cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قَنَاةُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّةُ

تَمَسَّـكْ بِحـبْل الله #واتَّبِـــــعِ الهُــدى ولا تَـــــكُ #بدْعيّــــــاً لَعَــــلَّكَ تُفلـــحُ ودِنْ بڪتاب اللــه وَالـسُّــــننِ الَّتي أَتَتْ عن #رَسُـولِ الله تنْجُو وتَـرْبَحُ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 061
Obunachilar
+724 soatlar
+677 kunlar
+23030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌹سورة الكهف 🎙خليفة الطنيجي 📚ሱረቱ'ል ከህፍ ✍የጁምዓ ቀን ሱናወች ➡️ጥፍርን መቁረጥ ➡️መታጠብ (ሻወር መውሰድ) ➡️ሲዋክ መጠቀም ➡️ጥሩ ልብስ መልበስ ➡️ሽቶ መቀባት (ለጁምዓ ሶላት መሄድ የሚፈልጉ ሴቶችን አይመለከትም) ➡️ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➡️ወደ መስጅድ ቀደም ብሎ መሄድ ➡️በነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት ➡️በዱዓ መበርታት ↩️قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من قرأ سورة الكهف في اليوم الجمعة أضاء له من النور ما بين الجمعتين ↪️የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- {{የጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አሏህ በሁለቱ ጁምዓወች መካከል ብርሀንን ያበራለታል።}} صحيح الجامع {6470} ⏪لقول صلى الله عليه وسلم اكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة علي ↪️እንዲህም ብለዋል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የጁምዓ ሌሊትና ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን አብዙ።ሶለዋታችሁ እኮ ለእኔ ይቀርብልኛል። اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit
Hammasini ko'rsatish...
4_5821348610859601259.mp36.81 MB
ላሚየቱ ኢብን አል, አልወርዲይ ተቅዋ ያለው አሳሳቢነት በተለይ ለጧሊብ አልኢልም " # ክፍል ③ የኪታቡ ሊንክ https://t.me/abuabdurahmen/7862 🎙በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን https://t.me/abuabdurahmen
Hammasini ko'rsatish...
③#ላሚየቱ ኢብኑ አል_ወርዲይ (1).mp38.24 MB
👍 2
ኒካህን አትፍራ ልብህ ከፈለገ እውነተኛን ደስታ ደግሞም ከሰለቸህ የትራስ ሹክሹክታ በኒካህ ተሰተር ምን ትጠብቃለህ ለሰበብ የሚሆን ትንሽ ነገር ካለህ እሪዝቋ ከአሏህ ነው ተመካ በጌታህ ትዳር -የዱንያ ደስታ የልብ መርጊያ  ነው ዘርንም መተኪያ የኢማን መሙያ ነው አንድ ላይ ሲሆኑ ችግሩም ይቀላል አይንና ልብህም በሀላል ይረጋል እናማ ወንድሜ አትፍራ ኒካህን መተጋገዣ ነው መሙያ ጎደሎህን ይሄንን ለማድረግ ብቁ አይደለሁም ካልክ ሚስት ፍለጋ እያልክ ለምን ትዞራለክ እሷን አጉል አርገህ ልብህንም ሰቅለህ በጭንቀት  እየኖርክ ወንጀል አፋፍ ቆመህ ይህ ተገቢ አይደለም ወንድሜ ልምከርህ ብቁ እስክትሆን ፁም እረሱል እንዳሉህ አለዚያም ተሰተር በሀላል በኒካህ https://t.me/sltedar_Channel
Hammasini ko'rsatish...
🎀:«وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً»:🍃

የትዳር አስፈላጊነት ለሁለቱ ጥምረት ትዳር መልካም ማሳ ነው በየጊዜዉ የፍቅር ዉሃ ማጠጣት የቂምና የጥላቻ  አረሞችን መንቀልና በቂ የመተሳሰብና የመተዛዘን ብርሃን እንዲያገኝ ማድርግ ያሻል ያኔ ማሳዉ መልካም ፍሬዉን

👍 4🍓 1
🔊ሊ🎙 📢ጀ 🔊መ ር 🎙 ነው📢 ሙራጅአ 📢 🔊ገባ🎙 ገባ 📢 🔊በሉ🎙 ወዴ ሊቭቭቭ 📢ወንድሞች ለወንድሞች የአጁሩምያ ሙራጅአ ሊጀመር ነው 🔊 ሊኩን ሸርርርር📢 አድርጉ 🔊 https://t.me/+_6kcyboKAXJhNzNk
Hammasini ko'rsatish...
የሰለፍይ ወድሞች አጁሩምያ ኪታብ እሚቀሩበት ግሩፕ

ከወደቁት ጋር አለመላፋት ከገለባ ጋር አለመጋፋት በጃሂል ሜዳ ጉልበት መቆጠብ እንድህ ነው ለኔ ..ክ invites you to join this group on Telegram.

