cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Dinal Islam 🥰(ዲነል ኢስላም )

Dinal islam🥰 ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለህዝበ ሙስሊሙ:- 1፦ከቁርዓን 2፦ከሐዲስ እና የተለያዩ ኢስላማዊ ቪድዩዎች እና ፎቶዎችን በአላህ ፍቃድ ከሌሎች ኢስላማዊ ቻነሎች በተለየ ለማቅረብ እንሞክራለን እናንተም በተቻላችሁ አቅም ደግፉን።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
289
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+187 kunlar
+3930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ለሁሉም ሙስሊም ህብረተሰብ አጋሩት አሁኑኑ ‼
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
°°°°°°°°°__የአሹራ ፆም__°°°°°°°°° 📆:ሙሃረም 10(ማክሰኞ) ✅:#አሹራ በሁሉም ሙስሊሞች ዘንድ ተውሶ የሚውል ቀን ነው። #አሹራ ማለት <አሸራ› ወይም 1ዐኛው ከሚል የመጣ ሲሆን ይህም ሊሆን የቻለው የሙሃረም ወር 1ዐኛው ቀን ስለዋለ ነው። የሙሃረም ወር የአመቱ የሂጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ነው። 📖:ኢብን አባስ (ረዲየሏሁ አንህ) እንደተናገሩት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ወደ መዲና እየመጡ እያለ በአሹራ ቀን የሁዲዎች ሲጾሙ አይተው ፤ ነብዩ (ﷺ) ለምንድነው የምትጾሙት ብለው ጠየቋቸው። የሁዲዎቹም አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) ነቢ ሙሳን (ዓለይሂ ሰላም) እና ለበኒ ኢስራኢል ልጆች ከጠላቶቹ ነጃ ያደረጋቸው ቀን መሆኑ እና ነቢ ሙሳም (ዓለይሂ ሰላም) በዚህ ቀን ጹመዋል። ነብዩም (ﷺ) ነቢ ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) ከእናንተ ይልቅ ለእኛ የቀረበ ነው። ነብዩ (ﷺ) ያንን ቀን (10ኛውን የሙሀረም ቀን) ጾሙ። ሙስሊሞችም እንዲጾሙ አዘዙ። ∞📚| ቡኻሪ ዘግበውታል |🔖∞ 💡:የአሹራን ቀን መፆም ከረመዷን ቀጥሎ ትልቅ አጅር ያላት ቀን መሆኗን በሀዲስ ተገልጿል። ነብዩ ሙሀመድ ﷺ እንተናገሩት ከረመዷን ቀጥሎ የሙሀረም ወር 1ዐኛው ቀን መጾም ትልቅ ደረጃ አለው። ∞📚| ሙስሊም ዘግበውታል |🔖∞ 📝:ኢማሙ ሻፊዕ እንተናገሩት ‹‹9ኛው እና 1ዐኛውን ቀን መጾም ተወዳጅ መሆኑን ገልጸዋል። ነብዩ (ﷺ) 1ዐኛውን ቀን ብቻ መጾማቸውንም አላህ ለቀጣዩ ካደረሳቸውም 9ኛውንም እንደሚፆሙ ተናግረዋል። 🔍: የግዴታ ጾም ባይሆንም 9ኛው እና 1ዐኛው መጾም ተወዳጅ ነው። 🔗:ይህም የሆነበት ምክንያት #ከአይሁዶች ጋር ላለመመሳሰል ሲባል ነው። አይሁዶች 10ኛው ቀን ስለሚፆሙ እኛ ሙስሊሞች ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል ሲባል 9ነኛውን እና 10ኛውን ቀን እንፆማለን ማለት ነው። ✉️:ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል.. ➡️:አቡ ቀታደ'ህ رضي الله عنه በዘገቡት ሐዲስ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ 🔘:صيام يوم عاشوراء ، أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله . 🟣:«የዓሹራን ቀን መፆም አላህ ጋር ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው» ∞📚| ሙስሊም |🔖∞
Hammasini ko'rsatish...
Dinal Islam 🥰(ዲነል ኢስላም )

Dinal islam🥰 ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለህዝበ ሙስሊሙ:- 1፦ከቁርዓን 2፦ከሐዲስ እና የተለያዩ ኢስላማዊ ቪድዩዎች እና ፎቶዎችን በአላህ ፍቃድ ከሌሎች ኢስላማዊ ቻነሎች በተለየ ለማቅረብ እንሞክራለን እናንተም በተቻላችሁ አቅም ደግፉን።

