cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ                  ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
464
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kunlar
+2030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
በዳዮች እርስ በርሳቸው ወዳጆች ሲሆኑ አላህ እርሱን ለሚፈሩት ወዳጅ ነው ቁርአን 45:19
140Loading...
02
Media files
370Loading...
03
" ኸይር ስራው ሸር ስራውን ያላሸነፈ ሆኖ 40 አመት በእሱ ላይ የመጣበት ሰው ለእሳት ይዘጋጅ" ኢብኑ ዐባስ
470Loading...
04
Media files
520Loading...
05
ኢላሂ ልቤን በደጃፍህ ላይ የማቆየት ህልሜን አሳካልኝ 🥹 🤲 ለተጨማሪ መረጃ ፣ የቴሌግራም ቻናሌን follow ያድርጉ @ https://t.me/Xuqal
480Loading...
06
Makkah 🕋
490Loading...
07
Media files
470Loading...
08
Media files
620Loading...
09
Media files
600Loading...
10
ሱብሃነላህ ! የምድራችን እንብርት ቦታ የመስጂደል ሃረም መካ እና ጀማራት ከሳተላይት የተወሰዱ ምስሎች ናቸው ።
660Loading...
11
ለተጨማሪ መረጃ ፣ የቴሌግራም ቻናሌን follow ያድርጉ @ https://t.me/Xuqal
670Loading...
12
1445 Haytô Qiid Al- adhacah salat Loogiyah Magaalal 1445 ኛው የኢድ አል አድሓ ሷላት በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ
690Loading...
13
Media files
710Loading...
14
በአረፋ ተራሮች ላይ የተወለደችው ህፃን! 🇵🇰 ፓኪስታናዊት ሴት በሀጅ ቀን በአረፋ ተራራ ላይ ልጇን በሰላም ተገላግላለች። አዲስ የተወለደችው ህፃን ስሟም #አረፋት ተብሏል።
690Loading...
15
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
700Loading...
16
اللَّهُ أكبَرُ اللَّهُ أكبَرُ  لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ واللّٰهُ أَكْبَرُ  اللَّهُ أكبَرُ  وَلِلَّهِ الحَمد اللَّهُ أكبَرُ كَبيرًا وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا وسُبحَانَ اللَّهِ بُكرَةً وأَصيلًا💙
680Loading...
17
- View 🕋🤍
700Loading...
18
ንግዱ ትርፋማ ሆነልህ አጎቴ መብሩክ🎉 ---------- ከሁለት ወይም ከሶስት ወራት በፊት ለጋዛዊያን በሚላክ እርዳታ በጫኑ መኪኖች ላይ የአቅሙን ለማድረግ ከሚሸጠው ብርትኳን ላይ ለጛዛ ወንድሞች ከጋሪው ላይ እያነሳ እርዳታውን ወደ ጫኑት መኪና ላይ ሲወረውር ነበር። من رَمي البُرتقال إلي رَمي الجمرات ብርትኳኑን ለአላህ ሲል ወረወረው፣አላህ ደሞ ጀመራቶቹን ተወረውራለህና ወዲህ ትመጣ ዘንድ ጋበዝኩህ አለው።
590Loading...
19
የምዕመናን ጎርፍ በዓረፋ   ……… ሱብሃነላህ  ~ ለ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ሥነ ሥርዐት ቅድስቲቱ ወደ መካ ከተማ የተጓዙ ምዕመናን ትናንት ጁመዓ ሚና አድረው፣ ዛሬ ረፋድ ወደ ዓረፋ አምርተው በዚያው ይገኛሉ። በዛሬው የዓረፋ ውሎ ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ተሳታፊ ሆነዋል። ሳዑዲ ዐረቢያ ከጥቂት ደቂቃ በፊት ባወጣችው መረጃ ከመላው ዓለም በዘንድሮው የሐጅ ሥነ ሥርዐት ላይ የተሳተፉ ምዕመናን ይፋዊ አሐዝ 1 ሚሊዮን 833 ሺሕ 164 ነው። በዓረፋ የሚገኘው የሚንበር ቲቪ ባልደረባ ከሑጃጅ መሃል ኢትዮጵያዊያኑ በተዘጋጀላቸው ሥፍራ ሥነ ሥርዐቱን ሲከውኑ መመልከቱን ዘግቧል። የምዕመናኑ ቀጣይ መዳረሻ ጥቂት ኪሎ ሜትር ተጉዘው ሙዝደሊፋ ይሆናል። የዘንድሮው ዓመት የዒድ አል አድሓ በዓል ነገ እሑድ ሰኔ 9/2016 ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ ተከብሮ ይውላል። በዋና መዲናዋ አዲስ አበባ በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ አል አድሓ ሰላት ጧት 2:30 ላይ እንደሚከናወን የከተማዋ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሰጠው መግለጫው አስታውቋል። (ሚንበር ቲቪ) የፎቶ ምንጭ፡ SPA ሐጁን መብሩር | ዒድ ሙባረክ ለተጨማሪ መረጃ ፣ የቴሌግራም ቻናሌን follow ያድርጉ @ https://t.me/Xuqal
580Loading...
በዳዮች እርስ በርሳቸው ወዳጆች ሲሆኑ አላህ እርሱን ለሚፈሩት ወዳጅ ነው ቁርአን 45:19
Hammasini ko'rsatish...
" ኸይር ስራው ሸር ስራውን ያላሸነፈ ሆኖ 40 አመት በእሱ ላይ የመጣበት ሰው ለእሳት ይዘጋጅ" ኢብኑ ዐባስ
Hammasini ko'rsatish...
ኢላሂ ልቤን በደጃፍህ ላይ የማቆየት ህልሜን አሳካልኝ 🥹 🤲 ለተጨማሪ መረጃ ፣ የቴሌግራም ቻናሌን follow ያድርጉ @ https://t.me/Xuqal
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Makkah 🕋
Hammasini ko'rsatish...
ሱብሃነላህ ! የምድራችን እንብርት ቦታ የመስጂደል ሃረም መካ እና ጀማራት ከሳተላይት የተወሰዱ ምስሎች ናቸው ።
Hammasini ko'rsatish...