cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio_Educational_info

Education is a powerful weapon, come on earn it ! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ for #Promotion 👇 Contact us @Haramaya_Seniors_info_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 538
Obunachilar
+524 soatlar
+337 kunlar
+9030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

For more educational info 🌟Share➡️& ➕Join ✈️ ➡️Haramaya seniors ➡️Educational info
Hammasini ko'rsatish...
Haramaya_Seniors🧓

➬ ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መወያያ ግሩፕ 👥 For info ► @Haramaya_Seniors_info_bot Education is a powerful weapon, come on earn it ! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

#ExitExam የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
👍 4
👍 3
#እንኳን_አደረሳችሁ! #Baga_Ittiin_isin_Gahee! ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ /ፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Hordoftoota Amantas Kiristaanaa Hundaaf Baga Ayyaana Du'aa Ka'uuf Nagayaan Geeysan! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የምህረትና የበረከት እንዲሆንላችሁ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። Yuunivarsiitiin Haramaayaas Ayyanichi kan nagayaa,jaalalaa,gammachuu,kan dhiifamaa fi barakaa akka isiniif ta'u hawwaa. መልካም የትንሳኤ/የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ! Ayyaana gaarii isiniif haa ta'uu! For more educational info 🌟Share➡️& ➕Join ✈️                    ✅ Educational infoEducational info                  ✋
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
#DV_2025 ✅የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። 🟠ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
TikTok · Kb afroo

7182 likes, 153 comments. “መልካም በዐል ለ university ቸካይ አስማጭ በሙላ😂😂😂😂😂”

#Urgent የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Exit Exam) ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የመረጃ መቀበያ ድረገፅ በዛሬው ዕለት ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዋውቋል። ካሁን በፊት የተላከው የተማሪዎች መረጃ ላይ ሞባይል እና ሌሎች መረጃዎች እንዲጨመር ጠይቀዋል። በቀጣይ ውጤትና ሌሎች መረጃዎችን የምታውቁት በሞባይላችሁ በመሆኑ ይህንን በመጫን ፎርሙን እስከ ሰኞ ድረስ እንድትሞሉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ 1. ፎርሙ የሚያገለግለው ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱና፣ ስማቸው ለተላለፈ ተማሪዎች ብቻ ነው። 2. ፎርሙን በተባለው ቀን ባለመሙላት ለሚፈጠር ማንኛውም ክፍተት ሀላፊነቱ የተማሪው ነው። 3. ስሙ የተላለፈ ሁሉም ተማሪ ፎርሙን መሙላት አለበት። Form 🔗: {Click here} https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScypha7JF_aKxFMK1Q-tLZqOCJ5WasaJfjK6GfEC493RdM3WQ/viewform?usp=pp_url For more educational info 🌟Share➡️& ➕Join ✈️                    ✅ Educational infoEducational info                  ✋
Hammasini ko'rsatish...
MOE 2016 Exit Exam Template

June 2016 E.C Exit Exam students list. Once you submitted your response, you can't edit, update or fill again. If you send wrong information, you will not take exit exam Please fill until Saturday May 06, 2024

👍 4
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል አደረሳችሁ ! 🌟Share➡️& ➕Join ✈️ ✅ Educational infoEducational info                  ✋
Hammasini ko'rsatish...
👍 2