cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abu abdella 10

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
207
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✍ምንድ ነው በማናውቀው ቋንቋ ፖስት የሚደረገው ትርጉሙን ንገሩን አለበለዝያ ጉሩፑን አያጨናንቀው ።
Hammasini ko'rsatish...
00:13
Video unavailableShow in Telegram
Video from miftha
Hammasini ko'rsatish...
✍ዘካተል ፊጥር🙏 ስለ ዘካትል ፍጥር የምንተዋወስበት ወቅት ላይ ደርሰናል። ዘካተል ፍጥር በማንኛውም ሙስሊም ላይ ዋጂብ ሲሆን በማህፀን ውስጥ ላለ ልጅ ግዴታም ባይሆን ማውጣቱ ይወደዳል። ኒስፉ 2.5 ኪሎ ግራም ሲሆን በገብስ በስንዴ በሩዝ በአይብ በዱቄት በቴምር ማውጣት የሚቻል ሲሆን በጥሬ ገንዘብም ማውጣት ይቻላል ያሉ አሊሞች ቢኖሩም በላጩ ግን በእህል ማውጣቱ ተመራጭ ነው። አንድ ፆመኛ ፆሞ ዘካተል ፊጥርን ያልሰፈረ እንደሁ ረሱል ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንደተናገሩት የፆመኛው ፆም በምድርና በሰማይ መሀል ተንጠልጥሎ ይቀራል ብለዋል። ዘካተል ፊጥር ዋና ማውጣት ያስፈለገበት ድሆች በበዓል ቀን ተደስተው እንዲያሳልፉ  የተደነገገ ነው ። ዘካተል ፊጥር ማውጫው በጊዜ የተገደበ በመሆኑ ከረመዳን መጨረሻ 2 ቀናቶች አንስቶ የኢድ ሰላት ከመሰገዱ በፊት መውጣት አለበት። የዒድ ሰላት ከተሰገደ በኋላ የሚሰፈር ዘካተል ፊጥር እንደ መደበኛ ሰደቃ ነው የሚቆጠረው። ዘካተል ፊጥር በሙስሊም በሆኑ ሁሉ የተደነገገ በመሆኑ አንድ በኑሮው አነስተኛ ገቢ ያለው እንኳን ከሰው ዘካተል ፊጥር የሚቀበል ቢሆን እንኳ ለእለቱ ለራሱና ለቤተሰቡ የሚመገበው ምግብ ካለው ከተረፈው ዘካተል ፊጥር መስፈሩ ይበልጥለታል። አብዛኛውን ጊዜ የቤት ሰራተኞችና ጥበቃዎች ዘካተል ፊጥር የሚወጅብባቸው ስለማይመስላቸው አሰሪዎቻቸው ቢያስታውስዋቸው አለማውጣታቸውን ካወቁ እንዲሁም በራሳቸው ቢያወጡ በላጫቸው ነው። ዘካተል ፊጥር በቤተሰብ ውስጥ ባሉ በእያንዳንዳቸው ልጆች እና የቤተሰቡ አባላት ስም በነፍስ ወከፍ የሚወጣ ዘካ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Abu abdella 10

✍ኢትቁል ሚነናር የመጨረሻው 10 ውስጥ ለይለትል ቀድር የሚከጀልበት ቀናቶች ውስጥ ተገኝተናል ። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢዛራቸውን የሚያጠብቁበት ኢህቲካፍ የሚገቡበት ቤተሰቦቻቸው ሰሀባዎችም ለኢባዳ ልባቸውን ጀሰዳቸውን ሙሉ በሙሉ ለአላህ ሰጥተው የሚከትሙበት መሳጂዶች በሰላት በቁርዓን በዚክር የሚደምቁበት። በእንባ የሚታጀበው የመጨረሻው የረመዳን 10 ሩ ቀናቶች ከመሠናበታቸው በፊት በተቻለን ሁሉ በከይር ሥራ እንበራታ እላለሁ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
✍የሰላት አተገባበሮችና ሰላትን የሚያሳምሩ ነገሮች ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱትና የሚዘናጉበት።✍ *ተክቢራ ሲደረግ 2እጆችን ከጆሮ ትክክል አልያም ከትኬሻ ትክክል ከፍ ማድረግ። *በሰላት ውስጥ እጆቻችንን ከእንብርታችን ከፍ አድርገን የቀኝ እጅን በግራው ማሳረፍ። *ቀኝ እጃችን የእጅ አንጓ ወይንም መሀል እጅ ላይ ማሳረፍ ክንድን መታቀፍ ክልክል ነው። *ቀጥ ብለን በመቆም በእግሮቻችን መሀከል የ4 ጣት ወይንም 1 ስንዝር የሚያህል ብቻ ክፍተት መተው አብዝቶ እግርን መዘርጠጥና የሰው እግር ላይ መጫን አዛ ከማድረግ ይቆጠራል። *በሱጁድ ጊዜ ሆዳችንን በጭናችን ላይ ማስደገፍ የተጠላ ነው። *የቦታ ጥበት እስካልገጠመን ድረስ ወንድ ልጅ ሱጁድ ላይ እጆቹን ፈታ በማድረግ ብብቱ ከአካሉ እስኪለይ ነፃ ሆኖ መስገድ። *በሩኩዕ ጊዜ ስናጎነብስ ከጀርባችን ቀጥ ማለት ሲኖርብን አይናችን የሩኩዕ ወይንም የሱጁድ ቦታ ላይ ማረፍ አለበት ። ይቀጥላል
Hammasini ko'rsatish...
አላህ ጀነትን በእናት እግር ያደረገው በምክንያት ነው አላህ ከሱ በመቀጠል የአባትና የእናትን ጉዳይ አጥብቆታል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዳወሱት ።ይህ ግለሰብ የአባትና የእናቱን ሀቅ ተወጥቶ ይሆን? አላሁ አእለም እኛስ ሙከራ አድርገን ይሆን እንደዚህ ሰው!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ጀነትነሸ የፈለገ ዬብዛ ካጡት ጋር ተካፍሎ መብላትን።
Hammasini ko'rsatish...