cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Zeyne Seid (Official channels🇪🇹🇪🇹 )

🔖ይህ የወንድማችሁ Zeyne Seid ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ ብዙ አይነት ትምህርቶችን ለማድረስ እሞክራላሁ ። አላህ ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ ። ኢንሻአላህ ስህተቴን በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ አላህ ይዘንለት እቀበላለሁ አድርሱኝ ። ለአስተያየት 👇👇👇👇 @zeynu_seid

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
560
Obunachilar
+124 soatlar
-47 kunlar
-3530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
በቃ! እየሄዳችሁ ነው?
30Loading...
02
ባላችሁበት ተክቢራ እያላችሁ! - الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله - الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد - الله أكبر كبيرا والحمدلله كثيراً وسبحان الله بكرة وأصيلاً🌷
10Loading...
03
Media files
130Loading...
04
ለዐረፋህ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ አጭር ምክር 🎙በወንድም ሳዳት ከማል
110Loading...
05
👉ይሄ ሁሉ ሰው በአንድ ቦታ ላይ ፣ ለአንድ አላማ ፣ በአንድ አይነት አለባበስ፣ በአንድ ቋንቋ ወደ ጌታው እየተጣራ ይገኛል። እዚህ ቦታ ላይ ባለስልጣንም ሆንክ ተርታው ማህበረሰብ ነጭም ሆንክ ጥቁር ድሃም ሆንክ ሀብታም ምንም ልዩነት አይኖርህም። 👉ሱብሀነአላህ!! አላህ ዘንዳ ሁሉም እኩል ነው። ሀብታም፣ ደሀ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ባለስልጣን ሁሉም እኩል ነው ምንም ልዩነት የለም። አላህ ዘንድ የሚጠቅመው ኢባዳ፣ ሰላት፣ ፆም፣ መልካም ስራ የተባለ ነገር ሁሉ ነው፤ሌላው እዚሁ ዱንያ ላይ የሚቆይ ትርፍ የሆነ ነገር ነው።
270Loading...
06
አሰላም አለይኩም ቻናል promotion በድጋሜ መስራት ልጀምር ስለሆነ የሱና ቻናል ያላችሁ በውጥ አውሩኝ ቢኢዝኒላህ በጋራ እናድጋለን...500members በላይ.... @Umu_Hajer
340Loading...
07
የሐጅ ተግባር ነገ ጁሙዓህ ይጀመራል። ሑጃጆች ከመካ ወደ ሚና ያመሩና ሚና ላይ ያሳልፋሉ። ነገ በጠዋት ሊወስዷችሁ ስለሚችሉ ዛሬ ከእኩለ ሌሊት ጀምራችሁ እንቅልፍ ማጣታችሁ አይቀርም። ለማንኛውም የብልህ የጊዜ አጠቃቀም ይኑራችሁ። ሚና ላይ ቦታም እንዳታጡ ቀድሞ መሄዱ ጥሩ ነው። ምናልባት መሻሻል ካለ ብታረፍዱም እንደማታጡ ካረጋገጣችሁ፤ ለጥ ብላችሁ ተኙና እደሩ። አላህ ይቀበላችሁ።
400Loading...
08
🚍ምክር ለአረፋ ተጓዦች! 🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ
911Loading...
09
ምንኛ ያማረ የ③ ኹጥባዎች ጥምረት‼ ③ቱንም የታደለ ግን…👌 ①) ነገ የጁሙዓህ ኹጥባህ፣ ②) ከነገ በኋላ ቅዳሜ የዐረፋህ ኹጥባህ፣ ③) እሁድ የዒድ ኹጥባህ።
210Loading...
10
የሐጅ ተግባር ነገ ጁሙዓህ ይጀመራል። ሑጃጆች ከመካ ወደ ሚና ያመሩና ሚና ላይ ያሳልፋሉ። ነገ በጠዋት ሊወስዷችሁ ስለሚችሉ ዛሬ ከእኩለ ሌሊት ጀምራችሁ እንቅልፍ ማጣታችሁ አይቀርም። ለማንኛውም የብልህ የጊዜ አጠቃቀም ይኑራችሁ። ሚና ላይ ቦታም እንዳታጡ ቀድሞ መሄዱ ጥሩ ነው። ምናልባት መሻሻል ካለ ብታረፍዱም እንደማታጡ ካረጋገጣችሁ፤ ለጥ ብላችሁ ተኙና እደሩ። አላህ ይቀበላችሁ።
50Loading...
