cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Football new

#All about football news👻👻

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
195
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:21
Video unavailableShow in Telegram
A cause for celebration, Michael! 😅 SHARE|@PREMIERLEAGUE_E
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዳርዊን ኑኔዝ: "በቤንፊካ ላይ ተመሳሳይ የሆነ ነገር አጋጥሞኛል. 1 ኛ አመት ለእኔ በጣም መጥፎ ነበር እና ሁለተኛው ምርጥ ሆነልኝ እዚህም ተመሳሳይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ምርጡን እሰጣለሁ እና ተስፋ አደርጋለሁ ትንሽ ዕድል ለማግኘት" ቀጣይ ዓመት ነው ኑኔዝን ማየት 🔥 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
•|| ሪያድ ማህሬዝ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። SHARE|@PREMIERLEAGUE_E
Hammasini ko'rsatish...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
Congratulations, Marcus! 🤝 ራሽፎርድ በዚህ ወር ያሳየው ምርጥ እንቅስቃሴ 🔥 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የ 90 ሚን የ 22ተኛ ሳምንት የ ጭዋታ ግምት! SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
Well earned, Mikel! 💪 TRUST THE PROCESS😌 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የ ወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እና ተጭዋች ማርከስ ራሽፎርድ 🔥 ሚካኤል አርቴታ 🧠 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
A stunning free-kick 🤯🚀   ኦሊሴ ማንቺስተር ዩናይትድ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ቅጣት ምት የ ወሩ ምርጥ ጎል ተብላ መመረጥ ችላለች :: SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 የሻካታሩ CEO ሰርጂ ፓልኪን ከዘአትሌቲኩ አዳም ክራፍተን ጋር በኤክስክሉሲቭ ያደረጉት ቆይታ የተወሰዱ ነጥቦች: ( ክፍል 1) ➨ አርሰናል ሻካታርን በሙድሪክ ዙርያ ከማናገሩ ከ1 ወር ተኩል በፊት ከሙድሪክ ጋር ንግግር ጀምሮ ነበር፤ ቢያንስ በየ3 ቀን አንዴ ወይ አርቴታ፣ ኤዱ አልያም ዚንቼንኮ ለተጫዋቹ ይደውሉ ነበር። አርሰናል የስልክ ንግግሩን ሳይጨምር ሶስት ጊዜያት ያህል ከሰርጂ ፓልኪን ጋር በቱርክ ተገናኝቷል። ➨ ሙድሪክ አርሰናል ሊገባ ከጫፍ ደርሶ ነበር ለማለት አይቻልም፤ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበው አልነበረም። ➨ አርሰናል እና ቼልሲ ያቀረቧቸው የዝውውር ገንዘብ ተመሳሳይነት አለው፤ ነገር ግን እጅግ ተቀራራቢ ሚባል አይደለም። ቋሚ፣ ተለዋዋጭ እና ቦነስ ክፍያ በቁሟቸው ሲታዩ ተመሳሳይ ይመስላሉ፤ ነገር ግን ወደውስጥ ዘልቆ ሲገባ ልዩነቶች አሉ። ⚡️ታዲያ እነዚህ ልዩነቶች ምንድናቸው? እርሱን ደሞ ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ከሌሎች ነጥቦች ጋር ይዘነው እንቀርባለን፤ ይጠብቁን! @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ክፍል ሁለት ➨ ሁለቱ ክለቦች ያቀረቡት ጥያቄ ላይ ልዩነት የነበሩት ሁለት ነገሮች ናቸው እነዚህም ቼልሲ ያቀረባቸው ጉርሻዎች( bonuses)( ይሄን ካሸነፍን ይሄን ያህል እንከፍላለን፤ ይሄን ያህል ካገለገለን ይሄን ያህል እንከፍላለን አይነት ነገር) ከአርሰናል የበለጠ ለእውነታው የቀረቡ( ሊሆኑ የሚችሉ( Realistic) መሆናቸው እንዲሁም የቼልሲ የአከፋፈል የጊዜ ሁኔታ ከአርሰናል የተሻለ መሆኑ ናቸው። ➨ አርሰናል (70 ሚሊዮን ዩሮ +30 ሚሊዮን ዩሮ) ሲያቀርብ ቀደም ብዬ ሀሙስ እለት ይሄ አይነት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘት እንደማይችል ሰርጂ ፓልኪን ለአርሰናል ነግረዋል፤ ከቼልሲ ጋር ከተስማሙ በኋላም ለኤዱ ደውለው የቻሉትን ሁሉ እንዳደረጉ ነገር ግን ያለው ሁኔታ ከአርሰናል ይልቅ ቼልሲን ለማስቀደም እንደሚያስገድዳቸው ገልፀዋል። ➨ ስምምነቱ ላይ ቼልሲ ከሻካታር ጋር የወዳጅነት ጨዋታ  እንዲያደርግ የሚያደርግ አንቀፅ እንዲካተት ጥያቄ ያቀረበው የቼልሲው ' ኮኦውነር' ቤግዳድ ኢግባሊ ነው፤ ይህም ዩክሬንን ለመርዳት በማሰብ ነው። ⚡️አብርሀሞቪች የቼልሲ ኘሬዝዳንት ሆነው ቢሆን ይሄ ጥያቄ የቀረበው ነገሮች ተለውጠው ነበር ይሉናል ሰርጂ ፓልኪን እንዴት የሚለውን ደግሞ በሶስተኛው ክፍል ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ይጠብቁን! @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...