cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Medical GateWay🩺

🔰This is for all students who aspire to join Medicine, Dental medicine, Pharmacy, and others health schools 🙌 🔰 𝙞𝙣 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙘𝙖𝙡 𝙨𝙘𝙝𝙤𝙤𝙡 𝙩𝙝𝙚𝙧𝙚 𝙞𝙨 𝙖𝙡𝙬𝙖𝙮𝙨 𝙣𝙚𝙬 𝙩𝙤 𝙡𝙚𝙖𝙧𝙣. Your Medical Journey Start Here At Medical Gateway!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
26 987
Obunachilar
-3024 soatlar
-1997 kunlar
-80030 kunlar
Post vaqtlarining boĘťlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Bahirdar University  Coc ...📢 📍በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ : ✔️Medicine ✔️ Pharmacy ✔️Nursing ✔️Midwifery  ለመማር ያሰባችሁ ተማሪዎች የዝግጅት ተራው የእናንተ ነው  ....ተዘጋጁ ✍️ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጠንከር ያለ ፉክክር የሚታይበት ዩኒቨርስቲ ነው ፤ ነገር ግን Coc ጥሪ የሰራ ተማሪ የሚፈልገውን ዲፖርትመንት በቀላሉ ያገኛል ❗️ ➾ ባለፉት ዓመታት ሲሰጥ የነበረው Coc ጠጠር ያለ ስለሆነ በሁለት ሳምንት ዝግጅት ዉጤታማ መሆን አይታሰብም ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ጀምራችሁ ፤ በኋላ እንዳይበዛባችሁ ጥያቄዎችን ከእኛ ጋር ተለማመዱ ✔️ ✅አሁን የሜዲካል ጌትዎይ Coc Preparation Teamየሚያዘጋጀው ሌላ ዩኒቨርስቲ ስሌለው ፤ ከእናንተ ጋር ሰፋ ያለ ጊዜን ያሳልፋል🙏 እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0707072565 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @MedicalgatewayCoCTBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
4490Loading...
02
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... የ Mid እና Final Exam ዝግጅትዎን ከ ቀለሜ ExamClass! ጋር ያድርጉ!🤗 ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾                - Click here ✔️ ✅  ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
4871Loading...
03
🔥Anatomy Mid Term Exam -1 ✨በዚህ ዓመት ህክምና የተመደባችሁ Anatomy እንዳልጀመራችሁ ይታወቃል ፤ Anatomy እስከምትጀምሩ በ Pre med Courses አብረን እንቀጥላለን ❗️ 💡ነገር ግን ባለፈው ዓመት ለተቀላቀላችሁ Introduction To Medicine እየወሰዳችሁ ለምትገኙ ተማሪዎችና Other health እንዲሁም ለPharmacy ተማሪዎች ወሳኝ Anatomy Mid Exam -1 Covering contents ✔️Introduction To anatomy ✔️Anatomical terminologies ✔️Anatomy of CVS and Lymphatic system ✔️Anatomy of Skeletal system ✔️Anatomy of Muscular system 🪧የፈተና አዘገጃጀት :All Case based (based on Our Tutorials ) 📚የጥያቄ ብዛት : ከ50-100 📍Time Limit : 2hour ⛔️የፈተናው ውጤት ያላችሁበትን ሁኔታ በሚገባ የሚያሳያችሁ ይሆናል ✔️ ✅ፈተናው በሚቀጥለው ሳምንት Weekend ላይ ይሰጣል ኑ ...ተቀላቀሉን Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
1 3304Loading...
04
MGW ✔️ Practices on Muscle anatomy . ⓒ Taken From Tutorial class N.B :- Practicing Questions is vital to master health science contents ❗️ ✨Join Our Community✨ Share For Your Friends  Contact 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 Join us ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
1 06717Loading...
