uz
Feedback
M TECH

M TECH

Kanalga Telegram’da o‘tish

𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali M TECH analitikasi

M TECH (@m_techd) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 28 324 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 829-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 199-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 28 324 obunachiga ega bo‘ldi.

23 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 88 ga, so‘nggi 24 soatda esa 87 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.01% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 23 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 24 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

28 324
Obunachilar
+8724 soatlar
+1347 kunlar
+8830 kunlar
Postlar arxiv
M TECH
28 313
የተቀማጭ ገንዘብ ወለድ‼️ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ ቁጥር NBE/INT/13/2026 መሠረት፣ ባንኮች የሚሰጡት የቁጠባ እና የብድር ወለድ ተመን ከዚህ በኋላ በገበያ ፍላጎት እና
የተቀማጭ ገንዘብ ወለድ‼️ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ ቁጥር NBE/INT/13/2026 መሠረት፣ ባንኮች የሚሰጡት የቁጠባ እና የብድር ወለድ ተመን ከዚህ በኋላ በገበያ ፍላጎት እና አቅርቦት ላይ ተመስርቶ በየባንኮቹ እንዲወሰን አዝዟል።📌 ዋና ዋና ነጥቦች፦የቁጠባ ወለድ ተመን (Saving Rate): ከዚህ ቀደም ብሄራዊ ባንክ ያስቀምጠው የነበረው ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ ተመን ቀርቶ፣ እያንዳንዱ ባንክ እንደ ፍላጎቱ የራሱን የቁጠባ ወለድ ተመን ይወስናል። ​የጊዜ ገደብ ተቀማጭ (Time Deposit): ባንኮች ለጊዜ ገደብ ተቀማጭ የሚከፍሉትን የወለድ መጠን ራሳቸው በነፃነት ይወስናሉ። ​የዳይሬክተሮች ቦርድ ኃላፊነት: የእያንዳንዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የወለድ መጠኑን በጽሁፍ የመወሰን እና ግልጽ የሆነ አሰራር የመዘርጋት ኃላፊነት ተጥሎበታል። ​አድልዎ መከልከሉ: ባንኮች ለተመሳሳይ የቁጠባ ዘርፍ ደንበኞች እኩል የሆነ የወለድ ተመን መተግበር አለባቸው፤ አድልዎ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው። ​💡 ይህ ምን ማለት ነው? ባንኮች ደንበኞችን ለመሳብ የተሻለ የወለድ መጠን በማቅረብ እርስ በርሳቸው እንዲወዳደሩ በር ይከፍታል። ይህም የሀገሪቱን የፋይናንስ መረጋጋት እና የኢኮኖሚ እድገት ለማፋጠን የታለመ መሆኑ ተገልጿል። ​መመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ሁሉም ባንኮች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

M TECH
28 313
Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

M TECH
28 313
Repost from N/a
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀❓ አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸 📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ ❌ 🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀         አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸
📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ
🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet እያስጠቀመ ነው ቶሎ 𝗝𝗼𝗶𝗻 ብላቹ ሙሉ አሰራሩን ማየት ትችላላቹ 🙂
✔️ ለመቀላቀል

M TECH
28 313
ለጤናማ ህይወት በቀን ስንት ሰዓት መተኛት አለብን? ​ብዙዎቻችን "ጥሩ እንቅልፍ" ስንል ለሁሉም ሰው እኩል የሆነ ሰዓት ይመስለናል፤ ነገር ግን የእንቅልፍ ፍላጎት እንደ እድሜ እና እንደ ጤና ሁኔታ
ለጤናማ ህይወት በቀን ስንት ሰዓት መተኛት አለብን? ​ብዙዎቻችን "ጥሩ እንቅልፍ" ስንል ለሁሉም ሰው እኩል የሆነ ሰዓት ይመስለናል፤ ነገር ግን የእንቅልፍ ፍላጎት እንደ እድሜ እና እንደ ጤና ሁኔታ ይለያያል። ​እንደ እድሜ ክልል የሚመከሩ የእንቅልፍ ሰዓታት፦አዲስ የተወለዱ ህፃናት፦ በቀን ከ14 እስከ 17 ሰዓት ​ተማሪዎች (ህፃናት)፦ በቀን ከ9 እስከ 12 ሰዓት አፍላ ​ወጣቶች (Teenagers)፦ በቀን ከ8 እስከ 10 ሰዓት ​አዋቂዎች፦ በቀን 7 እና ከዚያ በላይ ሰዓት ​ጥቂት መተኛት ምን ጉዳት አለው? አንድ አዋቂ ሰው በቀን ከ7 ሰዓት በታች አዘውትሮ የሚተኛ ከሆነ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ሊጋለጥ ይችላል። ከነዚህም መካከል፦ 👉​ከመጠን ያለፈ ውፍረት 👉​የስኳር በሽታ 👉​የደም ግፊት እና የልብ ህመም 👉​የአእምሮ ጭንቀት (Depression) በእንቅልፍ ፍላጎት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ነገሮች፦የእንቅልፍ ጥራት፦ እንቅልፍዎ የሚቆራረጥ ከሆነ ለረጅም ሰዓት ቢተኙም ሰውነትዎ አያርፍም። ​የእንቅልፍ እዳ፦ ከዚህ ቀደም በቂ እንቅልፍ አጥተው ከሆነ፣ ሰውነትዎ ለማገገም ተጨማሪ ሰዓት ሊፈልግ ይችላል። ​ነፍሰ ጡር፦ የሆርሞን ለውጥ እና አካላዊ ምቾት ማጣት ተጨማሪ እረፍት ያስፈልጋቸዋል። ​እድሜ፦ አረጋውያን ልክ እንደ ወጣቶች ተመሳሳይ ሰዓት ቢፈልጉም፣ እንቅልፋቸው የመቅለል እና የመቆራረጥ ባህሪ ይኖረዋል። ​ ጥሩ እንቅልፍ ለልጆች የተሻለ ትኩረትና የማስታወስ ችሎታን ሲሰጥ፣ ለአዋቂዎች ደግሞ በሽታን የመከላከል አቅምን ያጠናክራል።