11
Media files
390Loading...
12
💐 የዒድ ተክቢራ           በአዲስ አቀራረብ              ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🔊 الله أكبر الله أكبر الله أكبر 🔊 لا إله إلاّ الله 🔊 الله أكبر الله أكبر 🔊 ولله الحمد. 📣 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው።
441Loading...
13
ወላጆች ዚያራ     የአረፋው ተጓዥ ምን አስበህ  ሰራህ ከደዕዋ ተያያዥ? እራስህን አርቅ    ከዲን ሙኻለፋ በቤተሰብም ላይ የቻልከውን ልፋ ከፍ ባለ   ጩሀት     ብዙ ከመናገር ሰዎች ይቀይራል    ትንሽዬ  ተግባር አልችልም እያልክ  ራስህን አታቅብ ሲድቅ ከኢኽላስጋ ይሰራል አጃኢብ እናትና አባትህ ያቆያቸውና አያትህ እንዴት ናቸው  ደክመው በስተርጅና       ይጠነቀቃሉ የሚያርቅ ከጀና? በቀላሉ አይወድቅም እውቀት የታጠቀ        አረ በሉ ነቃ በፔንጤ መነጠቅ በሀድያ ይብቃ   አላማው አድርጎ  ወርዶ ከከተማ ከዳርዳር ስንሰማ ስንት ሰው ተቀማ ምትወድ ሚወዱህ   የቅርቡ ልጃቸው ባመት ቢሆን አንዴ   የምትዘይራቸው ወደ ንፁው ኢስላም ጥሪ አርግላቸው ደዕዋዎች አስጭነህ በፍለሽ ሚሞሪ በአፍህ ባትችል      በብር አርግ ጥሪ   ኢማን በልብ ላይ   በዕውቀት ከፀና እጅ ይዞ ያደርሳል ፍርደውስ ላይ  ጀና የፈተናን ማዕበል  ጎርፍ፤ወንዝ ይገታል     ብረትን ያስንቃል  ከዓለት ይበረታል ይህን ሁሉ ጓግተህ  ስትል ልሂድ ልሂድ የኢስላም ወንድሜ   በሰላም ግባ ሂድ  ባቅምህ ተጣራ    ሱና ቁርኣን ተውሂድ ካለበስካቸው ልብስ  ከጣልከውም በሬ በላጩ ይሄ ነው    ባይመስልህም ዛሬ። ✍️ ኢብን ሙዘሚል
470Loading...
14
Media files
450Loading...
15
ዙልሂጃ 9(የአረፋ) ቀን ፆም የአረፋ ቀን ፆም የፊታችን ቅደሜ  ዙልሂጃ 9 (ሰኔ 8) የሚፆም ይሆናል:: ይህን ቀን መፆም ያለውን ምንዳ አስመልክቶ የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል "የዐረፋ እለት የፆመ ሰው ያለፈውን አንድ አመት እና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምረታል ብዬ እከጅላለሁ"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙስሊም) ዙልሂጃ 9 ወይም የአረፋ ቀን በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ሁሉ የበለጠች ቀን ናት። ረሱል(ሰዐወ) "አላህ ባሪያውን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ከአረፋ ቀን በላይ የለም"ማለታቸው ተዘግቧል።(ሙሰሊም) ይህን ወድ ቀን ሁላችንም ልንጠቀምበት ይገባል። ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነፃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት፣ላስጨነቀን ነገር ሁሉ መፍትሄ ለማግኝት አላህን የምንማፀንበት ቀን ነው። የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) "በላጩ እና ምርጡ ዱዓ በአረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓ ነው"ብለዋል።(ቲርሙዚ ዘግበውታል) የአረፋን ቀን እራሳችንንም ሆነ ቤተሰቦቻችንን እንድሁም በዙሪያችን ያሉ ሙስሊሞችን እንድጠቀሙ ማበረታታት ይገባናል። አላህን ከሚጠቀሙበት ያድርገን
1972Loading...