05
Medical Gateway ✔️ 🔥Anatomy Tutorials for all health departments 🙌 ✨Introduction to anatomy ✨Anatomy of Skeletal System ✨Anatomy of Muscular system ✨Anatomy Of CVS and Lymphatic system ✨Anatomy of GIT ✨Anatomy of CNS and others ከ Experience sharing በተጨማሪ የጤና ትምህርቶችን ሳቢ በሆነ Discussions and በቀላሉ በምትረዱበት መንገድ እንሆ ከእኛ😊 በሚቀጥሉት ጊዚያት ለመረዳት አስቸጋሪ የሚሆኑ ትምህርቶችን በ Lectures እና በምክር እየተለዋወጥን ደስ የሚል ጊዜን አብረን እናሳልፍለን ✔️ ኑ ...ተቀላቀሉን እኛን በምትፈልጉት ሰዓት ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ ❗️ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
3 32613Loading...
06
ገጠመኝ ...❤️ «ማዳን የእግዚአብሔር ነው ፤ ግን ህማሜን ስላስታገሰልኝ መድሐኒአለም ስቃይና እንግልት የሌለባትን ገነት ያውርሰው»። ዛሬ ከአውቶቡስ ተራ ወደ አየር ጤና እየሄድኩ ሳለ የታክሲ ሒሳብ ለመክፈል እጄን ወደ ኪሴ ሳስገባ «ተከፍሏል» የሚል ድምፅ ከረዳቱ ተነገረኝ። ዞር ዞር ብል የማውቀው ሰው አጣሁኝና ጎንበስ ስል «እንደምን አለህ ዶክተር?» ብለው አንድ ትልቅ ሰውየ ኮፍያቸውን አውልቀው ሰላም አሉኝ ። ሳያቸው ደነገጥኩኝ። ጅማ ሳለሁ አቃቸዋለሁኝ። በጣም በፅኑ የታመመ ወንድም ስለነበራቸውና ታካሚውን የምከታተለው ኢንተርን ሀኪም እኔ ስለነበርኩኝ በቶሎ አስታወስኳቸው። ወንድማቸውን ለሳምንት ከተከታተልኩት በኋላ ዋርድ ቀየርኩኝ። ቢሆንም ግን አንዳንዴ እየሄድኩኝ አጠይቀው ነበር። ወንድማቸው ከ2 ሳምንት ቆይታ በኋላ ከዚህች አለም አለም ድካም አረፈ። ማረፉንም ካለሁበት ዋርድ ድረስ መጥተው ከነገሩኝ በኋላ አመስግነውኝና እጄን ስመውኝ በእንባ ተለያየን። ይህ ከሆነ አመት አልፎታል። ዛሬ ግን ሰውየውን ሳያቸው ደነገጥኩኝ ያኔ የወንድማቸውን አስክሬን ታቅፈው እንኳ የለገሱኝ ፍቅርና ምስጋናና ምርቃት ታወሰኝ። ያ በእንባ የተለወሰ ስስ ፈገግታ ትዝ አለኝ። «ዶክተር እዚህ ምን ትሰራለህ? » ያለሁበትን ሁኔታ ስንጨዋወት እርሳቸው የታመመ ዘመድ ጥየቃ ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል መጥተው እየተመለሱ  እንደሆነ ነገሩኝ። «ልጄ ወንድሜ ያኔ ከተወጠረውና ካበጠው ሆዱ ፈሳሽ አውጥተህ ህመሙን ስታስታግስለት ምን እንዳለኝ ታቃለህ?» «ምን አለዎት? » አልኳቸው እንባም ጉጉትም እየተጠናወቱኝ። «ማዳን የእግዚአብሔር ነው ፤ ግን ህማሜን ስላስታገሰልኝ መድሐኒአለም ስቃይና እንግልት የሌለባትን ገነት ያውርሰው አለኝና ከታመመ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈገግ አለ። ሁሌም ወደ አጠገባችን መጥተህ ሰላም ስትለንና ስታየው  ፈገግ ይል ነበር።» እርሳቸውም ፈገግ አሉ። እኔም ደስ አለኝ በእኔ በታናሹ ብላቴና አንድ ሰው እንደዚህ በ1 peritoneal tab ለደቂቃዎች እንኳ ትንሽ ህመመን ለደቂቃዎች ቢሆንም እንኳን የማስታገስ ስልጣን ፈጣሪየ ስለሰጠኝ እያመሰገንኩኝ እንዲሁም ከሀገሪቱ የኑሮ ሁኔታና የኑሮ ውድነት ጋር እርካታየን እያመዛዘንኩኝ እያለ ድንገት  አውቶቡሱ መሀል ፌርማታ ላይ ቆመ። እዚሁ ነው የምወርደው ልጄ ፈጣሪየ ዘርህን ሁሉ ይባርክ አሉኝና የተሸበለለች 50 ብር ሠጥተውኝ እጄን ሳሙኝና እየሮጡ ወረዱ። ለማናገር እንኳን ጊዜ ሳይሰጡኝ ከአውቶቡሱ ወረዱ። ማገዝ ሲገባኝ ብር መቀበሌ መጥፎ እንደሆነ ቢገባኝም ብሩን መመለስ አሊያ ደግሞ እርሳቸውን ጠርቶ ስለሁኔታው ማስረዳት ስሜታቸውን የሚጎዳ ስለመሰለኝ በመስኮት እጄን አስወጥቼ ተሰናበትኳቸው። እውነታቸውን እኮ ነው ግን 😍😍 እኛ ከፈጣሪ የሰጠን መክሊት አለን፣ አንዴ የተቀባነው ካላረከስነው የማይረክስ ካልጣልነው የማይሰበር፣ ካሰርነው የማይበተን ሙያ አለን። በደሞዝ ማነስ የማይኮስስ፣ በማንቋሸሽ የማይቆሽሽ፣ መንግስት ቢዘነጋው ፣ ሰፊው ህዝብ የሚያስታውሰው ሙያ የተሸከምን፣ የጤና ባለሞያዎች ነን። ዶ/ር አሰፋ ዓለሙ: ጠቅላላ ሀኪም
1 21510Loading...
07
