cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Logos Counseling _ ሎጎስ አማካሪ

ኑ በጋራ እንሥራ፡ አብረን እንደግ እንለወጥ #Telegram:- @Golden_Rule7 #Facebook፦ +251913000046 ላይ አናግሩኝ #Instagram:- https://www.instagram.com/golden.rule7?igsh=MXR5bHdxd214a3Iycg== ለሰዎች ሁሉ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ደህንነት ፣ በጎነት ፣ ቸርነት ፣ ባለጸግነት ፣ እምነት እና ሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባቸዋል።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
893
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ለሚኖርህ የሕይወት ሕንፃ ዛሬ መሰረቱን ጣል ፨፨፨፨፨፨፨፨///////፨፨፨፨፨፨፨፨ አስብ!🧠 ዛሬ የት ነህ? ምን እየሰራህ ነው? የምትሰራውን ተወደዋለህ? በምርጫህ እየኖርክ ነው? ምን ያሳስብሃል? ምን ያስጨንቅሃል? ምን መቀየር ትፈልጋለህ? 👇 አዎ! ጀግናዬ! አስብ! በድጋሚ አስብ! አሁን ያለህን የኑሮ ደረጃ እስከ መጨረሻው መኖር ትፈልጋለህ? አሁን ባለህበት ደረጃ እስከ ማለፊያህ ማሳለፍን ትመኛለህ? እንዲሁ እንደቀልድ ንጋት የነበረው ሲጨልም ማየትን ትፈልጋለህ? እንዲሁ እንደዋዛ ጊዜያት እያየሃቸው እንዲሄዱ ትፈቅዳለህ? አዎ! እነዚህ ጥያቄዎች አስጨናቂ አይደሉም አሳሳቢም አይደሉም በእርግጠኝነት ግን ያስፈልጉሃል ያንተን ትኩረት ይፈልጋሉ ያንተን ንቃት ይፈልጋሉ ያንተን ብርታት ይፈልጋሉ ሁላችንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! የተሻለ ነገር መፈለጋችን የተሻለ ማንነት፣ ንብረት መመኘታችን የተሻለ ህይወት መናፈቃችን በህልማችን ውስጥ ይህን እናያለን ራዕያችን እርሱ ጋር ያደርሰናል ባገኘን ቁጥር የማያልቅ ምኞት ይኖረናል ፊታችን ወደፊት፣ ጉዟችን ወደ ፊት ይሆናል! እንግዲያውስ ጀግናዬ! አንተስ ከአምስት አመት በኋላ የት ትሆናለህ? ምን ትሰራለህ? ከማን ጋር ትሆናለህ? የት ትገኛለህ? ኑሮህ እንዴት ይሆናል? ❌ተመሳሳይ ህይወት እንደማትፈልግ ውስጥህ ያወቀዋል፤ ነገ ከዛሬ እንደሚሻል ከልብህ አምነሃል፤ ተስፋህ መጪዎቹን ጊዜያት አሳምሮ ያሳይሃል፤ የተሻለ ነገር እንደሚገባህ በደንብ ገብቶሃል፤ ስለዚህ በጥሞና ተመልከት፣ በተመስጦ ደጋግመህ አስብ ለተሻለው ነገር #ዛሬን_መሰዋት ጀምር ለተሻለው ማንነትህ ስትል የምትወደውን ከስሩ ንቀል፤ ለህልምህ ስትል ስንፍናን ተራመድ፤ በቃ በል! ለሚኖርህ ህንፃም ዛሬ መሰረቱን ጣል፤ በርታ.. #ዓላማ_መር_ትርጉም_ያለው_ሕይወት_እረፍት_ነው ፍቅር ይበልጣል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ሕይወትህ_ውስጥ_ያሉ_3_የሰው_ዓይነቶች 1- ቅጠል ሰዎች 2- ቅርንጫፍ ሰዎች 3- ሥር ሰዎች #ቅጠል_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል። #ቅርንጫፍ_ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ። #ሥር_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል። ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው።
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የምስጋና ኃይል በህይወታችሁ ውስጥ የምትፈልጉትን ነገር ለመቀየር ትልቁ ኃይል ያለው ምስጥር ከፈጣሪ ጋር ያላችሁ ግንኙነት ና በዛ ውስጥ ያለው ጠይቆ የመቀበል ፈልጎ የማግኘት ስጦታ ነው። ጸሎት በትክክል ከተጠቀምንበት መቀየር የማይችለው ምንም ነገር የለም።
Hammasini ko'rsatish...
1
ኑ በጋራ እንሥራ፡ አብረን እንደግ እንለወጥ #Telegram:- @Golden_Rule7 #Facebook፦ +251913000046 ላይ አናግሩኝ #Instagram:- https://www.instagram.com/golden.rule7?igsh=MXR5bHdxd214a3Iycg== ለሰዎች ሁሉ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ደህንነት ፣ በጎነት ፣ ቸርነት ፣ ባለጸግነት ፣ እምነት እና ሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባቸዋል።
Hammasini ko'rsatish...