16
✍ትልቁ የዓረፋ ቀን ሊደርስ ሁለት ቀን ብቻ ቀርተውታል…:: ለኢድ ደሞ ሶስት ቀን ብቻ ""የዓረፋ እለት አላህ ዲናችንን ያሟላበትና ፀጋውንም የተሟላ ያደረገበት እለት ነው! አላህ በቁርአኑ እንደዚ አለ 👈 ያቺ እለት አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ:- ﺍﻟﻴَﻮﻡَ ﺃَﻛﻤَﻠﺖُ ﻟَﻜُﻢ ﺩﻳﻨَﻜُﻢ ﻭَﺃَﺗﻤَﻤﺖُ ﻋَﻠَﻴﻜُﻢ ﻧِﻌﻤَﺘﻲ ﻭَﺭَﺿﻴﺖُ ﻟَﻜُﻢُ ﺍﻹِﺳﻼﻡَ ﺩﻳﻨًﺎَ۝ «ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ፣ ፀጋዬንም በናንተ ላይ የተሟላ አደረግኩኝ፣ ኢስላምንም ከሃይማኖትነት ወደድኩላችሁ»። በማለት የገለፀበት እለት ናት!💖🙏
480Loading...
17
አላህ ወፍቋችሁ ከቢሊየኖች ተመርጣችሁ ለዚህ እድል የታጫችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ! በመልካም ዱዓችሁ አትርሱን አስታውሱን !! አረፋ ላይ ለመቆም ያልቻልን የአረፋን ፆም መፆም እና ምህረትን ወፍቆናል :: ይህን እድል እንጠቀምበት !
470Loading...
18
ላጤም ማመልከቻ ለማስገባት ከወዲሁ ተዘጋጅ። ባይሆን ዝም ብሎ በደፈናው ማመልከቻ ማስገባት ሳይሆን መልካም ሆነህ መልካሟን እንዲወፍቅህ፣ መልካም ዝርዮችን እንዲሰጥህ ለምነው። መልካሟን ካልወፈቀህ «ላጤነት በስንት ጣዕሙ!» የሚያስብሉ ትዳሮች አሉ። አላህን ፈሪዋን፣ ወደ አላህ እንድትቀርብ የምታበረታታህን፣ በነገርህ ሁሉ አማካሪና ምርኩዝ የምትሆንህን፣ የአንተንም የጌታዋንም ትዕዛዝ አክባሪዋን፣ በይፋም በድብቅም አላህን ፈሪዋን፣ ሐያእ የተላበሰችዋን፣ የሶሐቢያትን ፈለግ በምትችለው ሁሉ የምትከተለዋን፣ ተቂያ፣ ነቂያ፣ ዘኪያ፣ ዐፊፋህ… የሆነችዋን እንዲወፍቅህ ወጥረህ ማመልከቻ አስገባ።
510Loading...
19
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
542Loading...
20
📌የጁሙዓ ኹጥባ ⚡️አስርቱ የዙልሒጃ ቀናት ትሩፋቶች ✅በላፍቶ ቢላል መስጂድ 📣በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
450Loading...
21
Media files
540Loading...
22
👌🟩አስቸኳይ መልእክት ለአረፋ ወደ ጠር ተጓዦች በሙሉ بسم اللّه الرحمن الرحيم. الحمد للّه رب العالمين، والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين، نبيّنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين، ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين. اما بعد ለዒድ አል አድሃ)(አረፋ) ገጠር እናትና አባቶቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባቹ ውድ እህትና ወንድሞች ጥቂት ማስታወሻዎቼ ለናንተ 👇👇👇👇👇👇👇 ☘1 ስትሄድ እነሱን በቻልከው መጠን አስደስተህ ለመመለስ ሞክር ልብ በል የምታስደስታቸው ዱንያዊ ቁሳቁስ ስለያዝክ ብቻ አይደለም የመጀመሪያ የሄድክ ቀን እነሱን አንጀታቸው የሚያርስ ቃላቶችን ተጠቅመህ አስደስታቸው አብሽር በላቸው ችግርህ; ጭንቀትህ አትንገራቸው  ከጎናቸው አትራቅ ገላቸውን እግራቸውን እጠባቸው ቀጣይ አረፋ ኢንሻአሏህ ሃጅ አስደርጋቸዋለሁ በላቸው ባትወስዳቸው እንደወሰድካቸው ይሰማቸዋል ደስታቸው ይፋፋል ደሞም አላህ ያሳካልህ ይሆናል ከልብህ በላቸው። ☘2 ከሽርክና ቢዳዓ ደጋግመህ አስጠንቅቃቸው ልብ በል አሁን ዱንያው ቁሳቁስ በመግዛት ብቻ የሚደሰቱት ሁሉ ጊዜያዊ ነው ተውሂድን እንዲረዱ ካላስረዳሃቸው ዘላለማዊ ደስታን ያጣሉ እና ይህ ላንተ ፀፀት ነው የመጀመሪው ሃቃቸው ያለብህም ይህን በማስረዳት ነው በሚገባቸው ቋንቋ ከሽርክ የሚያስጠነቅቁ ሙሃደራዎችን በሚሞር ጭነህ ከሬዲዮ ጋር ይዘህላቸው ሂድ። ☘️3.ለዝየራ ብለህ የምትሄድም ሆነ እዚህ የምትቀመጥ እባክህ ባለህ ነገር አትሰስትባቸው 1000 ብር ካለህ ጫቱን ተወውና 800 ለነሱ ስጣቸው ወላሂ አትጠራጠር 800000000.......  አድርጎ አሏህ ይተካልሃል 🔻አስበህ ታውቃለህ ግን እናትህ እኮ አንተ እዚህ በስልክ ካርድ የምታጠፋው 50 ብር ለማግኘት ነው ሰው ቤት እንሰት ስትፍቅ የምትውለው አባትህ እኮ ያ በካርድ የምታወጣው 100 ለማግኘት ነው ጠዋት 2:00 ወጥቶ 11:00 ድረስ ሰው ጓሮ የሚያርሰው እና እጁ የተሰነጣጠቀው እና ትንሽ አታስብም ኪስህ ውስጥ 1000 ይዘህ 500 ለጫት ስታወጣው‼️‼️‼️ ወላሂ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት ያካፈልኩህ አንተ እዚ ሰው ለመጋበዝ ትሽቀዳደማለህ እሷ እዛ ተርባ ለ 50 ብር ወገቧ ሰው ቤት እንሰት እየፋቀች ተጣሞ ወላሂ ልብ ይነካል እስቲ ይህን መልእክቴ ካነበብክ በኋላ ወደራስህ ተመለስ አባትህ እስክታድግ ለዚህ አብቅቶሃል በተራህ አሳድገወኸ እናትህ እስከዚህ እየሸናህባት አሳድጋሃለች አሁን እስቲ በተራዋ አሳድጋት ከኪሱ ብር አይለይ እቤቱ ከቦርሳዋ አንተ እያለህ ብር አትጣ እሷ በቃ  ሰው ቤት መንከራተት ይብቃት። ☘4.እህቴ ሆይ ለበአል ለዝየራ ብለሽ ወላጆችሽ ጋር ሄደሽ በበአሉ እራሱ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሷ እናትሽ ሁሉንም ሰርታ አቀራርባልሽ ቁጭ ብለሽ የምትበዪ ከሆነ ወሏሂ ሰጋሁልሽ !! እሺ መቼ ነው ከድካሟ የምታርፈው?? ስለዚህ ነቃ በይ እስከትመለሺ ድረስ እሷን በክብር ቁጭ አድርገሽ ጎንዋን አሳርፊላት ኻድሚያት አለሁልሽ በያት አብሽር በያት ገላዋን እጠብያት ልብሷን እጠቢላት ፀጉርዋን አበጥሪላት ፏ አድርገሽ ሙሽራ አስመስለሽ ቁጭ አድረገሻት አዘዥኝ በያት ከዛም በመቀጠል ወናውና አንገብጋቢው አንቺም ከቢዳዓና ከሽርክ አስጠንቅቂያት። ☘5. ለአረፋ ቤተሰብ ዝየራ ብላችሁ እዚም እዛም ቤት ስትዞሩ ውላቹ አድራችሁ የራሳቹ እቤት የሆነች ደቂቃ ብቻ ገባ ወጣ የምትሉ ደሞ በጣም የሚገርም ነገር ነው ለምንድነው የሄድኩት ብላችሁ እስቲ እራሳችሁን ጠይቁ ኡሚና ባባ እኮ አይናችሁን ትኩር ብለው ጠግበው ሊያዩዋችሁ እንኳን ሳያገኟቹ በ3 ተኛ ወይም በ4ተኛ ቀን ልትሰናበታቸው አጠገባቸው ትሄዳላቹ ይህ ከሆነ ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው ስለዚህ ወንድሜ ልትዘይራቸው ሄድክ አይደል በቃ ካጠገባቸው አትራቅ አጫውታቸው ;አማክራቸው  የቀጣዩ አረፋ እኮ ልታገኛቸውም ላታገኛቸውም ትችላለህ አሏህ ሃያታቸው ከመልካም ስራ ጋር ያርዝመው እንጂ አስበኸዋል እና ቆም ብለህ አስብበት። ☘6.