Bashewam Primary & Junior School 1-8
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 750
Obunachilar
+324 soatlar
+327 kunlar
+4330 kunlar
Postlar arxiv
የአድዋ ጦር መሪዎች እና የፈረሶቻቸው ስም!
*, አባ_ዳኘው…የዳግማዊ አፄ ምኒልክ
*,አባ_ታጠቅ…የአፄ ቴዎድሮስ
*,አባ_በዝብዝ...የአፄ ዮሐንስ
*,አባ_ጠቅል…የአፄ ኃይለስላሴ
*,አባ_ዳምጠው…የንጉስ ኃይለመለኮት
*,አባ_ሻንቆ…የንጉስ ሚካኤል
*,አባ_ጤና…የልጅ እያሱ
*,አባ_ነፍሶ…የደጃዝማች ባልቻ ሳፎ
*,አባ_ኮስትር...የደጃዝማች በላይ ዘለቀ
*,አባ_መላ…የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ
*,አባ_ጎራው…የፊታውራሪ ገበየሁ
*,አባ_ዲና…የንጉስ ሣህለስላሴ
*,አባ_ገስጥ...የራስ አበበ አረጋይ
*,አባ_ንጠቅ ገብሬ…የደጃዝማች ገብረማርያም ጋሪ
*,አባ_ይትረፍ…የራስ አባተ
*,አባ_ግርሻ…የራስ ዳርጌ
*,አባ_ድልድል...የራስ ዘውዴ
*,አባ_ጥጉ…የራስ ጎበና
*,አባ_ጠጣው…የራስ ወሌ
*,አባ_ነጋ…የፊታውራሪ ሸዋዬ ጓንጉል
*,አባ_ኮራን…የደጃዝማች ዘውዴ
*,አባ_ቃኘው…የልዑል ራስ መኮንን
*,አባ_ጠቅልል…የራስ ስብሃት አረጋዊ
*,አባ_ነጋ………የራስ አሉላ
*,አባ_ቀስቅስ…የልዑል ራስ እምሩ ኃይለስላሴ
*,አባ_ይርጋ…የልዑል ራስ ስዩም መንገሻ
*,አባ_ቀማው…የራስ ደስታ
*,አባ_ትንታግ…የቀኛዝማች ታደሰ
*,አባ_ግርማ…የደጃዝማች ስዩም ሉልሰገድ
*,አባ_ሰይጣን…የደጃዝማች ወልደ ገብርኤል
*,አባ_መብረቅ…የራስ ናደው
*,አባ_ሙላት…የቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ
*,አባ_ደፋር…የደጃዝማች ባሻህ አቦዬ
*,አባ_ሰብስብ…የደጃዝማች በየነ
*,አባ_ክረምት…የደጃዝማች ስለሺ ወልደ ሰማዕት
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
