cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

HAWASSA UNIVERSITY 2014-2016

Well Come To Hawassa University ✔️Freshman Pdfs ✔️PowerPoints ✔️Mid and Final Exam ✔️Other Relevant materials . ➾ተማሪዎችን የሚጠቅም ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ በአድሚን ታይቶ ይለቀቃል https://t.me/Hu15SBoromo https://tiktok.com/@kenna_official16 Created by kenna (surveying)

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
788
Obunachilar
+124 soatlar
+167 kunlar
+9230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
😭😭😭😭
Hammasini ko'rsatish...
ቀን፡- 6/10/2016 ዓ.ም ለአንደኛ ዓመት የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ የሁለተኛ መንፈቅ አመት (ሴሚስተር) ይሰጡ የነበሩትን ኮርሶች አጠናቃችሁ በመጪው ሰኞ ጀምሮ የማጠቃለያ ፈተና የምትጀምሩ መሆኑ መሆኑ ይታወቃል።  በመሆኑም ሲያስተምሯችህ የነበሩትን መምህራን የእውቀትና ክህሎት ብቃት፡የሙያ ብቃታ እንዲሁም የሥነ-ምግባር ሁኔታ በተመለከተ በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት ግምገማ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመግባት በሴሚስተሩ ውስጥ በወሰዳችኋተው ኮርሶች ላይ በማስተማር የተሳተፉትን መምህራን በሙሉ በጥንቃቄና በታማኝነት እንድትገመግሙ ከአደራ ጭምር አሳስባለሁ፡፡ ማሳሰብያ፡- 1.  ግምገማውን ከመጀመራችሁ በፊት የወሰዳችኋቸውን ኮርሶችና የመምህራኑን ዝርዝር መያዝ ይጠበቅባችኋል 2.  ግምገማውን በተመደባችሁበት የስልጠና ዘርፍ (stream) የምትጀምሩ ሲሆን በመሙላት ሂደት ሴክሽናችሁን በሚጠጥቀው ቦታ ላይ በቁጥር መሙላት ይኖርባችኋል 3.  ለአንዱ መምህር ሞልታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ “Submit” ስትሉት እንደ አዲስ በሚመጣው ፎርም ላይ የሌሎቹንም መምህራን በዚሁ መልኩ መሙላት የምትችሉ መሆኑን 4.  ግምገማውን ማከናወን የምትችሉት እስከ እሁድ ማታ ብቻ በመሆኑ ከወዲሁ መሙላት እንደሚኖርባችሁና ሌሎች እንዲሞሉ ድጋፍ እንድታደርጉ 5.  ግምገማውን ሳይሞላ የቀረ ተማሪ በሲስተሙ ላይ ገብቶ ውጤቱን የማያይ መሆኑን ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት/የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ አስተዳደር ሊነክ  https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/Da0WcSvZ Date: 12/06/2024 All students of the first year regular program It is known that you will finish the courses offered in the second semester this week and start the final exam from next Monday (June 17). Therefore, you should evaluate the knowledge and skills of the teachers who were teaching you, as well as professional qualifications and ethical standards. Therefore, I urge you to carefully and honestly evaluate all the teachers who participated in the courses you took in the semester by entering the link below. Reminder: 1. Before you start the assessment, you are required to have a list of the courses you have taken and the teachers involved. 2. You will start the assessment in the stream you are assigned to and in the process of filling you will have to fill your section with numbers in the space provided. 3. After filling in the form for one teacher, when you say "Submit", you will be able to fill in the form for the other teachers in the same way. 4. You can do the assessment only until Sunday night (12:00 PM, June 16). so you have to fill it now and support others to fill it. 5. A student who has not completed the assessment will not be able to access the system and see the results Registrar and Alumni Affairs Directorate/Hawassa University Academic administration Link  https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/Da0WcSvZ
Hammasini ko'rsatish...
Enketo Express for KoboToolbox

👍 1
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ሌሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የዋንዶ ገነት ካምፓስ (ሻሸማኔ) መሙላት ለምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ አግኙ https://t.me/OROHu15
Hammasini ko'rsatish...
HAWASSA UNIVERSITY 2014-2016

Well Come To Hawassa University ✔️Freshman Pdfs ✔️PowerPoints ✔️Mid and Final Exam ✔️Other Relevant materials . ➾ተማሪዎችን የሚጠቅም ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ በአድሚን ታይቶ ይለቀቃል

https://t.me/Hu15SBoromo

https://tiktok.com/@kenna_official16

Created by kenna (surveying)

————— ማስታወቂያ ————— ባለፈው ሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ተማሪዎች በሙሉ ከቦታው ጋር በተያያዘ አና ምን አይነት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደምሰጡ ግልጽ ለማድረግ የማህበረሰብ አገልግሎት የምሰጡት እዚሁ ሀዋሳ ሲሆን አገልግሎቱም፡         1. የክረምት ትምህርት ማስተማር         2. የፈረሱ ቤቶችን ማደስና መገንባት እና የመሳሰሉ የማህበረሰብ አገልግሎት የምሰጡ መሆኑን         3. የምታርፉበት/የምታድሩበት ቦታ እዚሁ ዋናው ጊቢ ሲሆን         4. ከወትሮ የተለየ የምግብ እገልግሎት የምታኙ መሆኑን፡         5. የበጎ አድራጎት ስራ የምሰሩበት ጊዜ ለ25 ቀን እንደሆነ፡         6. ይህንን አገልግሎት ከመጀመራችሁ በፊት ለ5 ቀናት የተዘጋጀ ስልጠና እንደምትወስዱ ለማሳወቅ እንወዳለን። ለዚህ ቆይታችሁ ለተለያየ ወጪ የሚሆን የኪስ ገንዘብ ብር 4ሺ የሚሰጣችሁ ሲሆን ለሰራችሁት ስራ ሰርትፊኬት የሚዘጋጅላችሁ ይሆናል። ከዚህም በተጨማሪ እየተዝናናችሁ የተለያዩ ተሞክሮችን ታገኛላችሁ።  የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት |Official Telegram Channel https://t.me/OROHu15
Hammasini ko'rsatish...
HAWASSA UNIVERSITY 2014-2016

Well Come To Hawassa University ✔️Freshman Pdfs ✔️PowerPoints ✔️Mid and Final Exam ✔️Other Relevant materials . ➾ተማሪዎችን የሚጠቅም ማንኛውም አይነት ማስታወቂያ በአድሚን ታይቶ ይለቀቃል

https://t.me/Hu15SBoromo

https://tiktok.com/@kenna_official16

Created by kenna (surveying)

Part 2 Amharic
Hammasini ko'rsatish...
20240606_145348.aac1.97 MB
Dhaggeeffadha hundumtuu barattoota waggaa 1ffaaf
Hammasini ko'rsatish...
Dear students, here is your final exam rooms!
Hammasini ko'rsatish...
FINAL EXAM ROOMS.pdf0.68 KB
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.