ሲያማክሩህ ከልብህ ሆነህ አውራቸው ስልክ እየጎረጎርክ አታውራቸው ;አታመናጭቃቸው ;አትገላምጣቸው። ☘️6. እህቴ ሆይ ለዝየራ ብለሽ ሄደሽ የወንጀል በር መክፈቻ ከመሆን ተጠንቀቂ እራስሽን ገላልጠሽ አትሂጂ የሰፈር ልጅ ነው በሚል እዚና እዚያ ከአጅ ነቢ ጋር አትጃጃይ ይባስ ብሎ ውሎሽም አዳርሽም የሰፈር ልጆች ናቸው ብሎ ከነሱ ጋር ማድረግስ ምን ይሉት ቂልነት እንደሆነ አይገባኝም ። ☘️7.ስትሄዱ ጊዜ መኪና ውስጥ አላህን ልትፈሩ ይገባል ያ ሁሉ መንገድ በተክቢራ በአዝካር በቂርአት እንደዚሁም ሙሃደራ ቁርአን በማድመጥ ልታሳልፈው ልታሳልፊው ይገባል ። አስተውለሃል በዛ ሁኔታ ሆነህ አላህን ብትገናኘው?? በተቃራኒው ደሞ እየቃምክ በዘፈን ሰክረህ ከአጅ ነቢ ጋር እየተጃጃልክ ያ አጅሬው ሞት ከተፍ ቢል ??ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ! አሏህ እንዲህ ይላል وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ "ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም"። ☘️8.እህት ሚስት ያለህ ሆይ ለብቻዋ አትልቀቃት አንድ መህረም ከሷ ጋር አድርግላት። ☘️9. ከሄዳችሁ በኋላ መጥፎ ነገር ስታዩ ለመከልከል ሞክሩ ምክንያቱም ገጠራማው ማህበረሰብ ላይ ወላጆቻችን  አብዘሃኛው በለማወቅ ነውና የሚፈፅሙት። 🌿10.በቻልከው መጠን ኸይር የተባለ ነገር ሁሉ አድርገህላቸው ምርቃታቸው ለመቀበል ታገል ምርቃታቸው ጠብ አይልምና በግልፅ ታየዋለህ 🌲11.ተሳስተህም እንኳን ሚያስከፋቸው ነገር ላለማድረግ ጥረት አድርግ ወላሂ ወቢላህ ወተሏህ የበደልካቸው እንደህ ሆነ እርግማናቸው ያጠፋሃል ፊ ዱንያ ወል አኺራህ የሰው በታች ያደርገሃል ሲቀጥል ጀነት በማን እግር ስር ነች??? መልሱን ተውቁታላችሁ አይደል?? አሁንም አትጠራጠር ምታመናጭቃቸው ከሆነ ምትገላምጣቸው ከሆነ ምትበድላቸው ከሆነ አንተ በቀን የፈለግከውን አማርጠህ እየበላህ እነሱ ተርበው እንደሆነ ወላሂ ለራስህ ፍራ !!! ☘️12.እህት ወንድሞች ኖሯቹህ ለነሱ ልብስ እንደዚሁም ሌላ ቁራቁስ የምትገዙ ምን አይነት ልብስና እቃ መግዛት እንዳለባችሁ እወቁ ! ታናሽ እህት ካለህ ለሷ ጥብቅ ያለ ጉርድ ቀሚስ የምትገዛላት ከሆነ ታናሽ ወኔድም ኖሮህ ለሱ ቡጭቅጥቅ ያለ የምእራባውያን ልብስ የምትገዛለት ከሆነ ወደ ጥፋት ልትመራቸው እንደወረድክ አስበው ስለዚህ መፍትሄው ልንገርህ እህት ካለችህ ጅልባብ ግዛላት ከውስጥ የሚለበስ ግዛላት ጫማ ግዛላት ወንድም ካለህ ጀለቢያ ቀሚስ ጥምጣም ኪታብ እና ሰፋ ያለ ሱሪ ጃኬት ግዛለት ☘️13.የመጨረሻው ጥቆማዬ ለምንድነው የምሄደው ብላችሁ ኒያችሁን አሳምሩ። አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው። ታናሹ ወንድማችሁ አቡሰልማን (አብዱል ዓሊም )ነኝ እናንተም ባነበባችሁት እኔም በፃፍኩት ተጠቃሚ ያድርገን ዙል ሂጃ 4/1445 ሰኔ 4/10/2016 وصلى الله على نبينا محمد وآله وصحبه وسلم || ጀይን👇👇👇 https://t.me/zeyneseid
500Loading...
