cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2

This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2. Join the channel.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 857
Obunachilar
+1824 soatlar
+867 kunlar
+33230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት ስልጠና ተሰጠ ********************* በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቀጥተኛ የሆኑ ታክሶችን የተመለከተው የክፍል አንድ ስልጠና የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራትን በተመለከተ ዛሬ ሰኔ 17 ቀን 2016ዓ.ም ለ10ኛ ዙር ሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡ ቀጥተኛ የሆኑ የታክስ ዓይነቶች በተመለከተ ከቤት ኪራይ እና ከንግድ ስራ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ታክስ ቀንሶ የማስቀረት አስተዳደር ስርዓት (withholding tax) እንዲሁም የዛሬውን ስልጠና ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራትን በተመለከተ ሰልጣኞች በክፍል አንድ የሚወስዱዋቸው የሞጁለር ስልጠናዎች ናቸው፡፡ የዛሬው ስልጠና ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት ላይ ያተኮረ ሲሆን በ ወ/ሪት ንፅህት አሰፋ የታክስ ከፋዮች ትምህርት ዋና መሪ ባለሙያ የተሰጠ ሲሆን ከመቀጠር የሚገኝ ግብር ምንነት፣ ታክሱ የሚከፈልበት ምጣኔ መለየት፣ የአይነት ጥቅሞችን በተመለከተ፣ ከታክስ ነፃ የተደረጉ እና በገደብ ነፃ የተደረጉ ገቢዎችን ላይ እንዲሁም የወጪ መጋራት አከፋፈል ሥርዓትን በተመለከተ በዝርዘር የተብራሩ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ቀጥተኛ በሆኑ ታክሶች ላይ ያተኮሩ የሀገሪቱ የታክስ አዋጆች፣ መመሪያዎችና ደንቦች ላይ ለሰልጣኞች በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸውና ግብራቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት እንዲከፍሉ ማድረግ የክፍል አንድ ስልጠና ዋና ዓላማ ነው፡፡ ግብር÷ ለሀገር ክብር! ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2 ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/mto2infoo ኢሜል፡- [email protected] ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2 በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2

This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2. Join the channel.

👍 1

181_2015_የራስ_ታክስ_ስሌት_ጥያቄ_አቀራረብና_አፈፃፀም_መመሪያ.pdf1.88 MB
ከተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ነጻ_የሚሆኑ_እቃዎችን_ለመወሰን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_1006፟_2016_1.pdf2.76 KB
Hammasini ko'rsatish...
የትርፍ ሰዓት ክፍያ ላይ ግብር እንዴት ይሰላል ?

ይህ ቻናል በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.2 ቅ/ጽ/ቤት የከፈተው ኦፊሴላዊ የዩቲዩብ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ስለታክስ እና ግብር ነክ የሆኑ ቪዲዮችን የምንጭን ይሆናል፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!! This is the ministry of revenue medium tax payers’ number 2 branch office the official YouTube channel. In this channel we upload tax and revenue related videos. Subscribe and be our family!

👍 10
3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.