ዲፖርትመን ሳትመርጡ ፤ ገና የመጀመሪያው ሴሜስተር ላይ ያላችሁ ✔️ የ Bahirdar University ✔️የ Debretabor University ✔️የ University of Gondar ✔️የ Debremarkos University የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ለFreshman እና Coc ዝግጅት እኛን መቀላቀል ስትፈልጉ በማንኛውም ጊዜ ልታናግሩን ትችላላችሁ ✔️ እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 💡ለመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት (COC +Freshman ምዝገባ👇👇 @MedicalgatewaycocTbot ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Second Semester and Health S.Registration   ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
1 5484Loading...
08
🔰Second ሴሚስተር ቲቶሪያል፤ Including Basic Health Science Tutorial ✔️ ✍ከ Social Science ውጭ በማንኛውም ዲፓርትመንት የተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦቱን በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ 🔥ሁሉም Common ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class ከተለያዩ መለማመጃ ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን ያገኛሉ 🙏 👉ያስታውሱ Second Semester Tutorial ጤና ለገባችሁም ላልገባችሁም  ነው  🙌 ✨Civics ✨Entrepreneurship ✨Global Trends ✨Economics ✨Emerging technology ✨Human Anatomy👌 ✨Human Development👌 (Embryology )....ሌሎችም Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
3 4513Loading...
09
Snell Anatomy MCQs https://t.me/medicalgateway
1 84033Loading...
10
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... የ Mid Exam ዝግጅትዎን ከ ቀለሜ ExamClass! ጋር ያድርጉ!🤗 ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾                - Click here ✔️ ✅  ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
1 4781Loading...
11
ምን ይፈልጋሉ ? 1⃣ Mentorship ? ✔️ በጤና ትምህርት ምክርና የልምድ ልውውጥ እጅግ በጣም ወሳኝና ወሳኝ ነገሮች ናቸው ። አንድ የጤና ተማሪ ሙሉ A+ ብቻ ስላመጣ አይመረቅም ፤ ዉጤት ወሳኝ ቢሆንም መልካም ስብዕና ከየትኛውም ፕሮግራም በህክምና ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለው ፤ ስብዕናችሁ ሲስተካከል እውቀቱና ውጤቱም ተያይዞ ይመጣል ። ✔️ለመሆኑ Hard work and Ethics በHealth school እንዴት ይታያል ? => በልምድ ልውውጥ (Experience sharing ) ፕሮግራማችን በጥልቀት እንወያይበታለን ፤ እንመካከርበታለን 2⃣ Health School Tutorials ✔️Introduction to Human anatomy ✔️anatomy of Skeletal System ✔️ Anatomy of Cardiovascular and Lymphatic systems ✔️Anatomy of Muscular system ✔️Anatomy of GIT ✔️Anatomy of NS 🔥 Human Development (Embryology ).... እንዲሁም በሚቀጥሉት ጊዚያት ✔️Medical Physiology ✔️Biochemistry ✔️Pharmacology እየተማማርን አጀማመራችሁን በጥሩ ለማድረግ የበኩላችንን እንወጣለን 3⃣ Second Semester Freshman Courses ✔️ Civics and Ethical Education ✔️Emerging Technology ✔️Global Trends ✔️Entrepreneurship ✔️Economics እና ሌሎችንም ስለ ቲቶሪያል መጠየቅ ስትፈልጉ👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለቲቶሪያል ምዝገባ ይህንን ተጠቀሙ   ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
4 8216Loading...