23

24
Media files
420Loading...
25
😢
460Loading...
26
🎉ሙስሊሞች ደስ ይበለን! 🎙 ኡስታዝ ጂብሪል አክመል ……………………………………………
1112Loading...
27
«ጥቆማ፦ ለዒድ ወደ ሰባት ቤት እና ጅማ ተጓዦች እንዲሁም በዛ መንገድ ለምትሄዱ ሁሉ፤ ከሰበታ በታች ባሉ ከተሞች እስከ ወሊሶ መንገድ የፀጥታ ችግር ስላለ ከምሽቱ  12 ሰአት እስከ ጠዋቱ 12 ሰአት መንገድ ዝግ ስለሆነ ከመሸ በደረሱበት ከተማ ስለሚያስቆሟቸው ሰበታ ሲደርሱ 11:00 ከሆነ እዛው ውረድ ብለው ዲማ ፌደራል ኬላ አድረው ጠዋት 12 ሰአት ጉዞዋቸውን መቀጠል ብቸኛው አማራጭ ነው። ከሰበታ ተነስቶ ወሊሶን ለማለፍ በትንሹ  2 ሰአት ስለሚፈልግ እንዲሁመረም ፍተሻ በቅርብ ርቀት ስለሆነ ቀድሞ ማሰብ ያሰፈልጋል። አልፋለሁ ብሎ የገባ ሳያልፍ ሜዳ ላይ ሚሊሻና ፖሊስ የመኪና ቁልፍ ተቀብለውት፣ እዛው ያለ ጥበቃ አድሮ፣ ጠዋት መተው አስፓልት ላይ ቁልፉን በትነውት፣ የራሳችሁን ውሰዱ ብለው ነው የሚሄዱት። ባጠቃላይ ጉዞ የቀን ብቻ ስለሆነ የትራፊኩን ነገር ይታሰብበት ሙራድ አድርስ አደራ!» ተብዬ ነው። ሰምታችኋል ጉራንስና የባድ ወልድ እንዲሁም መሰሎቻቸው!
510Loading...
28
እለተ ዓረፋ (የውሙ ዓረፈህ) የትሩፋትና የቃል ኪዳን ቀን 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ahmedadem
580Loading...
29
የ1445ኛው የሐጅ ስነ ስርዓት ሊጀመር 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በውቧ መዲና ከተማ እና በሌሎች የመካ አቅራቢያ የሚገኙ ሁጃጆች ወደ መካ ጠቅልለው ለመግባት ሁለት ቀን ይቀራቸዋል። ።።።።።።።።።። ልዩ የሐጅ ስነ ስርዓትን የምታስተናግደው ሚና ቀድሞ ከነበራት ሙቀት ማቀዝቀዣ በተጨማሪ 45,600 የሙቀት ማቀዝቀዣ በድንኳኖቿ ላይ ተክላለች። ።።።።።።።።።። የሳውዲ አረቢያ መንግስት ለሐጅ አስተናጋጅነት ያሰለጠናቸውን የፀጥታ ኃይሎች የመጨረሻ ትዕይንታቸውን አሳይተዋል። የአላህ እንግዶችን በአደራ ተቀብለን እናስተናግዳለን የሚሉት ልዩ ስልጡኖች ለሑጃጆች በሚያደርጉት እንክብካቤ በብዙዎች ይወደሳሉ። ።።።።።።።።።።። በዓለም ዙሪያ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ስነ ስርዓት ላይ ለመታደም ይናፍቃሉ። ተራ ያልደረሳቸው ደግሞ በሀገራቸው በመሆን በተለያዩ በጎ ስራዎች ያሳልፋሉ፤ በዒደል አድሃ ደስታም ይደሰታሉ። ።።።።።።።።።።። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትም ዒድን በከተማዋ ለሚያሳልፉ ዜጎች ባማረ ሁኔታ የዒድ ሰላታቸውን ያሳልፉ ዘንድ የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሠራ ይገኛል።
670Loading...
