራችሁትን የምታጭዱበት ጊዜ ነው፡ ባለፉት ዓመታት፣ ወራትና ቀናት፣ አልፎ ተርፎም በነበሩት ረጅም ሌሊቶች ከደብተርና መጽሐፍ ጋር የታገላችሁት ለዚህ ቀን ነው። የለፋችሁበት ጥረት መቼም ቢሆን ከንቱ አይቀርም። ​በስነ-ልቦና ዝግጁ ሁኑ ከእውቀት በላይ አሁን የሚያስፈልጋችሁ መረጋጋትና በራስ መተማመን ነው። ፍርሃትና ጭንቀት የምታውቁትን ነገር እንኳን እንዳታስታውሱ ሊያደርግ ስለሚችል፣ ቀሪዎቹን ቀናት አእምሯችሁን በማረጋጋትና እረፍት በመስጠት አሳልፉ። ​ፈተናውን በአሸናፊነት ስሜት ተገናኙት ወደ ፈተና ክፍል ስትገቡ "እችለዋለሁ!" የሚለውን ታላቅ ስነ ልቦና ሰንቃችሁ ይሁን። ሌላው ፈተናው ከሚጀመርበት ሰዓት ቢያንስ ከ30 እስከ 45 ደቂቃ ቀድማችሁ በቦታው ተገኙ።ቀድሞ መድረስ የመጨረሻ ደቂቃ መሯሯጥንና መቅበዝበዝን ያስቀራል። አእምሯችሁ እንዲረጋጋ እና የልብ ትርታችሁ መደበኛ እንዲሆን ይረዳል። የሰዓት አጠቃቀምን በተመለከተ ፈተናው ሲጀምር አጠቃላይ የተሰጣችሁን ሰዓት እና የጥያቄዎቹን ብዛት በፍጥነት አነፃፅሩ። ለአንድ ጥያቄ በአማካይ ስንት ደቂቃ/ሰከንድ እንደሚደርሰው አስሉ ለምሳሌ፦ 100 ጥያቄ ለ3 ሰዓት ከሆነ፣ ለአንድ ጥያቄ ከ1 ደቂቃ ከ40 ሰከንድ በላይ አታባክኑ።እየመለሳችሁ እለፉ። ​ ማሰብ የሚጠይቁ፣ ረጅም Case ያላቸውንና ያጠራጠሯችሁን ጥያቄዎች ምልክት አድርጋችሁባቸው አልፋችሁ፣ የመጀመሪያውን ዙር ስትጨርሱ ተመልሳችሁ በሰፊው አስቡባቸው። በአብዛኛዎቹ የኦንላይን መፈተኛ ሲስተሞች ላይ ያጠራጠራችሁን ጥያቄ በኋላ ተመልሳችሁ እንድታዩት ምልክት ማድረጊያ Flag  ቁልፍ አለ። እሱን በመጠቀም ጥያቄውን ምልክት አድርጋችሁ እለፉ። ሲስተሙ መጨረሻ ላይ ያልመለሳችኋቸውን ወይም ምልክት የተደረገባቸውን ጥያቄዎች ለይቶ ያሳያችኋል። እንድሁም በፍጹም አንድም ጥያቄ ሳትመልሱ በባዶ እንዳታልፉ። ጊዜው ሊያልቅ ሲል እንኳ ቢሆን ያጠራጠሯችሁን ጥያቄዎች የተሻለ ነው ያላችሁትን Educated Guess አድርጉ። አይበለውና የቴክኒክ ችግር ቢያጋጥማችሁ መረጋጋት ይኖርባችኋል ኮምፒውተሩ ቢዘጋ፣ ኔትወርክ ቢያስቸግር ወይም መብራት ቢጠፋ በፍጹም አትደንግጡ። ከእናንተ የሚጠበቀው ወዲያውኑ እጃችሁን በማውጣት በአቅራቢያችሁ ላለ ፈታኝ ማሳውቅ ብቻ ነው።ሲስተሙ የሰዓትና የሰጣችሁትን መልስ መረጃ በአግባቡ ስለሚይዝ የምታጡት ነገር የለም። ​የናንተ ስኬት የዩኒቨርሲቲያችን፣ የቤተሰቦቻችሁ እና የሀገራችን ኩራት ነው። እኛ በትላንቱ ስኬታችን መንገድ ጠርገናል፤ እናንተ ደግሞ በበለጠ ውጤት ያንን መንገድ ታደምቁታላችሁ ብዬ ሙሉ እምነት አለኝ። ​በቀጣዩ ሳምንት እሮብ ለሚኖራችሁ ብሔራዊ ፈተና ፈጣሪ ማስተዋሉንና ብሩህ አእምሮውን ይቸርላችሁ! መልካም ዕድልና መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ! ​የእናንተው ወንድም፣ የቀድሞው የህግ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት! ©ስዑድ አህመድ
1 241
3
Dream of working with the United Nations? The UN Volunteer Program 2026 is now more flexible than ever, with new volunteer categories, an expanded age limit, and opportunities available worldwide. ✅ Age 18–80 ✅ No Application Fee ✅ National, International & Online Opportunities ✅ Volunteer Living Allowance (VLA) ✅ New 2026 Updates We've covered everything in one complete guide, including eligibility, benefits, registration, application process, interview tips, and more. 📖 Read the complete guide: https://scholarshipscorner.website/un-volunteer-program/ #unitednations
146
4
+4
Legal History and Tradition By @TinsaeForum.pdf
223
5
+5
For 4th Year LAW students
243
6
+6
For 3rd Year LAW students
188
7
Law next week Wednesday
Law next week Wednesday
2 279
8
Exit Exam Schedule.xlsx
2 096
9
📢 Essay Competition Deadline Extended! The submission deadline for the 3rd National Essay Competition has been extended from
📢 Essay Competition Deadline Extended! The submission deadline for the 3rd National Essay Competition has been extended from June 5, 2026, to June 15, 2026 Don't miss this opportunity to submit your essay. New Deadline: June 15, 2026. Awards 1st place 15k ETB 2nd place 12k ETB 3rd place 10k ETB @legal_infoo
241
10
#ExitExam ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ ተማሪዎች በአስቸኳይ መረጃቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል+1
#ExitExam ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ ተማሪዎች በአስቸኳይ መረጃቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው ተብሏል። በመሆኑም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች የFAN ቁጥራቸውን በመጠቀምና የግል መረጃ በማሟላት የራሳቸውን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል። ተፈታኞች https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት ወደ Exit Examination በመቀጠልም Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት እንዲያረጋግጡ ጥሪ ቀርቧል።