12
ሜዲካል ጌትዎይ Freshman and Health Science school Tutorials 📍ለጤና ተማሪዎችና Department ላልመረጡ ተማሪዎች Common Freshman courses ፤እንዲሁም በቀጣይ የምትጀምሯቸውን የጤና ትምህርቶች በቀላሉ እና ግልፅ በሆኑ ✔️Video Classes ✔️Summarizing Notes ✔️ወሳኝ የመለማመጃ ጥያቄዎችን በማቅረብ በምንም የማይተካ ሚናን ይጫወታል ✨ በተለይ ወደ አዲሱ እና ከልጅነታችሁ ጀምራችሁ ስትመኙት ወደነበረው Department ለገባችሁ ተማሪዎች በ Experience Sharing ፕሮግራማችን ፣ 1⃣ ምን አይነት የንባብ Style ብንከተል የተሻለ ይሆናል ? 2⃣ በህክምና ትምህርት ቤት  የሚፈጠሩ ጭንቀቶችና መፍትሄዎቻቸው 3⃣ እንዲሁም ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶችን ላለመስራት ምን እናድርግ የሚሉትንና ሌሎች እጅግ አስፈላጊ ቁም ነገሮችን እየተለዋወጥን አብረን እንቀጥላለን 🥰 🔥Anatomy :Embryology እንዲሁም በቀጣይ ሂደቶችን እያዬን Physiology :Biochemi : Microbiology እና Pharmacology ኮርሶችን ለማካተት በዝግጅት ላይ መሆናችንን ስንገልፅ በደስታ ነው🤗 ኑ ....ተቀላቀሉን ❗️ 👉 በጤና ትምህርት Absolute የተሻለ መንገድ ባይኖርም ፤ አንፃራዊና ለውጤት የሚያበቃውን መንገድ እንጠቁማችኋለን ፣እናስተምራችኋለን ፤ እንመክራችኋለን ...🙌 ስለ ቲቶሪያል መጠየቅ ስትፈልጉ👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ለቲቶሪያል ምዝገባ ይህንን ተጠቀሙ   ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
6 0527Loading...
13
🔥BDU COC (2015) ✨Solution : Qu.1 =C 👉This Question needs understanding of basic pathophysiology , and you will learn in your preclinical courses , but how can i answer the question for coc ?😞 ...honestly speaking BDU Coc is among the challenging exam. ✔️ because during pregnancy, the mother's high blood sugar levels can lead to increased insulin production in the fetus. After birth, the baby's insulin production continues, but the glucose supply from the mother is suddenly cut off, potentially causing hypoglycemia in the newborn. Qu.4= B ✔️RHD, commonly affects the mitral valve of the heart. 👉The inflammation and scarring associated with rheumatic fever often target the mitral valve, leading to valvular dysfunction.(This is directly from CVS module ) 👉Cardiovascular and lymphatics module is very interesting module given at Pc1 level . What makes BDU coc Unique ? ➾almost all questions are clinical ,which makes difficult to answer at your level Tutorial Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot
1 9173Loading...
14
#Today የቀጠለ... Today's Mid Exam: ✔️Subject :Anthropology ✔️Chapter covering :Ch-(1&,2) ✔️Exam Weight : 30% አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል🙏 🔥ከጤና ትምህርቶች በተጨማሪ Common Freshman  ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class  ከተለያዩ መለማመጃ  ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን  ያገኛሉ 🙏 ✨Exam Time =>2:30PMLT✨ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
6 4482Loading...
