cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ!

🥰Abisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ በአዲስ መልክ የተለያዩ የዲሽ እና የሪሲቨር እንዲሁም የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ከታማኝ ምንጮች በዚሁ አዲስ ቻናል የምናደርሳችሁ ይሆናል እርሶ JOIN ብቻ ያድርጉ! ይህ ዋናው ቻናላችን ይሆናል! ከስር Request to Join Channel የሚለውን አንዴ ብቻ ይንኩ!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
364
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧ዛሬ እለተ እሁድ አለም በጉጉት የምትጠብቀውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወሳኝ ጨዋታ በቀጥታ በኢትዮሳት በSPTV HD  ይመልከቱ በልዩነት ከAbisat ጋር ይመልከቱ! የአርሰናል እና የሲቲ የዋንጫ ጉዞ ዛሬ ውሳኔውን የሚያገኝ ይመስላል, ለመድፈኞቹ የዛሬ ጨዋታ የተለየ ነው የዋንጫ ጨዋታ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ይሄን የሞት ሽረት እቤታችሁ ባለው SUPERSTAR,GOLDSTAR,LIFESTAR በተመረጡ ሪሲቨሮች በSPTV ይመልከቱ! 🏟Man United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal                12:30 ማታ 📺 SPTV 1HDስለ SPTV ሙሉ መረጃ ከስር ባለው ሊንክ ነክተው ይመልከቱ👇👇👇 https://telegra.ph/What-is-SPTV-Ethiosat-05-08 👆👆👆ይሄን ሳታነቡ ጥያቄ አትጠይቁ እባካችሁን! የሚሰሩትም እዛ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው! ቻናሎቹ በማንኛውም ሪሲቨር ይገባሉ ነገር ግን ከተጠቀሱት ሪሲቨሮች ውጪ በሌሎቹ በጭራሽ አይሰሩም! JOIN 👉 @AbisatET ⭐️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ የዩናይትድ እና የሊቨርፑል ተጠባቂ ሆኗል! 😂የዛሬን ለየት የሚያደርገው የአርሰናል ደጋፊዎች ዛሬ ዩናይትድን ሲደግፉ እኛ ደግሞ የዩናይትድ ደፊዎች ሊቨርፑልን የምንደግፍ ይሆናል😂😁 🇬🇧English Premier League | ዛሬ 🏟 Man United 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Liverpool                      ⏰ 11:30 ቀን 🇪🇹 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴Nova SPORT Premier League HD 📺🔴Ss Premier League HD 📺🔴24H SPORT HD 🏟 Sheffield 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Chelsea                   ⏰ 01:30 ማታ 🇪🇹 📺🔴SPORT 1SD 📺🔴Nova SPORT 2HD 🏟Tottenham 🇬🇧Vs🇬🇧 Nottingham                   ⏰ 02:00 ሚታ 🇪🇹 📺🔴SPORT 2H 📺🔴Nova Sport 4HD ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ 🔋ማንኛውንም ሰርቨር እና IPTV ማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ስለሆንን በፍጥነት በ2 ደቂቃ ማስሞላትት ትችላላችሁ! @AbisatAd ወይም @AbisatCS ላይ አናግሩኝ! ⬅️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 💠 🔤🔤🔤➡️ 📲 0911837202 | 0945010080 👉ለማስሞላት ያናግሩን ➡️ @AbisatAd    📨 @AbisatET | Reliable Sat Info Provider
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat ዲሽ! 🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ 🏟️Real Madrid ✘ Leipzig ⏰ 05:00 ምሽት 🖥በቀጥታ በ | 24H SPORT 1HD 🖥በቀጥታ በ | 5 SPORT 4K/UHD 🖥በቀጥታ በ | Ss Premier League HD 🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 2,3,4HD 🏟️Man City ✘ Copenhagen      ⏰ 05:00 ምሽት 🖥በቀጥታ በ | 24H SPORT 2HD 🖥በቀጥታ በ | 5 PLUS HD 🖥በቀጥታ በ | Ss Football Plus HD 🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 1HD 🖥በቀጥታ በ | AFN SPORTS 🏁UEFA EUROPA LEAGUE | ዛሬ 🏟️Sporting CP ✘ Atalanta ⏰02:45 ማታ 🖥በቀጥታ በ | 24H SPORT 2HD 😉ማንኛውንም ሪሲቨር ሰርቨር እና IPTV ስትፈልጉ @AbisatAd ላይ አናግሩኝ! ☎️ 0911837202 ---------------------- ❤️🔥ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን Join ለማድረግ  ቤተሰብ ይሁኑን👇👇 https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0 https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🔥🔥ሰርቨር ማስሞላት ለምትፈልጉ አሁን online ስለሆንኩ ማስሞላት ትችላላችሁ! 😉ሁሉም የሰርቨር አይነቶች አሉን! 📩 Inbox Us Admin @AbisatAd Call 📱 0911837202 Call 📱 0945010080
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥እለተ እሁድን የሚመጥን ያበደ ጨዋታ! የዛሬው እሁድ የሊቨርፑሉን የርገን ክሎፕ ወይስ የሰማያዊዮቹን ማውሪስዮ ፖቼቲኖን ያስደስታል? ግምቱን ለእናንተ እየተውኩ ይህን ያበደ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ከAbisat ጋር አብረን እንመልከት! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Football League Cup | ፍፃሜ 🏟Chelsea ✘ Liverpool ⏰ 12:00 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 1SD 🛰Amos 4°W | 11474 V 27500 🖥በቀጥታ በ | IRIB TV 3 HD 🛰IntelSat 62°E | 11555 V 30000 🖥በቀጥታ በ | Bein Sport 1HD 🛰Nilesat 7°W | 11013 H 27500 🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD 🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500 🖥በቀጥታ በ| SS Premier League 🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000 ------------------------------------------------- 🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ @AbisatCS ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!  😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ @AbisatCS @AbisatAd አለሎት! በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ 📩 @AbisatCS 💚 @AbisatAd 📲 0911837202 የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇 https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0 https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat ዲሽ! 🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ 🏟Napoli ✘ Barcelona          ⏰ 05:00 ማታ 🖥በቀጥታ በ | 5 SPORT 4K 🖥በቀጥታ በ | SS VARIETY 2HD 🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 2,3,4HD 🏟FC Porto ✘ Arsenal           ⏰ 05:00 ማታ 🖥በቀጥታ በ | 5 PLUS HD 🖥በቀጥታ በ | SS FOOTBALL PLUS HD 🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 1SD/HD 🇬🇧English Premier League | ዛሬ 🏟Liverpool ✘ Luton       ⏰ 04:30 ማታ 🖥በቀጥታ በ | SS PREMIER LEAGUE HD 🖥በቀጥታ በ | SPORT 2HD 🇸🇦AFC CL | ዛሬ 🏟Al Nassr ✘ Al Feiha      ⏰ 03:00 ማታ 🖥በቀጥታ በ | SPORT 4HD --------------------------------- 🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ @AbisatCS ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!  😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ @AbisatCS @AbisatAd አለሎት! በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ 📩 @AbisatCS 💚 @AbisatAd 📲 0911837202 @Abisatinfo1 
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥Server እና IPTV አልቆባቹህ ወይም አዲስ ማስሞላት የፈለጋቹህ ሰዎች online ነኝ ማስሞላት ትችላላቹህ👇 👤 @AbisatAd 👤 @AbisatCS ☎️ 0911837202
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ዛሬ እለተ እሁድ ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በነፃ ቻናሎች, በሰርቨር እና IPTV ከAbisat ጋር በአብሮነት እንመልከት! 🇬🇧English Premier League | ዛሬ 🏟Westham ✘ Arsenal      ⏰ 11:00 ቀን 🇪🇹 🖥 SPORT 1SD 🛰Amos 4°W | 11472V27500 🔐Encryption | All Servers 🖥 Super Sport Premier league HD 🛰Belintersat 51.5°E | 10972H25000 🔐 Encryption | Only Forever Server 🖥 CCTV-5 HD 🛰Eutelsat 7°E | 10762H30000 🔐 Encryption | HEVC FREE 🏟Aton Villa ✘ Man United         ⏰ 01:30 ማታ 🇪🇹 🖥 SPORT 1SD 🛰Amos 4°W | 11472V27500 🔐Encryption | All Servers 🖥 Manchester United TV HD 🛰Amos 4°W | 11103V30000 🔐Encryption | Forever Server 🖥 Super Sport Premier league HD 🛰Belintersat 51.5°E | 10972H25000 🔐 Encryption | Only Forever Server ------------------------------------------ 🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ @AbisatCS ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!  😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ @AbisatCS @AbisatAd አለሎት! በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ 📩 @AbisatCS 💚 @AbisatAd 📲 +251911837202 @Abisatinfo1  @Abisatinfo1
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🔥ዛሬ እለተ ቅዳሜ ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በነፃ ቻናሎች, በሰርቨር እና IPTV ከAbisat ጋር በአብሮነት እንመልከት! 🇬🇧English Premier League | ዛሬ 🏟Man City ✘ Everton      ⏰ 09:30 ቀን 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 1SD 🖥በቀጥታ በ | Ss PREMIER LEAGUE HD 🏟Liverpool ✘ Burnley    ⏰ 12:00 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 2HD 🖥በቀጥታ በ | Ss PREMIER LEAGUE HD 🏟Tottenham ✘ Brighton     ⏰ 12:00 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 1SD 🖥በቀጥታ በ | ኢቲቪ መዝናኛ HD 🖥በቀጥታ በ | Ss Blitz HD 🏟Nottingham ✘ Newcastle     ⏰ 02:30 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 1SD 🇫🇷Ligue 1 in France | ዛሬ 🏟PSG ✘ Lille  ⏰ 05:00 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | 5 PLUS HD 🖥በቀጥታ በ | CANAL + SPORT 2 Afrique 🇩🇪Bundesliga in Germany | ዛሬ 🏟B Leverkusen ✘ Bayern Munich        ⏰ 02:30 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 2HD 🇪🇸 La Liga in Spain | ዛሬ 🏟Real Madrid ✘ Girona         ⏰ 02:30 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | IRIB VARZESH HD 🖥በቀጥታ በ | A SPORTS 🖥በቀጥታ በ | FOOTBALL HD 🖥በቀጥታ በ | Ss Laliga HD 🇮🇹Italian Serie A | ዛሬ 🏟Roma ✘ Inter ⏰ 02:00 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | ONE 2HD 🏟Sassuolo ✘ Torino    ⏰ 04:45 ማታ 🇪🇹 🖥በቀጥታ በ | SPORT 3HD ------------------------------------------ 🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ @AbisatCS ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!  😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ @AbisatCS @AbisatAd አለሎት! በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ 📩 @AbisatCS 💚 @AbisatAd 📲 +251911837202 @Abisatinfo1  @Abisatinfo1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎄ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዲሁም ለAbisat ዲሽ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት (ለገና) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🎄የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ለመላዉ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ልጆች በድጋሚ እንኳን ለዚህች ቀን በሰላም አደረሳችሁ! 🥰በውስጥ መስመር መልካም ምኞታችሁን ለላካችሁልኝ ሁሉ ከልብ እናመሠግናለን።                             🎄Abisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ🎄 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 @Abisatinfo1™ | መልካም ገና!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.