221
11
Here is the harmonized LL.B curriculum (Years 2–4) with course codes, based on curriculum structures published by Ethiopian law schools implementing the national harmonized program. 2nd Year Semester I Code. Course Laws2011. Law of Persons Laws2012. Legal History and Customary Law Laws2013. Jurisprudence Laws2014. Law of Contracts I Laws2015. Constitutional Law 3rd Year Semester I Code. Course Laws3031. Land Law Laws3032. .Law of Extra-Contractual Liability (Torts) Laws3033. Law of Special Contracts Laws3034. Criminal Law II Laws3035. Civil Procedure I Laws3036 Law of Traders and Business Organizations 4th Year Semester I Code. Course Laws4021. Conflict of Laws Laws4022. Tax Law Laws4023. Intellectual Property Law Laws4024. International Human Rights Law Laws4025. International Humanitarian Law Laws4026. Gender and the Law Elective Course Key Courses for Exit Examination The courses most commonly emphasized in the Ethiopian Law Exit Exam include: Constitutional Law Criminal Law I & II Criminal Procedure Contracts I & II Property Law Civil Procedure I & II Commercial Law Law of Evidence Administrative Law Public International Law Human Rights Law Tax Law Investment Law Employment Law
359
12
#Notice_Exit_Exam ለሰኔ ወር exit-exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ:- የሃገር አቀፍ Exit exam ፈተና ከሰኔ 4/2018 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል። ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል። https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide.
183
13
⚖️ CALLING ALL STUDENTS! 📢 ✍️ Essay Competition Title: Contemporary Issues in Election & Democratic Governance in Ethiopia �
⚖️ CALLING ALL STUDENTS! 📢 ✍️ Essay Competition Title: Contemporary Issues in Election & Democratic Governance in Ethiopia 🇪🇹 📌 WHO: Undergrad & grad students at Ethiopian universities 🎯 THEME: Elections, democracy, human rights & governance in Ethiopia 📝 GUIDELINES: 1,500-3,000 words English, Times New Roman 12pt, 1.5 spacing OSCOLA citations 100% original & plagiarism-free List of references at the end of manuscript ⏰ DEADLINE: July 24, 2026 📅 Organized by 🏛 Addis Ababa University Students Law Review (AAUSLR) 🤝 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) 🎓 Why submit? ✨ Get published in AAUSLR journal ✨ Gain national recognition ✨ Win prizes & increase chances on internships ✨ Shape the conversation on democracy! 📧 Submit & ask questions: aauslr2022@gmail.com 👉 Don't miss out! Share with fellow students & submit your essay! 💪
139
14
መልካም ጉዞ ፣ መልካም የዕረፍት ጊዜ የዘንድሮ የትምህርት ጉዞአችሁን በብዙ ትጋት እና ትዕግስት በተሳካ ሁኔታ አጠናቅቃችሁ ወደ ዕረፍት ጊዜ ስትገቡ ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። ይህ ዕረፍት ለእናንተ የሰላም፣ የደስታ እና የአዲስ ኃይል መሰብሰቢያ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ከቤተሰቦቻችሁ እና ከወዳጆቻችሁ ጋር የተሞላ ፍቅርና ደስታ ያለበት ጊዜ እንዲኖራችሁ መልካም ምኞታችን ነው። በቀጣይ ዓመትም በአዲስ ተነሳሽነት፣ በጠንካራ መንፈስ እና በተሻለ ውጤት እንድትመለሱ እንመኛለን። ዕረፍታችሁን በጤና፣ በጥንቃቄ እና በመልካም ሁኔታ አሳልፋችሁ ለሚመጣው የትምህርት ዘመን ራሳችሁን አዘጋጁ። መልካም የዕረፍት ጊዜ!
253
15
+6
Matn yo'q...
266
16
+9
Matn yo'q...
162
17
+9
Matn yo'q...
110
18
+9
Matn yo'q...
112
19
+9
Matn yo'q...
100
20
+8
Matn yo'q...
116