15
Medical Gateway ✔️ ✨...Introduction about Health school Contents ✨ 🔥For Other Natural Science students 💡Medicine 📍Dental Medicine 📍Pharmacy 📍Anesthesia 📍Radiology 📍Veternery medicine 📍Optometry 📍Midiwifiri 📍Nursing ➾Pre engineering (Second semester freshman courses) 📍Make Your Educational Journey Easy With Us 🙌 ስለቲቶሪያል ለመጠየቅ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ቲቶሪያል ለመቀላቀል ይህንን ተጠቀሙ ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
4 4543Loading...
16
📌Inclusiveness power point. Pre -med course (Second semester ) Share For Others 🙏 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway💊 🩺@medicalgateway💊 🩺@medicalgateway💊╚═══════════╝
2 86431Loading...
17
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... ቀለሜ ExamClass! የማስተማሪያ ፈተናዎችን በቴሌግራም Quiz ለተማሪዎቹ በመስጠት በሚገባ የ Second Semester የ Mid Exam ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል።🤗 --------------------------------------------------- ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾 - Click here ✔️ ✅ ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
1 3330Loading...
18
#Today የቀጠለ... Today's Exam: ✔️Subject :Entrepreneurship ✔️Chapter covering :Ch-(1,2&3) ✔️Exam Weight : 30% አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል🙏 🔥ከጤና ትምህርቶች በተጨማሪ Common Freshman  ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class  ከተለያዩ መለማመጃ  ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን  ያገኛሉ 🙏 ✨Exam Time =>2:30PMLT✨ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
5 8833Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Bahirdar University  Coc ...📢 📍በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ : ✔️Medicine ✔️ Pharmacy ✔️Nursing ✔️Midwifery  ለመማር ያሰባችሁ ተማሪዎች የዝግጅት ተራው የእናንተ ነው  ....ተዘጋጁ ✍️ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጠንከር ያለ ፉክክር የሚታይበት ዩኒቨርስቲ ነው ፤ ነገር ግን Coc ጥሪ የሰራ ተማሪ የሚፈልገውን ዲፖርትመንት በቀላሉ ያገኛል ❗️ ➾ ባለፉት ዓመታት ሲሰጥ የነበረው Coc ጠጠር ያለ ስለሆነ በሁለት ሳምንት ዝግጅት ዉጤታማ መሆን አይታሰብም ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ጀምራችሁ ፤ በኋላ እንዳይበዛባችሁ ጥያቄዎችን ከእኛ ጋር ተለማመዱ ✔️ ✅አሁን የሜዲካል ጌትዎይ Coc Preparation Teamየሚያዘጋጀው ሌላ ዩኒቨርስቲ ስሌለው ፤ ከእናንተ ጋር ሰፋ ያለ ጊዜን ያሳልፋል🙏 እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0707072565 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @MedicalgatewayCoCTBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... የ Mid እና Final Exam ዝግጅትዎን ከ ቀለሜ ExamClass! ጋር ያድርጉ!🤗 ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለሾ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾                - Click here ✔️ ✅  ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
