Liyu betting
Kanalga Telegram’da o‘tish
238
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
238
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የውድድር ዓመት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ረፋድ 5 ሰዓት (3 am uk time) ላይ ይወጣል።
238
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች
10:00 | ፖላንድ ከ ኔዘርላንድ
01:00 | ስሎቫኪያ ከ ዴንማርክ
04:00 | ሰርቢያ ከ እንግሊዝ
✍️በጨዋታው እየተዝናኑ በልዩ ቤቲንግ ውርርድ እድሎን ይሞክሩ.
www.liyubetting.com
238
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች
10:00 | ሀንጋሪ ከ ስዊዘርላንድ
01:00 | ስፔን ከ ክሮሺያ
04:00 | ጣልያን ከ አልባኒያ
✍️እድሎን በስልኮ ይጻፉ
www.liyubetting.com
238
ለሊቱን በተደረገ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ጓቴማላን የገጠመችው አርጀንቲና በቁርጥ ቀን ልጇ ሊዮኔል ሜሲ እና በላውታሮ ማርቲኔዝ ሁለት ሁለት ግቦች ታግዛ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች ፤ ጨዋታው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በራሱ መረብ ላይ ግብ አስቆጥሯል።
www.liyubetting.com
238
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🌍በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
01:00 | ጊኒ ቢሳው ከ ኢትዮጵያ ❤️
04:00 | አልጄሪያ ከ ጊኒ
04:00 | ግብፅ ከ ቡርኪና ፋሶ
04:00 | ማሊ ከ ጋና
04:00 | ሴኔጋል ከ DR ኮንጎ
🤝በአቋም መለኪያ ጨዋታ
01:00 | ጊብላተር ከ ዌልስ
03:45 | ኔዘርላንድ ከ ካናዳ
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 ❤️
www.liyubetting.com
238
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🇸🇦 በሳውዲ የንጉሶች ዋንጫ ፍፃሜ
አል ሂላል 1-1 አል ናስር
[5-4]
🌎 በአቋም መለኪያ
ሮማ 5-2 ኤስ ሚላን
www.liyubetting.com
238
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇸🇦 በሳውዲ የንጉሶች ዋንጫ ፍፃሜ
03:00 | አል ሂላል ከ አል ናስር
🌎 በአቋም መለኪያ
08:00 | ሮማ ከ ኤስ ሚላን
www.liyubetting.com
238
😁በሀንጋሪ ከ14 አመት በታች የሆነ ሊግ ዉስጥ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ ክለብ የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት የግድ 42 ግብ ማግባት የሚጠበቅበት ሲሆን በሚያስገርም ሁኔታ በመጨረሻ ጨዋታ ላይ 43-1 በሆነ ዉጤት አሸንፈዉ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ችለዋል።
በዚህም ምክንያት የሀንጋሪ እግርኳስ ፌዴረሽን በክለቡ ላይ ምርመራ እያደረገ ይገኛል።
238
✅|| የሪያል ማድሪድ የቡድን ስብስብ!
- የፊታችን ቅዳሜ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ከ ቦርሺያ ዶርቱሙንድ ጋር ለሚያደርጉት የፍፃሜ ጨዋታ የቡድን ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል።
✍️እድሎን በስልኮ
www.liyubetting.com
238
🇺🇸 የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ጨዋታ
⏰Full-Time
ኢንተር ሚያሚ 1-3 አታላንታ ዩናይትድ
#ሜሲ 62
✍️እድሎን በስልኮ
www.liyubetting.com
238
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ
04:00 | ኦሎምፒያኮስ ከ ፊዮረንቲና
🇺🇸 በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር
ለሊት 08:30 | ኢንተር ሚያሚ ከ አታላንታ ዩናይትድ
✍️ እድሎን በስልኮ ይጻፉ
www.liyubetting.com
238
ሞ ሳላህ በፋንታሲ ፕርምየር ሊጉ በሰባት ተከታታይ የውድድር አመታት 200+ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻለ ብቸኛው ተጫዋች መሆን ችሏል 🤯
www.liyubetting.com
