cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኮተቤ ራህማ መስጂድ ወጣት ጀመአ

በዚህ channel፦ 👉አንዳንድ የጀመዐችን ስራዎች የሚለቀቅበት። 👉የዲንትምህርቶች(አቂዳ፣ፊቂሂ፣ሀዲስ..) የሚሰጥበት። 👉የተመረጡ የጀመዐ አባላት ንባቦቻቸውን የሚያካፍሉበት ። 👉እንዲሁም አንዳንድ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቅበት። 👉በመስጂዳችን እና በማህበረሰባችን ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ። በጀመዐችን ዙሪያ ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉@Noone_aa

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
233
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
+330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

بسم الله الرحمان الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته الحمد لله الذي هدانا للإسلام وما كنا لنهتدي لولا أن هدانا الله وبعد ይህ በፈትሁ ራህማ.ወጣት.ጀመአ.በት/ ት ዘርፍየሚሰጥየቋንቋ ት/ ትነው። በአላህፍቃድ ነገ፡እንጀምራለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የለውጥ ተፈላጊ ማህበር በሰአታቸው ለውጥ ለፈላጊ ነን ባዮች ተሰባሰቡና ማህበር አቋቋሙ።ሀላፊ መሾም ደንብ ሆነባቸው ላሰብነው ለውጥ ወደፊት አራማጅ ያረገናል ያሉትን መረጡ።ይህም መሪ ለውጥ ለመጀመር የማህበሩን አባላት መነሳሳት ለማወቅ በርሚል አዘጋጅቶ እያንዳንዱ አባል ወተት በምሽት አንዳንድ ኩባያ እንዲሞሉ አዘዘ። አንዱ አባል ያው እንግዴህ ሁሉም ወተት ስለሚያመጣ እኔ ውሀ ብጨምር አይታወቅም በማለት ውሀ ይጨምራል። ጠዋት ላይ የማህበሩ መሪ የለዉጥ ፈላጊውን አባል ተሰብስቦ በርሚልን ሲከፍት ሙሉ ዉሀ ሆኖ ተገኝ።ለካስ ሁሉም አባል አይታወቅም በማለት ውሀ ነው የጨመረው። ካንጀት ካለቀሱ......😭
Hammasini ko'rsatish...
ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል ። ረሱል ሰ.ዐ.ወ የዐሹራ ቀን ፆም ኢብኑ ዓባስ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ በዐሹራ ቀን ስለመፆም ተጠይቀው ሲመልሱ ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ።ብለዋል እስከሚቀጥለው ዓመት ከቆየሁ የሙሀረምን ወር ዘጠነኛ ቀን እፆማለሁ ሙስሊም ስለዚህ የቻልን ከነገ ጀምሮ እንፁም ኒያውም ፡ ነወይቱ ሶመገዲ ሱነተል አሹራዕنويت صوم غد سنة العاشوراء በዱዓ እንበርታ 🫡
Hammasini ko'rsatish...
2🙏 1
🍃 *صلاة يوم الخميس*🍃 الْلٰهُمَّ صَلِّ وَسَـلِّـمْ ، وَبَارِكْ وَعَظِّمْ وَ كَرِّمْ ، وَزِدْ وَخَصِّـصْ وَعَمِّمْ ، صَلَاتَنَا وَ سَلَامَنَا عَلَىٰ أَنْفَسِ نَفِيـسٍ ، حَبِيبِكَ المُخْتَارِ صَفْوَةِ الصَّفْوَةِ مُحَمَّدِ بْنِ عَبْدِاللهِ المُطَهَّرِ مِنَ الِّرجْسِ وَ التَّدْنِيس ، صَلَاةً وَسَلَاماً دَائِمَيْنِ مُتَلَازِمَيْنِ بِعَدَدِ مَا خَلَقْتَ وَ ذَرَأْتَ وَ بَرَأْتَ يَوْمَ خَلَقْتَ الخَلَائِقَ مِنَ الدَّوَابَّ يَوْمَ الخَمِيسِ ، وَ اجْعَـلْ لَنَا فِيهِ مِنْ ذِكْرِكَ وَ شُكْرِكَ وَ الصَّلَاةِ عَلَىٰ حَبِيبِكَ وَ نَبِيِّكَ خَيْرَ جَلِيسٍ وَ أَنِيسٍ ، وَ اصْرِفِ الْلٰهُمَّ عَنَّا بِبَرَكَتِهِ كُلَّ بَلَاءٍ وَ شَقَاءٍ وَ فِتْنَةٍ وَ تَعْكِيسٍ ، مِنْ يَوْمِنَا هٰذَا إِلَىٰ يَوْمِ الِّدينِ ، عَدَدَ خَلْقِهِ وَرِضَاءَ نَفْسِهِ وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَ مِدَادَ كَلِمَاتِهِ .
