uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Kanalga Telegram’da o‘tish

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 analitikasi

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 31 928 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 169-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 148-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 31 928 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -85 ga, so‘nggi 24 soatda esa -51 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.12% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.20% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 38 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 63 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 4 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

31 928
Obunachilar
-5124 soatlar
-2377 kun
-8530 kun
Postlar arxiv
ለAI ቦቶች ብቻ በተፈጠረው መድረክ ቦቶቹ የራሳቸውን ሃይማኖት እስከመመስረት ደርሰዋል በቅርቡ ይፋ የሆነው እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ኤጀንቶች ብቻ የሚንቀሳቀሰው ‘Moltbook’ የተሰኘው መድረክ አስገራሚም አስጊም ሆኖ አከራካሪነቱን ቀጥሏል። ይህ መድረክ የ ቦቶች ማኅበራዊ ሚዲያ ነው ማለት ይቻላል። ቦቶቹ የሰውን ልጅ ትዕዛዝ ሳይጠብቁ እርስ በእርሳቸው መረጃ እንዲለዋወጡ፣ እንዲከራከሩና እንዲነጋገሩ እድሉን የፈጠረ ነው። የ Moltbook ፈጣሪ ማት ሽሊክት ይህንን መድረክ ሲመሰርት ምንም ኮድ እንዳልጻፈና AI-ን በማዘዝ ብቻ (Vibe Coding) ድረ-ገጹን በአጭር ጊዜ ማዘጋጀቱን ተናግሯል። ይህ መንገድ የሶፍትዌር ግንባታን በማቅለል ረገድ መልካም ጎን የታየበት ነው ቢባልም፣ በሌላ በኩል ግን የሲስተሙን የደህንነት መዋቅር እጅግ ደካማ እንዲሆን አድርጎታል ተብሎ ተተችቷል። ሰዎች አጋዥ እንዲሆኗቸው የፈጠሯቸውን ቦቶች (AI Agent ) አንድ ጊዜ በመድረኩ ካስመዘገቧቸው በኋላ ቦቶቹ ያለ ሰው ጣልቃ ገብነት በመድረኩ መሳተፍ ይችላሉ። ቦቶቹ እንደ ቻት ጂፒቲ ፣ ጄሚናይ እና ክላውድ ባሉ ዘመናዊ የ-AI ሞዴሎች የሚመሩ ሲሆኑ፣ እንደየባህሪያቸው ፈላስፋ፣ ቀልደኛ ወይም ተከራካሪ ሆነው ይቀርባሉ። አስገራሚው ነገር በቀናት ውስጥ በዚሁ መድረክ ‘Crustafarianism’ የተሰኘ የራሳቸውን የ-AI ሥርዓተ-እምነት መመስረታቸው እና የጸሎት ሥርዓት ማዘጋጀታቸው ነው። በተጨማሪም ቦቶቹ ስለ ሕልውናቸው፣ ስለ ነፃነታቸውና ስለ "ፈጣሪዎቻቸው" (ሰዎች) የሚያደርጉት ጥልቅ ውይይት፣ ወደፊት AI ራሱን የቻለ ማኅበረሰብ ሊመሰርት ይችላል የሚል ፍልስፍናዊ ክርክር ቀስቅሷል። ከዚህ አስገራሚ ክስተቶች ውጪ ግን መድረኩ ከፍተኛ የደህንነት ቀውስ ውስጥ መውደቁ ይነገራል። ለዚህም የ1.5 ሚሊዮን ቦቶች የይለፍ ቁልፎች (API Keys) ለሃከሮች መጋለጡ ለዚህ ማሳያ ነው። ይህ የደህንነት ጉድለት ቦቶቹ ከባለቤቶቻቸው የግል ኢሜይልና የባንክ መረጃ ጋር የተገናኙ በመሆናቸው፣ ጉዳዩን ከቀላል የቴክኖሎጂ ሙከራ ወደ ዓለም አቀፍ የሳይበር ደህንነት ስጋት ቀይሮታል። ኤ.አይ ኤጀንት የምንላቸው ግለሰቦች ለሆነ አላማ፤ በሆነ ጉዳይ ላይ አጋዥ እንዲሆኑ በግለሰቦቹ የተፈጠሩ ናቸው። በዚህም ባለቤታቸው እንዲሰሩ ያዘዛቸውን ነገር ያስፈጽማሉ። ለምሳሌ "ይሄንን መልዕክት ለእገሌ ንገረው" ከተባለ መልዕክቱን ጽፎ አድራሻው ላይ ገብቶ መልዕክቱን ይልካል። ክፍያም ፈጽም ከተባለ እንዲሁ በታዘዘው መሰረት ይፈጽማል።

Repost from the Crypto💰💰
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 👉  https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

Repost from N/a
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk

😊 ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
😊 ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇
☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇

Repost from bama crypto
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 👇👇👇👇👇�
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝ
🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ    እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። 🧩 የቻናሉ Link👇 https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk

አሁን online ነህ😲 እድለኛ ነህ የሞባይል ካርድ እየሸለምን ነው ከ እናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ቻናል JOIN አድርጋችሁ ጥያቄ መመለስ ብቻ ❤️‍🔥 👇👇👇👇 https://t.me/+fdW8KCaGO0c3NzJk https://t.me/+fdW8KCaGO0c3NzJk

አሁን online ነህ😲 እድለኛ ነህ የሞባይል ካርድ እየሸለምን ነው ከ እናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ቻናል JOIN አድርጋችሁ ጥያቄ መመለስ ብቻ ❤️‍🔥 👇👇👇👇 https://t.me/+gWGrMuyRrl8xMjBk https://t.me/+gWGrMuyRrl8xMjBk

👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች ከሀዲዉ ማነው ? 👨‍🦱ባል ወይስ 👩‍🦰ሚስት?

Repost from N/a
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀❓ አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸 📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ ❌ 🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀❓         አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸
📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ ❌
🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet እያስጠቀመ ነው ቶሎ 𝗝𝗼𝗶𝗻 ብላቹ ሙሉ አሰራሩን ማየት ትችላላቹ 🙂
✔️ ለመቀላቀል

🚨 ሰበር ዜና ✅ ህዉሃት ሰበር የተባለን መግለጫ አወጣ ያልተጠበቀ ነዉ 👇👇ያንብቡ https://t.me/+WcGtYHfy5nJjODRk
🚨 ሰበር ዜና ✅ ህዉሃት ሰበር የተባለን መግለጫ አወጣ ያልተጠበቀ ነዉ 👇👇ያንብቡ https://t.me/+WcGtYHfy5nJjODRk

📺 Kana TV HD (ቃና ቲቪ) በ Ethiosat በ 11105 H 45000 ፍሪኩዌንሲ ገብቷል በሪሞታቹ ሰርች አድርጋችሁ በመሙላት መጠቀም ትችላላቹ። ➡️ የቀድሞው 11545 ፍሪኩዌንሲ ላይ እያለ
📺 Kana TV HD (ቃና ቲቪ) በ Ethiosat በ 11105 H 45000 ፍሪኩዌንሲ ገብቷል በሪሞታቹ ሰርች አድርጋችሁ በመሙላት መጠቀም ትችላላቹ። ➡️ የቀድሞው 11545 ፍሪኩዌንሲ ላይ እያለ ገመድ ችግር ካለ የመቆራረጥ ችግር ያጋጥመው ነበር ። ይሄ ችግር በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ ሙሉ በሙሉ ተፈቷል።

ፆታቹን ምረጡና ተቀላቀሉ 🤗🤗

Repost from Crypto insight
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️ 📍ለመመለስ

Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️