30
ደስ የምትል ጨቅላ! ብዙ ጊዜ ኢንዶኔዢያዎችና መሰል በቡድን ጠዋፍና ሰዕይ የሚያደርጉ ስብሰቦች ዐረብኛው በቀላሉ ስለማይገራላቸው አንዱ እያነበበ መሪ ሆኖ ሌሎች ይከተሉታል።
1301Loading...
31
Media files
511Loading...
32
"🔊አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? አላሁ አክበር;   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። አላሁ አክበር;   ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። አላሁ አክበር;    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። አላሁ አክበር;   የታላቅ ነን ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የአሸናፊ ነን ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። አላሁ አክበር;    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱ ሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር; ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዓይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር       ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ"
580Loading...
33
Media files
570Loading...
34
ብዙዎቻችን ተክቢራ የሚደረገው የዐረፋህ ቀን ከደረሰ በኋላ ይመስለናል። ግን ልቅ የሆነው ተክቢራ ገና ባለፈ የዙል ሒጃህ የመጀመሪያ ቀን ጨረቃ ከታየች ጀምሮ እስከ መጨረሻው የአያመ ተሽሪቅ ቀን ጸሐይ እስከምትገባ ድረስ ነውና ሐጅ ላይ ያልሆንን በተክቢራ እየቀወጥነው።
580Loading...
በቃ! እየሄዳችሁ ነው?
Hammasini ko'rsatish...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
ባላችሁበት ተክቢራ እያላችሁ! - الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله - الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد - الله أكبر كبيرا والحمدلله كثيراً وسبحان الله بكرة وأصيلاً🌷
Hammasini ko'rsatish...
1.79 MB
ለዐረፋህ ወደ ቤተሰብ ጉዞ ለምትሄዱ አጭር ምክር 🎙በወንድም ሳዳት ከማል
Hammasini ko'rsatish...
Arefa Guzo 32.mp33.31 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉ይሄ ሁሉ ሰው በአንድ ቦታ ላይ ፣ ለአንድ አላማ ፣ በአንድ አይነት አለባበስ፣ በአንድ ቋንቋ ወደ ጌታው እየተጣራ ይገኛል። እዚህ ቦታ ላይ ባለስልጣንም ሆንክ ተርታው ማህበረሰብ ነጭም ሆንክ ጥቁር ድሃም ሆንክ ሀብታም ምንም ልዩነት አይኖርህም። 👉ሱብሀነአላህ!! አላህ ዘንዳ ሁሉም እኩል ነው። ሀብታም፣ ደሀ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ባለስልጣን ሁሉም እኩል ነው ምንም ልዩነት የለም። አላህ ዘንድ የሚጠቅመው ኢባዳ፣ ሰላት፣ ፆም፣ መልካም ስራ የተባለ ነገር ሁሉ ነው፤ሌላው እዚሁ ዱንያ ላይ የሚቆይ ትርፍ የሆነ ነገር ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አሰላም አለይኩም ቻናል promotion በድጋሜ መስራት ልጀምር ስለሆነ የሱና ቻናል ያላችሁ በውጥ አውሩኝ ቢኢዝኒላህ በጋራ እናድጋለን...500members በላይ.... @Umu_Hajer
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሐጅ ተግባር ነገ ጁሙዓህ ይጀመራል። ሑጃጆች ከመካ ወደ ሚና ያመሩና ሚና ላይ ያሳልፋሉ። ነገ በጠዋት ሊወስዷችሁ ስለሚችሉ ዛሬ ከእኩለ ሌሊት ጀምራችሁ እንቅልፍ ማጣታችሁ አይቀርም። ለማንኛውም የብልህ የጊዜ አጠቃቀም ይኑራችሁ። ሚና ላይ ቦታም እንዳታጡ ቀድሞ መሄዱ ጥሩ ነው። ምናልባት መሻሻል ካለ ብታረፍዱም እንደማታጡ ካረጋገጣችሁ፤ ለጥ ብላችሁ ተኙና እደሩ። አላህ ይቀበላችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
01:30
Video unavailableShow in Telegram
🚍ምክር ለአረፋ ተጓዦች! 🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ
Hammasini ko'rsatish...
5.31 MB
🥰 1👌 1

🥰 1