cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

👑 የሱናዋ ልዕልት የተዉሒድዋ ንግስት💎

┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ •┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈• ┊┊┊⇣ ┊┊⇣ ┊⇣ ⇣ 💎ሴት ልጅ በአንድ ፈረሰኛ ብቻ መከበብ የምትቻል ብቸኛዋ ከተማ ናት ••┈┈ ➤🌸 النساء 👑 اســــــــلــــفــــــيــاة💎➧     

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
281
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ደውሎ ማናገር የፈለገ 👇 ስልክ ቁጥሩ 09 13 00 76 19 ነው 1000604057543 ሲራጅ አወል ዳውድ መረዳት የምችሉ የኸይር ባለቤቶች ተባበሩት አላህ ሙሉ አፊያ ሰለሰጠንም ጊታችንን አመስግኑ ይሄ በምስሉ የምታዩት ወድማችን እጢ እግሩ ላይ ወጥቶበት ነበርና ሁለተየ ኡብረሸን ተደርጎል ግን አልወጣለትም እቤት ከቀረ አመታቶችን አስቆጠረ አሁን ደግሞ ለሶስተኛ ግዜ ሀኪም ለምግባት ነበር አቅም አጣ የሁለት ልጆች አባት ነው መንቀሳቀስም አይችል መርዳን ካልቻልን ዱአ እናድረግለት በአካልም ማገኘት የፈለገ አድስ አበባ ነው በሰልክም ማገኘት የፈለገ ደውሎ ያነግሩት @Umu_Anes2 እኔን መጠየቅ የምፈልጉት ነገር ካለ በውሰጥ አናግሩኝ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሉቤ ሊላሂተኣላ ብላቹ አባቴን አድኑልኝ። ድጋሜ ሀኪም ቤት መግባት አለብህ ተብሎ ነበር። ብሩ ደሞ ብዙ ነው። ከአላህ ታገኙታላችሁ በግሩፕም ቢሆን የቻላችሁትን ሰብስቡለት።😭😭😭
Hammasini ko'rsatish...
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ              عيدكم مبارك  ኢድኩም ሙባረክ     تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️          የስደቷ   እህቴ አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሽ በአል በመጣ ሰዓት ሁሌ የሚከፋሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ አይዞሽ        እህቴ  ላስታውስሽ በአል በመጣ ሰዓት አታፍስሽ እባሽን አልሀምዱሊላህ በይ አመስግኝ ጌታሽን ጌታሽን አመስግኝ ስደት ያመጣሽን በስደት ስበብ አውቀሻል ድንሽን ሀራምና ሀላል ሁሉንም ለይተሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ምስጋና አቅርቢ ለሀያሉ ጌታሽ ከጂህልና አውጥቶ ጥብቅ ላደረገሽ       ሀገር ብትሆኒማ አላህ የሠጠሽን  ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ ካልተፈቀደልሽ ጋር ስትሻሺ እየዋልሽ የተጠባበቀ ልብስ ለብሰሽ ትወጫለሽ አላፊ አግዳሚው ሙድ ሲይዝብሽ የአይን ሻወር ሁሉም ሲወስድብሽ ስልጣኔ መስሎሽ ከብርሽን አውርደሽ የደስታን ጣዕም ምኑም ሳይጥምሽ በአልም ያልፋል በድብርት ሰምጠሽ አልሀምዱሊላህ ብለሽ ማመስገን ቢያቅትሽ ጌታሽን አምፀሽ በአልን ታሳልፊያለሽ        አልሀምዱሊላህ  በይ አልሀምዱሊላህ በይ ስደት በመውጣትሽ በጂልባብ በኒቃብ አምረሽ ተውበሽ በውበት ላይ ውበት ደፍቶብሽ አላህ የሰጠሽን ክብርሽን ጠብቀሽ ከኢኽቲላጥ ቦታ እራስሽን አግለሽ ለጌታሽ ተናሰሽ በአል ታሳልፊያለሽ ጌታሽን በማመስገን አልሀምዱሊላህ ብለሽ ስለዚህ እህቴ ስደት በመውጣትሽ ፍፁም እዳይከፋሽ ለጌታሽ ምስጋናሽን አቅርቢ አልሀምዱሊላህ ብለሽ እህታችሁ  ✍️«𝐻 ~𝐵ⁱⁿᵗ  𝐺𝑒𝑧𝑒 »
Hammasini ko'rsatish...
4_5821238432063557370.pdf5.91 KB
Photo unavailableShow in Telegram
𖦹አድስ  የተዘጋጀ ፕሮግራም
የዒድና ተያያዥ ነጥቦች ሚዳሰሱበት ፕሮ ግራም
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله ሀሳብ አስተያየት ግጥም ያለው እንቀበላለን !! ፕሮግራማች  ይቀጥላል ..... ኢንሽ አላህ { 8:00 } ሰዓት ይጠብቁን የሚተላለፍበት ሊንክ ➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።» ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}።
ሙስሊም ዘግቦታል።
ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው። √√የአረፋ ቀን ማለት፦ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት ⸕ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበትዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ⸕አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት ⸕የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት ⸕አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው።ይህንን ወሳኝ ቀን፦ቀኑን በመፃም ☞ዱአ በማብዛት ☞ቁርአን በመቅራት ☞ዚክር በመዘከርሶደቃ በመስጠት ☞ተክቢራ በማብዛትና 👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል። « ይህንን ታላቅ እድል ቀጣይ አመት ላታገኘው ትችላለህና ዛሬ ላይ በአግባቡ ተጠቀምበት።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ ተከታታይ ደርስ ✅✅✅✅✅✅✅✅ እለተ ማክሰኞ ክፍል7          شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈                حقوق شباب ✅የወጣቶች ሀላፊነት          ١=تعليمهم العلم الشرعي ✅1)ሸሪዓዊ እውቀት መማር 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
Hammasini ko'rsatish...
ክፍል❼ወጣትነትሺን_ከእርጅ_ናሽ_በፊት.mp34.81 MB
“እዝነት እና መተዛዘን” ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Hammasini ko'rsatish...
እዝነት እና መተዛዘን.mp314.47 MB
አዲስ ተከታታይ ደርስ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ክፍል-1          شبابك قبل هرمك ✅ወጣትነትሺን ከእርጅናሽ በፊት         أهمية مرحلة الشباب ✅የወጣትነት እድሜ አስፈላጊነት ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ 🎙በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله» ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓ https://t.me/hooral_ayn
Hammasini ko'rsatish...
ክፍል_1_የወጣትነት እድሜ_አስፈላጊነት_.mp33.82 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.