ቀና➣ልቦች
እንኳን ደህና መጣችሁ🤝በዚህ ቻናል ላይ፦ 👉ልብን የሚነኩ ጣዕም ያላቸው የህይወት ታሪኮች 👉አጫጭር ፅሑፎች ከደራሲው ወደ አንባቢያን 👉አስተማሪ ግጥሞች Welcome 🤝 On this channel: 👉 Life stories that touch the heart 👉 Short articles from the author to the readers 👉👉 Unique and entertaining poems
Ko'proq ko'rsatish1 376
Obunachilar
+1024 soatlar
+1307 kunlar
+30030 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Photo unavailableShow in Telegram
እንስቷ ሆይ 🙏
ገላሽን አጫርተሽ
ጭንሽን ለሁሉም ገልጠሽ ስታበቂ
እምባሽ ምርኩዝ ላይሆን አትነፋረቂ
ካጣሁሽ አልኖርም ያለሽም ሰው ሁሉ በፍፁም ያላአንቺ
ሊቀየር ይችላል እግርሽን ስትከፍቺ
እንዳያታልልሽ ይሄ ግብዝ አለም
ጭን ስላለ ብቻ ካገኙት መጋደም ሴትነት አይደለም
ገላሽ ከለመደ ካገኘሁ ሰው ሁሉ ከሆነ ሚዳራ
ጣፋጭሽን መጠው የትም ይጥሉሻል ልክ እንደ ሸንኮራ
ማይገባሽ ቦታ ማይመጥንሽ ቦታ በፍፁም አትቁሚ
ጆሮ ተሰቶሻል ትሰሚ እንደሁ ስሚ 🌹
Oshon 🙌ይንሳኝ like share join አርጉ
ተናድጃለው ☹️🤨😡
👍 9🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ያንድ ቀኔ ተስፋ ተሳክቶልኝ ዛሬ እኔነቴን ብቀምስ
አንተን አንተን ብሎ ቃናው የጣፈጠው፤
ምንህ ላይ? መቼ'ለት እንዴት ቀምሼህ ነው?!
ምን አስባችሁ ነው ጨዋ ግጥም ነው 🤨😁😁 ሌላ ታሪክ አታስቡ
መልካም ቀን 🫡🫡
😁 2
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ 💗💗💗
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🚨🚨
🚨Add chnnale 1k @yhderaw_wdaj
💍A💍
💍B💍
💍C💍
💍D💍
💍E💍
💍F💍
💍G💍
💍H💍
💍I💍
💍J💍
💍K💍
💍L💍
💍M💍
💍N💍
💍O💍
💍P💍
💍Q💍
💍R💍
💍S💍
💍T💍
💍U💍
💍V💍
💍W💍
💍X💍
💍Y💍
💍Z💍
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱
👑👑👑👑👑👑👑👑👑
🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌
add folder chnnale1k+ @yhderaw_wdaj
😍የእናት ሆድ😍
🥳ሁብ🥳
❤️የሂባዋ ናርዶስ❤️
😇ጂዱ😇
🤩ኢክራም🤩
🥳መንታ ላቦች🤩
😡ክህደት😡
😢ሀዘንተኛው ልቤ😢
☺️መጅኑን ለይላ☺️
❤️ሂወቴ❤️
Repost from N/a
እሱን ተይው ..... 🤦♀
ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ
በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው
,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
💛 @eyobmeko👑 poeam music 💛🎶🎶
ሼር 🙏
👍 8❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎨 Theme: Starlight
👉 Apply Theme 👈
🎨 Universal Theme 🎨
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.