🔥Anatomy Mid Term Exam -1 ✨በዚህ ዓመት ህክምና የተመደባችሁ Anatomy እንዳልጀመራችሁ ይታወቃል ፤ Anatomy እስከምትጀምሩ በ Pre med Courses አብረን እንቀጥላለን ❗️ 💡ነገር ግን ባለፈው ዓመት ለተቀላቀላችሁ Introduction To Medicine እየወሰዳችሁ ለምትገኙ ተማሪዎችና Other health እንዲሁም ለPharmacy ተማሪዎች ወሳኝ Anatomy Mid Exam -1 Covering contents ✔️Introduction To anatomy ✔️Anatomical terminologies ✔️Anatomy of CVS and Lymphatic system ✔️Anatomy of Skeletal system ✔️Anatomy of Muscular system 🪧የፈተና አዘገጃጀት :All Case based (based on Our Tutorials ) 📚የጥያቄ ብዛት : ከ50-100 📍Time Limit : 2hour ⛔️የፈተናው ውጤት ያላችሁበትን ሁኔታ በሚገባ የሚያሳያችሁ ይሆናል ✔️ ✅ፈተናው በሚቀጥለው ሳምንት Weekend ላይ ይሰጣል ኑ ...ተቀላቀሉን Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
MGW ✔️ Practices on Muscle anatomy . ⓒ Taken From Tutorial class N.B :- Practicing Questions is vital to master health science contents ❗️ ✨Join Our Community✨ Share For Your Friends  Contact 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 Join us ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 6❤ 1
10:20
Video unavailableShow in Telegram
Medical Gateway ✔️ 🔥Anatomy Tutorials for all health departments 🙌 ✨Introduction to anatomy ✨Anatomy of Skeletal System ✨Anatomy of Muscular system ✨Anatomy Of CVS and Lymphatic system ✨Anatomy of GIT ✨Anatomy of CNS and others ከ Experience sharing በተጨማሪ የጤና ትምህርቶችን ሳቢ በሆነ Discussions and በቀላሉ በምትረዱበት መንገድ እንሆ ከእኛ😊 በሚቀጥሉት ጊዚያት ለመረዳት አስቸጋሪ የሚሆኑ ትምህርቶችን በ Lectures እና በምክር እየተለዋወጥን ደስ የሚል ጊዜን አብረን እናሳልፍለን ✔️ ኑ ...ተቀላቀሉን እኛን በምትፈልጉት ሰዓት ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ ❗️ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ገጠመኝ ...❤️ «ማዳን የእግዚአብሔር ነው ፤ ግን ህማሜን ስላስታገሰልኝ መድሐኒአለም ስቃይና እንግልት የሌለባትን ገነት ያውርሰው»። ዛሬ ከአውቶቡስ ተራ ወደ አየር ጤና እየሄድኩ ሳለ የታክሲ ሒሳብ ለመክፈል እጄን ወደ ኪሴ ሳስገባ «ተከፍሏል» የሚል ድምፅ ከረዳቱ ተነገረኝ። ዞር ዞር ብል የማውቀው ሰው አጣሁኝና ጎንበስ ስል «እንደምን አለህ ዶክተር?» ብለው አንድ ትልቅ ሰውየ ኮፍያቸውን አውልቀው ሰላም አሉኝ ። ሳያቸው ደነገጥኩኝ። ጅማ ሳለሁ አቃቸዋለሁኝ። በጣም በፅኑ የታመመ ወንድም ስለነበራቸውና ታካሚውን የምከታተለው ኢንተርን ሀኪም እኔ ስለነበርኩኝ በቶሎ አስታወስኳቸው። ወንድማቸውን ለሳምንት ከተከታተልኩት በኋላ ዋርድ ቀየርኩኝ። ቢሆንም ግን አንዳንዴ እየሄድኩኝ አጠይቀው ነበር። ወንድማቸው ከ2 ሳምንት ቆይታ በኋላ ከዚህች አለም አለም ድካም አረፈ። ማረፉንም ካለሁበት ዋርድ ድረስ መጥተው ከነገሩኝ በኋላ አመስግነውኝና እጄን ስመውኝ በእንባ ተለያየን። ይህ ከሆነ አመት አልፎታል። ዛሬ ግን ሰውየውን ሳያቸው ደነገጥኩኝ ያኔ የወንድማቸውን አስክሬን ታቅፈው እንኳ የለገሱኝ ፍቅርና ምስጋናና ምርቃት ታወሰኝ። ያ በእንባ የተለወሰ ስስ ፈገግታ ትዝ አለኝ። «ዶክተር እዚህ ምን ትሰራለህ? » ያለሁበትን ሁኔታ ስንጨዋወት እርሳቸው የታመመ ዘመድ ጥየቃ ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል መጥተው እየተመለሱ  እንደሆነ ነገሩኝ። «ልጄ ወንድሜ ያኔ ከተወጠረውና ካበጠው ሆዱ ፈሳሽ አውጥተህ ህመሙን ስታስታግስለት ምን እንዳለኝ ታቃለህ?» «ምን አለዎት? » አልኳቸው እንባም ጉጉትም እየተጠናወቱኝ። «ማዳን