👏 2
በአንተ እና በእናትህ ፈገግታ መሀል ያለው ልዩነት ምን መሰለህ? - አንተ ፈገግ የምትለው ስትደሰት ነው - እሷ ፈገግ የምትለው ደግሞ አንተ ደስተኛ ሆነህ ስታይህ ነው። የእናቶቻችንን ማረፍያ ጀነት ያድርግልን🥰
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3👍 2
https://t.me/islami_pr አህባቢ የታላላቅ ሰዎችን ንግግሮች እና ኢስላማዊ 𝚙𝚛𝚘𝚏𝚒𝚕𝚎 የምታገኙበትን 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝ችንን 𝚓𝚘𝚒𝚗 እያላቹ ተቀላቀሉን⭣⭣
Hammasini ko'rsatish...
𝕀𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕣𝕠𝕗𝕚𝕝𝕖 𝕒𝕟𝕕 𝕔𝕠𝕟𝕧𝕖𝕣𝕤𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟𝕤

☑︎ በ𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐚𝐥𝐮 የምንሰጣቸዉ አገልግሎት ⭢𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚛𝚘𝚏𝚒𝚕𝚎 ⭢የተላላቅ ሰዎች ንግግር ⭢አጫጭር አስተማሪ ታሪኮች ⭢ቲላዋ ...

👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     âŒ˛  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ https://t.me/islamd2
Hammasini ko'rsatish...
ኸይር ነገርን ማስፋፋት .PDF11.04 MB
👍 5
➤ነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ(ኸይርን ያሳየ ሰው የሰራው ሰው የሚያገኘውን ምንዳ ያህል ያገኛል ።)ብለዋል ➤ቡኻሪ በዘገቡት ሐዲስ (ምርጣችሁ ቁርዐንን ተምሮ ያስተማረው ነው ።)ብለዋል ➤ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ (ከእኔ የሰማችሁትን አንድም አንቀፅ ቢሆን ላልሰማ አሰሙ ።)ብለዋል ➤ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ)ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ (አንድ ሰው ሲሞት ከሶስት ነገር ሌላ የሆነው ተግባሩ ሁሉ ይቋረጣል ።) ❶ቀጣይነት ያላት ሰደቃ ❷ሌሎች የሚጠቀሙበት ትምህርት ❸ለእሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ ።ብለዋል አላህ በሰማነው እና ባነበብነው ነገር ሰርተው ከሚጠቀሙበት ባሪያዎች ዉስጥ አንዱ ያድርገን 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2👍 1🙏 1
🌹ቁርኣንን በቀልቡ አስቀምጦ የህይወቱ መመሪያ ያደረገ፣ ያነበበው፣ ያስተነተነው፣ የተማረና ያስተማረው፣ በእርሱም የሰራበት ከሰዎች ሁሉ በላጭ ለመሆን ምንም አይቀረውም። "በላጭ ሰው ብሎ ማለት ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው" 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     âŒ˛  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
Dinal Islam 🥰(ዲነል ኢስላም )

Dinal islam🥰 ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለህዝበ ሙስሊሙ:- 1፦ከቁርዓን 2፦ከሐዲስ እና የተለያዩ ኢስላማዊ ቪድዩዎች እና ፎቶዎችን በአላህ ፍቃድ ከሌሎች ኢስላማዊ ቻነሎች በተለየ ለማቅረብ እንሞክራለን እናንተም በተቻላችሁ አቅም ደግፉን።

❤ 3
🔻ያለ ስንቅ👉 መቃብር 🔻ያለ ጀልባ 👉ባህር 🔻ያለ ኢልም 👉ፈትዋ 🔻ያለ እውቀት 👉ዳእዋ 🔻ያለ ፀፀት 👉ተውባ 🔻ያለ ሀዘን 👉እንባ 🔻ያለ ኢኽላስ 👉ኢባዳ 🔻ያለ ስራ 👉ምንዳ 🔻ያለ ሰበብ 👉ተወኩል 🔻ያለ ገመድ👉 ገደል 🔻ያለ ጦሀራ👉 ሰላት 🔻ያለ ምሶሶ👉 ቤት 🔻ከንቱ ነዉ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ╭┅━━•🍃⚘🍃•━-------- 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 11👏 4
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.