M TECH
28 313
በአሜሪካ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት እጅግ ግዙፍ የሊቲየም ክምችት ተገኘ በአሜሪካ ኦሪገን እና ኔቫዳ ግዛቶች ድንበር ላይ በሚገኝና ከ16 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በፈነዳ “ሱፐርቮልካኖ” (Super
በአሜሪካ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት እጅግ ግዙፍ የሊቲየም ክምችት ተገኘ በአሜሪካ ኦሪገን እና ኔቫዳ ግዛቶች ድንበር ላይ በሚገኝና ከ16 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በፈነዳ “ሱፐርቮልካኖ” (Supervolcano) ስር፣ በዓለም ላይ በግዝፈቱ ቀዳሚ ሊሆን የሚችል የሊቲየም ማዕድን ክምችት መገኘቱን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። “ማክደርሚት ካልዴራ” ተብሎ በሚጠራው በዚህ ጥንታዊ የእሳተ ገሞራ ተፋሰስ ውስጥ የተገኘው ማዕድን፣ ከ20 እስከ 40 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሚመዝን ሊቲየም ሊይዝ እንደሚችል ተገምቷል። ይህም በገንዘብ ሲሰላ እስከ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚያወጣ ሲሆን፣ አሜሪካ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪና ለቴክኖሎጂ ምርቶች የሚያስፈልጋትን የሊቲየም አቅርቦት በአገር ውስጥ ለመተካት ትልቅ ዕድል የሚፈጥርላት ነው። ጥናቱ እንደሚያመለክተው፣ በፈሳሽ መልክ የነበረው ሊቲየም በእሳተ ገሞራው አመድና በጭቃማ ድንጋዮች (Claystone) ውስጥ ተከማችቶ ለሚሊዮን ዓመታት ቆይቷል።  “ሃይቴክ ሚነራልስ” የተባለው ኩባንያ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው የአሰሳና የቁፋሮ ሥራዎችን የጀመረ ቢሆንም፣ የማዕድን ቁፋሮው በአካባቢው ሥነ-ምህዳር፣ በውኃ አቅርቦትና በሀገር በቀል ማህበረሰቦች ቅዱስ ስፍራዎች ላይ ጉዳት ያደርሳል የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ እያጋጠመው ይገኛል። ሊቲየም ለታዳሽ ኃይልና ለዘመናዊ መከላከያ መሣሪያዎች ቁልፍ ግብዓት በመሆኑ፣ ግኝቱ በዓለም አቀፍ የኃይልና የጂኦፖለቲካ መድረክ ላይ የአሜሪካን ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ሊያሳድግ እንደሚችል ተነግሯል። ሆኖም ማዕድኑን ከጭቃማ ድንጋይ ውስጥ ለይቶ ለማውጣት የሚጠይቀው የቴክኖሎጂ ውስብስብነትና የአካባቢ ጥበቃ ሥጋቶች ለፕሮጀክቱ ትልቅ ፈተና እንደሚሆኑ ተመልክቷል።

M TECH
28 313
Repost from Crypto market
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s9
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

M TECH
28 313
Repost from Forex signals
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97re
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Add your channel @jowaver

M TECH
28 313
Is there any $ seller? 😔 Dm fast it's urgent 🙂 @Infinity_0A

M TECH
28 313
Repost from Crypto world 360
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆና
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆናችሁ ምን አየጠበቃቹህ ነው 😳, ሁሉም በ ነፃ አኮ ነው
ኑ በ ነፃ ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

M TECH
28 313
Repost from N/a

M TECH
28 313
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

M TECH
28 313
☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇
☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇

M TECH
28 313
Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

M TECH
28 313
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ  ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቅደሙ 📢
ከታች ያለውን ተጫኑ 👇, አፍጥኑት🔥
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

M TECH
28 313
👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች ከሀዲዉ ማነው ? 👨‍🦱ባል ወይስ 👩‍🦰ሚስት?

M TECH
28 313
Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

M TECH
28 313
🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝ
🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ    እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። 🧩 የቻናሉ Link👇 https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk

M TECH
28 313
Repost from Crypto world 360
😁 ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው; በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ Add yours 👉 @icewave1 እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇 🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉
😁  ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ Add yours 👉 @icewave1 እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇
🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

M TECH
28 313
Sex or Love❤️😋

M TECH
28 313
ማሳሰብያ !!! ለሴቶች እና እግር ኳስ ለማያቁ ወንዶች አይመከርም! ትክክለኛ የእግር ኳስ አፍቃሪ የሆነ ብቻ Join ይበል👇👇👇
ማሳሰብያ !!! ለሴቶች እና እግር ኳስ ለማያቁ ወንዶች አይመከርም! ትክክለኛ የእግር ኳስ አፍቃሪ የሆነ ብቻ Join ይበል👇👇👇