cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥሎች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መአት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት ⓰ #ቅድስት_ኪዳነምህረት
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የአብርሐሙ ስላሴ ይባርኩን ❤ ስላሴን አመስግኑ (2) የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደ እኛ
Hammasini ko'rsatish...
ዳግመ ትንሣኤ የሐዋርያው ቶማስ ምስክርነት የሚታሰብበት ነው። ዳግመኛ ከስምንት ቀን በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በዝግ ቤት ሳሉ÷ ደጁ ተዘግቶ ሳለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን መጥቶ በመካከላቸው እንዴት ሰነበታችሁ አስቲረቅኋችሁ" አላቸው ብመጀመሪያው መገለጡ ያልተገኘው ሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን አላመነም ነበርና፤ "ጣትህን ወደዚ አምጣ እጆቼንም እይ፤ እመን እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን"አለው። ቶማስም መለሰ"ጌታዬ አምላኬሆይ "አለ መዳሰሱን ሲያይ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"የክርስቶስ አካል የሆነችው ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን የመጨረሻ ኃይሏ ጸሎት ነው" | ሰናይ ሰንበት |
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
“ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።” — ራእይ 18፥1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ግንቦት ፩ - ልደታ ለእግዝእትነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለእግዝእትነ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደታ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.