cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

𝕀𝕓𝕟𝕦 𝕛𝕚𝕙𝕒𝕕 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
209
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kunlar
-130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ትዝብት‼ ======== ሐይስኩልና ዩኒቨርስቲ ላይ ኒቃብና ጂልባብ ኢስላማዊ አለባበስ ነው ብለው እህቶቻችንን ከፈተና እና ከትምህርት የሚያግዱ ሙስሊም ጠሎች፤ እንዲህ አይነቱን ግልፅ ኃይማኖታዊ አለባበስ ግን ፈቅደዋል። ይህ ፎቶ የ12ኛ ክፍል ለመፈተን ወደ ካምፓስ የሚገቡ ሰው ፎቶ ነው። እንኳን ሊከለክሏቸው ጭራሽ ተሳልመው ነው የሚያስገቧቸው¡ Double Standard at its tip! || t.me/MuradTadesse
Hammasini ko'rsatish...
ለነገህ ምን አዘጋጅተሃል? አዎ ለቀብር ጨለማ !! ለቂያማ ጭንቀት !! በሲራጥ ለማለፍ !! አላህ ፊት ቁመን ስንጠየቅ ላለው ጭንቀት !! በጥቅሉ ከሞት በሗላ ላለው ሂወታችን  ምን አዘጋጅተናል? አላህ (ሱብሓነሁ ወተዐላ) እንድህ ይላል:- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } « እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ » [ሐሽር (18)] ✍በኡስታዝ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​
Hammasini ko'rsatish...
«ቁርኣንና ሱንና ያልመከረው ሰው መካሪ የለውም።» ይለናል አቡ ዙራዓህ አርራዚ قال أبو زرعة الرازي: ❞ من لم يعظه القرآن والسنة فلا واعظ له ❝
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወንድም እህቶቼ ከአድስ አበባ ወደ ጅማ መስመር በምሽት የምትሄዱ እንድትጠነቀቁ አሳስባለሁ ሽፍታዎች ሰሞኑን በዝተዋል ሙሉ ለሙሉ የያዙትን መኪና ንብረት እየዘረፉ ነው ተጠንቀቁ እላለሁ ከዚህ በፊትም አሳውቀን ነበር ለአረፋ በዓል አሁን ሌላ አድስ ዜና ስለ ተሰማ በማታ ከመጓዝ ተቆጠቡ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3👌 1
ወንድነትህ ሚለካው ባተራመስከው የሴት ብዛት ወይም ባነሳሀው የክብደት መጠን አይደለም የሚለካው ለፈጅር ሶላት በገፈፍከው ብርድ ልብስ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ አስቸኳይ ይህ የወንድማችን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ መኪና አሁን 11:15 ላይ ከስራ ቦታ ከሆነው አዲስ ሰፈር አስኮ አፍናን ካፌ በር ላይ በሌቦች ተወስዶበታል። የታርጋ ቁጥር አአ 29921 ኮድ 3            ሲልቨር ከለር ዶልፊን አይናማው ማንኛውም መረጃ ያላችሁ፤               0911958452/0911715649  ላይ ደውላችሁ አሳውቁት። መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተዓምረኛው ፈረስ አንድ ሸይኽ ነው አሉ...የሆነ ቀን ፈረሱን ለመሸጥ ገበያ ይወስደዋል፥ ብዙም ሳይቆይ አንድ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና ፈረሱን እንደወደደው ይነግረዋል። ሰውየውም  ከመግዛቱ በፊት ስለ ፈረሱ ባህሪ ሸይኹን ይጠይቀዋል። ሸይኹም:- "የኔ ፈረስ በጣም ልዩ ነው፥ ልክ ስትጋልበው መንቀሳቀስ የሚጀምረው "ሱብኃን-አላህ" ስትለው ነው። እንዲሮጥ ከፈለክ ደግሞ "አልሓምዱሊላህ" ትለዋለህ። ቀጥ ብሎ እንዲቆም ከፈለክ "አላሁ አክበር" ትለዋለህ" ብሎ ይነግረዋል። ገዢውም በፈረሱ ድንቅ ችሎታ ተገርሞ ሳያቅማማ ከሸይኹ ይገዛውና ይጋልባል። በተባለው መሰረት ፈረሱ ላይ ይወጣና እንዲንቀሳቀስ "አል-ሓምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም ቀስ ብሎ መራመድ ጀመረ፥ የፈረሱን ምቾት ያስተዋለው ገዢ እስኪ ሮጥ ሮጥ ልበልበት ብሎ "አል-ሓምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም በፍጥነት መሮጥ ይጀምራል፥ ሰውየው ከዚያም በበለጠ ፍጥነት መጋለብ ስለፈለገ ድጋሚ "አል-ሓምዱሊላህ" ይለዋል። አሁንም ፈረሱ በከፍተኛ ፍጥነት መሮጥ ይቀጥላል። ሰውየው በፈረሱ ላይ ሆኖ ዓለሙን እየቀጫ በፍጥነት ይጋልባል። ነገር ግን ሳያስብ በድንገት ከፊትለፊቱ አንድ አስፈሪ ጥልቅ የሆነ ገደል ይመለከታል። ከድንጋጤው የተነሳ ምን ብሎ ፈረሱን ማቆም እንዳለበት ይረሳል። ፈረሱም በፍጥነት ወደ ገደሉ መጓዙን ይቀጥላል፥ ልክ የገደሉ አፋፍ ላይ እንደደረሰ ድንገት ትዝ ይለውና "አላሁ አክበር" ብሎ ይጮኻል። ያኔ ፈረሱ በገደል አፋፍ ላይ ቀጥ ብሎ ይቆማል። ሰውየው ድጋሚ የተወለደ እስኪመስለው ድረስ ደስ አለው። ትንፋሹን በከባዱ ከተነፈሰ ቡኋለ፥ ከሞት አፋፍ ያዳነውን አምላኩን ለማመስገን "አል-ሓምዱሊላህ" ይላል። ወዲያውኑ ፈረሱ ወደ ገደል... ለወንድማችን አላህ ይዘንለት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.