uz
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Kanalga Telegram’da o‘tish

Bashewam School Grade 1-8

Ko'proq ko'rsatish
2 748
Obunachilar
+324 soatlar
+327 kunlar
+4330 kunlar
Postlar arxiv
👉 UNITY FOR SUCCESS!!! በሚል ስያሜ የተቋቋመው የተማሪዎች የእርስ በእርስ 👉FRIDAY REFLECTION CLASS እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሂደት ተግባራዊ ሆኗል:: የተሳተፋችሁ በስስት የምናያችሁ እንቁ ተማሪዎቻችን እጅግ በጣም እናመስግናለን ወደ ፊት ተጠናክሮ ይቀጥላል በስልጠና የታገዘ ይሆናል እዉቅና የሚሰጠዉ ይሆናል:: 👉በከፊል በምስል ሲታይ

ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✅በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ✅የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✅ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✅ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ✅ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበት ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣  ✅የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነው‼️ ✔️ መልካም  የጥናትና የፈተና ጊዜ!.

It is important to read the model exam pre-preparation for 6th and 8th grade.

+6
Join & share for one grade 8 student: @BigDreamerEduc

+7
Join & share for one grade 6 student: @BigDreamerEduc

Repost from Yeka Education
Digestive system ⭐️Mouth The mouth is the beginning of the digestive tract. The saliva mixes with the food to begin to break
Digestive system ⭐️Mouth The mouth is the beginning of the digestive tract. The saliva mixes with the food to begin to break it down into a form your body can absorb and use. ✅Esophagus Located near to trachea (windpipe),the esophagus receives food from mouth when you swallow. ✅Stomach The stomach is a hollow organ, or "container," that holds food while it is being mixed with stomach enzymes. ✅Small intestine Made up of three segments — the duodenum, jejunum, and ileum  that breaks down food using enzymes released by the pancreas and bile from the liver.   ⭐️Pancreas The pancreas secretes digestive enzymes into the duodenum that break down protein, fats and carbohydrates. ✅Liver The  main job within the digestive system is to process the nutrients absorbed from the small intestine. ⭐️Colon The colon is responsible for processing waste . ⭐️Rectum The rectum's job is to receive stool from the colon. ✅Anus The anus is the last part of the digestive tract. It removes wastes out. Our  Channel 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 https://t.me/dam76

Repost from Yeka Education
👍Compound Microscope parts and functions 1️⃣Eyepiece (ocular lens) have a magnification between 5x & 30x. 2️⃣Monocular suppo
👍Compound Microscope parts and functions 1️⃣Eyepiece (ocular lens) have a magnification between 5x & 30x. 2️⃣Monocular support that holds & connects the eyepieces to the objective lenses. 3️⃣Arm: Supports the microscope head and attaches it to the base 4️⃣Nosepiece: Holds the objective lenses & attaches them to the microscope head. 5️⃣Base: Bottom base of the microscope 6️⃣Objective lenses: each with different magnification levels. 4x, 10x, 40x, and 100x 7️⃣Specimen or slide: The object used to hold the specimen 8️⃣Stage adjust on most compound microscopes. 9️⃣Stage clips hold the slide in place on the mechanical stage. 1️⃣0️⃣Condenser:  condenses the light 1️⃣1️⃣Coarse and fine adjustment : Adjusts the focus of the microscope. 1️⃣2️⃣Stage Adjusts the position of the mechanical stage 1️⃣3️⃣Mirror: Reflects light into the microscope. 1️⃣4️⃣Diaphragm:used to adjust the amount of light that reaches the specimen . Our Channel 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 https://t.me/dam76