cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

እንኳን ወደ "የክርስቶስ ፍቅር" Channel በሰላም መጡ። 💚 💛 ❤️ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወንጌልን እና ወንጌልን ማውራት እና መስበክ ብቻ ነው። #እዚህ ግሩፕ ላይ:- :-❤️አዳዲስ መዝሙሮች :-❤️Worship :-❤️Daily Word Of GOD ያገኙበታል። አስተያየትዎን በ @Barich_Z

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
369
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+137 kunlar
+1330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ይህን ፅሁፍ የምፅፈዉ ለጥቂት ሰነፎች ሳይሆን ጌታንና እኔን ታናሽ ባሪያዉን ለሚወዱ ቅን ልብ ላላቸዉ ለገር እና ለየዉህ ወገኖቼ ነዉ። ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎች ይሄ የሱዳን ዘፈን እየተዘዋወረ የተለያዩ ዳጎስ ዳጎስ ያሉ ስድቦችን አስተናግጄ ተደንቄአለዉ። እኔ የሙዚቃዉን አሬንጅመንት ከሰራሁትና ከተጫወትነዉ 8 አመታት ሆኖታል ወደ ዩቲዉብ ገፄ ላይ ከለጠፍኩት ደግሞ 5 አመታት አልፈዉታል እነዚህ የሱዳን ሙዚቀኞች የኔን አሬንጅመንት ከተጫወቱት 3 አመት ሆኖታል። የሁለቱንም ሊንክ ከታች አስቀምጣለዉ መመልከት ትችላላቹ ቀኑን። በጣም የገረመኝ ነገር ገብቶ ማጣራት እየተቻለ ያለምንም ማስረጃ እኔን መዉቀስና ክፉ ነገር መናገር እግዛብሄር አይወደዉም። ደግሞ በዚሁ ኮንሰርቴ ላይ የለበስኩትን አይነት ልብስ አንድ የሀገራችን አርቲስት በኮንሰርቱ ላይ ለብሶት ሰዉ እንዲሁ ሲዘልፈኝ ነበር። እሱን ቀኑንና ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል። ሁሉን ማብራራት አሰልቺና ከኔ የግል ባህሪ ጋር አብሮ የማይሄድ ስላልሆነ ትቼዋለዉ ። በብዙ ትጋትና በብዙ ድካም ለጌታ መንግስት እና ለጌታ ህዝብ አገልግሎት በብዙ እደክማለዉ። እኔ በጣም ነፍሴን የሚያስደስታት የአምላኬ ደስታና የህዝቡ መጎብኘት ነዉ። ሌላ ደስታ የለኝም። በተረፈ እነዚ የሱዳን ሙዚቀኞች እኛ የሰራነዉን አጥንተዉ ኤሌሌ ቤሌ ሲሉበት ሳይ አገልግሎታችን የት እንደሚደርስ ማንን እንደሚነካ አይታወቅም የሚል አግራሞት ጭሮብኛል። እዉነት ለመናገር አስከዛሬ የሰራዉትን ስራ ቢወስዱት ቅር አይለኝም። ነገር ግን አስተርጉመዉ ምን እያልኩ እንደሆነ ቢሰሙልኝ ግን በደስታና በሀሴት እሞላለዉ።የኔ የልቤ ሀሳብ ኢየሱስን በመዝሙሬ መስበክ ነዉ። https://youtu.be/jl-lT4vZcOE?si=GBprZbwArNXOlrsh https://youtu.be/-wwgXjnvpro?si=c0bYbP-d8YgYgEPc
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1😱 1
10:11
Video unavailableShow in Telegram
ሀብተ ሰማይ     🔰 ኢየሱስ ፍቅር ነዉ 🔰    Share 📲 Share 📲 Share            ❤️ይቀላቀሉን❤️               @ahadu_zema                           Join us 🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
ዘማሪት ሃና ተክሌ 🎼  ሀብተ ሰማይ //New  Worship 🎼🎧 Size / 3.6Mb     🔰 ኢየሱስ ፍቅር ነዉ 🔰    Share 📲 Share 📲 Share            ❤️ይቀላቀሉን❤️               @ahadu_zema               @ahadu_zema               @ahadu_zema             🔺ይቀላ🀄️ሉን🔺                           Join us 🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🥰 1
አንድ 💰ዲናር💰 ስንት የኢትዮጵያ ብር ( ሳንቲም) ነው?Anonymous voting
  • 💰ሃምሳ ሳንቲም 💰
  • 💵ሃምሳ ብር 💴
  • 💵መቶ ብር 💵
  • 💰ሃምሳ አምስት ሳንቲም💰
0 votes
👍 1 1🥰 1
08:34
Video unavailableShow in Telegram
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 ይወደኛል መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🥰 2🎄 1
10:31
Video unavailableShow in Telegram
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 ይታወቅልኝ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🥰 2🙏 1
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 የእግዚአብሔር ልጅ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🥰 1
06:32
Video unavailableShow in Telegram
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 የእግዚአብሔር ልጅ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1🥰 1
11:03
Video unavailableShow in Telegram
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 የደስታዬ እልልታ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1🔥 1🥰 1
🔸ዘማሪ በረከት ተስፋዬ 🔸 ይወደኛል መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert Join us @mezmuroch1
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2🥰 1👏 1