👍 2
Repost from N/a
خرافات الشيعة في عاشوراء🔥  المؤلف : العلامة الشيخ د.محمد بن سعيد رسلان حفظه الله تعالى لا نسمح بحذف الرابط✋ https://t.me/hlyrebmudjrtps
Hammasini ko'rsatish...
خرافات الشيعة في عاشوراء .pdf1.49 MB
👍 2
#فائدة_جليلة 🍃قال الله تعالى: { الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ} [الرعد: ٢٨]. ▪️قال ابن القيم رحمه الله: الطُّمأنينة: سكون القلب إلى الشّيء، وعدمُ اضطرابِه وقلَقِه. أنّ ذِكر الله هاهنا القرآن، وهو ذِكرُه الذي أنزله على رسوله، به طمأنينةُ قلوب المؤمنين. فإنّ القلب لا يطمئنُّ إلّا بالإيمان واليقين، ولا سبيلَ إلى حصول الإيمان واليقين إلّا من القرآن، فإنّ سكون القلب وطمأنينته من يقينه، واضطرابه وقلقَه من شكِّه. والقرآن هو المحصِّل لليقين، الدّافع للشُّكوك والظُّنون والأوهام، فلا تطمئنُّ قلوب المؤمنين إلّا به. وهذا القول هو المختار. 📚مدارج السالكين (٣/ ٣٤٧-٣٤٩)
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🍓 1
قال الله تعالي {وَهُمْ يَصْطَرِخُونَ فِيهَا رَبَّنَا أَخْرِجْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا غَيْرَ الَّذِي كُنَّا نَعْمَلُ ۚ أَوَلَمْ نُعَمِّرْكُم مَّا يَتَذَكَّرُ فِيهِ مَن تَذَكَّرَ وَجَاءَكُمُ النَّذِيرُ ۖ فَذُوقُوا فَمَا لِلظَّالِمِينَ مِن نَّصِيرٍ} [خَيركُمْ من طَال عمره وَحسن عمله] قال الإمام ابن القيم رحمه الله: "وَإِنَّمَا حسن طول الْعُمر ونفع ليحصل التذكّر والاستدراك واغتنام الْغَرَض وَالتَّوْبَة النصوح كَمَا قَالَ تَعَالَى {أولم نعمّركم مَا يتذكّر فِيهِ من تذكّر}، فَمن لم يورثه التَّعْمِير وَطول الْبَقَاء إصْلَاح معائبه وتدارك فارطه واغتنام بقيّة أنفاسه فَيعْمل على حَيَاة قلبه وَحُصُول النَّعيم الْمُقِيم وَإِلَّا فَلَا خير لَهُ فِي حَيَاته، فَإِن العَبْد على جنَاح سفر إِمَّا إِلَى الْجنَّة وَإِمَّا إِلَى النَّار، فَإِذا طَال عمره وَحسن عمله كَانَ طول سَفَره زِيَادَة لَهُ فِي حُصُول النَّعيم واللذة فَإِنَّهُ كلما طَال السّفر أَيهَا كَانَت الصبابة أجلّ وَأفضل، وَإِذا طَال عمره وساء عمله كَانَ طول سَفَره زِيَادَة فِي ألمه وعذابه ونزولا لَهُ إِلَى أَسْفَل، فالمسافر إِمَّا صاعد وَإِمَّا نَازل، وَفِي الحَدِيث الْمَرْفُوع خَيركُمْ من طَال عمره وَحسن عمله وشرّكم من طَال عمره وقبيح عمله". [الفوائد (صـ١٨٩)]
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
📢📢📢 የጂናየቱ አተመዩዕ የቂርአት ፕሮግራም ተጀምሯል ግቡ https://t.me/+8n4JtBCgc5VjYzU0
Hammasini ko'rsatish...
ኩን ሰለፍያ የሚቀራበት ግሩፕ

➩ግሩፕ የሰለፍያ ወንድሞቻችሁ የሚቀሩበት የእውቀት ግሩፕ ነው። ➩እህቶቻችን ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ። የሰለፍያ ወንድሞች ደግሞ  ከወንድሞቻችሁ ጋ ሙራጀአ በማድረግ እንማማር ዘንድ የተከፈተ ግሩፕ ነው።

https://t.me/+wRoJI91OEFg2ZDVk

 

👍 1
ላሚየቱ ኢብን አል, አልወርዲይ የዘፈን የነሺዳ የመንዙማ ክፋት እና የሙርዳኖች አደጋ የተብራራበት በተመሳሳይ በምናሰበው ነገር መጨረሺያ መሰብ አስፈለጊነቱ " # ክፍል ② የኪታቡ ሊንክ https://t.me/abuabdurahmen/7862 🎙በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
②#ላሚየቱ ኢብኑልወርዲይ.mp36.31 MB
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ቤተሰቦች ለግለሰብም ይሁን ለመስጂድ ለደረሶችም ይሁን ለመሻይኾችገዝቶ መነየት የፈለገ ቁርዓንም ይሁን ኪታብ ባይሆን የሱና ኩቱቦችን ብቻ ነውባሉበት እንልካለን። ለማዘዝ=$ @abu_ubeyda_ahmed https://t.me/alnur_online_kitab
Hammasini ko'rsatish...
አል-ኑር መክተባ( online shop)

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና በዚህ ቻናል የሱና ኪታቦችን ባሉበት ሆነው ማዘዝ ትችላላችሁ። ተጨማሪ በፈለጉት ሞዴል ስልኮችንና ላፕቶቦችን እናቀርባለን @abu_ubeyda_ahmed

👍 4
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.