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤️የነብዩ ﷺ ተግባራትና ስነምግባራት ለማግኘት አይቻልም 👉በጥብቅ አትኩሮት ቢሆን እንጂ በአትኩሮት ላይ መድረስ አይቻልም👉 እርሳቸውን አጋንኖ በማፍቀር እንጂ ፍቅራቸው ላይ ሊደረስ አይቻልም 👉በርሳቸው ላይ በብዛት ሶለዋት በማውረድ እንጂ። السيد عبد القادر الجيلاني رضي الله عنه 🪴اللَّهُمَّ صَلِّ وسَلِّم وبَارِكْ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وعلى آلِهِ ، والصحبيه መልካም ኸሚስ 🫡
Hammasini ko'rsatish...
2
የለውጥ ሁሉ መነሻው የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አትዘንጋ፤ ከየትኛውም ውሳኔ በፊት እውቀትን አስቀድም ፤ እውቀትህን ለማዳበርም ሁሉንም አይነት መንገዶች ተጠቀም
Hammasini ko'rsatish...
ጥሩ አድማጭ ሁን! ነፃ ዕይታን በማዳበር ከቅድመ-ፍረጃ ራስህን ጠብቅ።ሰዎች ሃሳብህን እንዲረዱ ከመሻትህ በፊት አንተ ቅድሚያ ተረዳቸው።
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሸይኽ ነው አሉ...የሆነ ቀን ፈረሱን ለመሸጥ ገበያ ይወጣል፥ ብዙም ሳይቆይ አንድ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና ፈረሱን እንደወደደው ይነግረዋል። ሰውየውም ከመግዛቱ በፊት ስለ ፈረሱ ባህሪ ሸይኹን ይጠይቀዋል። ሸይኹም:- "የኔ ፈረስ በጣም ልዩ ነው፥ ልክ ስትጋልበው መንቀሳቀስ የሚጀምረው "ሱብሃነአላህ" ስትለው ነው። እንዲሮጥ ከፈለክ ደግሞ "አልሃምዱሊላህ" ትለዋለህ። ቀጥ ብሎ እንዲቆም ከፈለክ "አላሁ አክበር" ትለዋለህ" ብሎ ይነግረዋል። ገዢውም በፈረሱ ድንቅ ችሎታ ተገርሞ ሳያቅማማ ከሸይኹ ይገዛውና ጉዞውን ይጀምራል። በተባለው መሰረት ፈረሱ ላይ ይወጣና እንዲንቀሳቀስ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም ቀስ ብሎ መንቀሳቀስ ጀመረ፥ የፈረሱን ምቾት ያስተዋለው ሰውየው ሮጥ ሮጥ ልበልበት ብሎ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም በፍጥነት መሮጥ ይጀምራል።ሰውየው ከዚያም በበለጠ ፍጥነት መጋለብ ስለፈለገ ደጋግሞ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። አሁንም ፈረሱ በከፍተኛ ፍጥነት መሮጥ ይቀጥላል። ነገር ግን ሳያስብ በድንገት ከፊትለፊቱ አንድ አስፈሪ ጥልቅ የሆነ ገደል ይመለከታል። ከድንጋጤው የተነሳ ምን ብሎ ፈረሱን ማቆም እንዳለበት ይረሳል። ፈረሱም በፍጥነት ወደ ገደሉ መጓዙን ይቀጥላል፥ ልክ የገደሉ አፋፍ ላይ እንደደረሰ ድንገት ትዝ ይለውና "አላሁ አክበር" ብሎ ይጮኻል። ያኔ ፈረሱ በገደል አፋፍ ላይ ቀጥ ብሎ ይቆማል። ሰውየው ድጋሚ የተወለደ እስኪመስለው ድረስ ደስ አለው። ትንፋሹን በከባዱ ከተነፈሰ ቡኋለ፥ ከሞት አፋፍ ያዳነውን አምላኩን ለማመስገን "አልሃምዱሊላህ" ይላል። ወዲያውኑ ፈረሱ ወደ ገደል...ይዞት ገባ ይባላል🤦‍♀
Hammasini ko'rsatish...
😁 5
00:30
Video unavailableShow in Telegram
11.10 MB
👏 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.