የእግዚአብሔር ነው ፤ ግን ህማሜን ስላስታገሰልኝ መድሐኒአለም ስቃይና እንግልት የሌለባትን ገነት ያውርሰው አለኝና ከታመመ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈገግ አለ። ሁሌም ወደ አጠገባችን መጥተህ ሰላም ስትለንና ስታየው  ፈገግ ይል ነበር።» እርሳቸውም ፈገግ አሉ። እኔም ደስ አለኝ በእኔ በታናሹ ብላቴና አንድ ሰው እንደዚህ በ1 peritoneal tab ለደቂቃዎች እንኳ ትንሽ ህመመን ለደቂቃዎች ቢሆንም እንኳን የማስታገስ ስልጣን ፈጣሪየ ስለሰጠኝ እያመሰገንኩኝ እንዲሁም ከሀገሪቱ የኑሮ ሁኔታና የኑሮ ውድነት ጋር እርካታየን እያመዛዘንኩኝ እያለ ድንገት  አውቶቡሱ መሀል ፌርማታ ላይ ቆመ። እዚሁ ነው የምወርደው ልጄ ፈጣሪየ ዘርህን ሁሉ ይባርክ አሉኝና የተሸበለለች 50 ብር ሠጥተውኝ እጄን ሳሙኝና እየሮጡ ወረዱ። ለማናገር እንኳን ጊዜ ሳይሰጡኝ ከአውቶቡሱ ወረዱ። ማገዝ ሲገባኝ ብር መቀበሌ መጥፎ እንደሆነ ቢገባኝም ብሩን መመለስ አሊያ ደግሞ እርሳቸውን ጠርቶ ስለሁኔታው ማስረዳት ስሜታቸውን የሚጎዳ ስለመሰለኝ በመስኮት እጄን አስወጥቼ ተሰናበትኳቸው። እውነታቸውን እኮ ነው ግን 😍😍 እኛ ከፈጣሪ የሰጠን መክሊት አለን፣ አንዴ የተቀባነው ካላረከስነው የማይረክስ ካልጣልነው የማይሰበር፣ ካሰርነው የማይበተን ሙያ አለን። በደሞዝ ማነስ የማይኮስስ፣ በማንቋሸሽ የማይቆሽሽ፣ መንግስት ቢዘነጋው ፣ ሰፊው ህዝብ የሚያስታውሰው ሙያ የተሸከምን፣ የጤና ባለሞያዎች ነን። ዶ/ር አሰፋ ዓለሙ: ጠቅላላ ሀኪም
Hammasini ko'rsatish...
👍 19❤ 6👏 2💯 2😍 1
ዲፖርትመን ሳትመርጡ ፤ ገና የመጀመሪያው ሴሜስተር ላይ ያላችሁ ✔️ የ Bahirdar University ✔️የ Debretabor University ✔️የ University of Gondar ✔️የ Debremarkos University የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ለFreshman እና Coc ዝግጅት እኛን መቀላቀል ስትፈልጉ በማንኛውም ጊዜ ልታናግሩን ትችላላችሁ ✔️ እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 💡ለመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት (COC +Freshman ምዝገባ👇👇 @MedicalgatewaycocTbot ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Second Semester and Health S.Registration   ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 5❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔰Second ሴሚስተር ቲቶሪያል፤ Including Basic Health Science Tutorial ✔️ ✍ከ Social Science ውጭ በማንኛውም ዲፓርትመንት የተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦቱን በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ 🔥ሁሉም Common ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class ከተለያዩ መለማመጃ ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን ያገኛሉ 🙏 👉ያስታውሱ Second Semester Tutorial ጤና ለገባችሁም ላልገባችሁም  ነው  🙌 ✨Civics ✨Entrepreneurship ✨Global Trends ✨Economics ✨Emerging technology ✨Human Anatomy👌 ✨Human Development👌 (Embryology )....ሌሎችም Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Snell Anatomy MCQs https://t.me/medicalgateway
Hammasini ko'rsatish...
👍 6🥰 1👏 1😘 1
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... የ Mid Exam ዝግጅትዎን ከ ቀለሜ ExamClass! ጋር ያድርጉ!🤗 ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለሾ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾                - Click here ✔️ ✅  ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
Hammasini ko'rsatish...
👍 3