cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የህይወት ቅኔ🥀

🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 In our channel we provide ✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩For any comment, promotion @Lil_ezrael

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
26 787
Obunachilar
-4024 soatlar
+3807 kunlar
+3 93730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰዎች የሚወዱን ስንሞት ነው የዛን ጊዜ ነው ፍቅራቸውን የሚያሳዩት ግን ምን ዋጋ አለው በ ሂወት እየኖርን ቼክም አያደርጉንም ስንሞት over act ያረጋሉ  😏😏😏😏
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2👏 1
📌ያለፈ ስህተታችን መማሪያ ነው እንጂ መቆዘሚያ አይደለም! ባለህበት ቆመህ ከቀረህ ሁሉም ጥሎህ ነው የሚነጉደው፤ በሚገጥምህ ነገር ተደሰት አመስግን አለበለዚያ እንዳስቀመጥክ የምታገኘው ስቀህ የተነሳኸውን ፎቶ ብቻ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
6💯 2👏 1
😂የሮበርት ሙጋቤ ንግግር😂 * በነጮችና ቀጥቁሮች መሀል ያለው ዘረኝነት እየተባባሰ መቷል ... ጥቁር ልብስ ከነጭ ልብስ በፊት ቀድሞ ካልታጠበ ዘረኝነት አይቆምም ... ጥቁር ልብስ ለሀዘን ነጭ ልብስ ደግሞ ለሰርግ መሆኑ ካልቀረ ዘረኝነት አይቆምም ... ለነጭ መኪና ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም ... የፑል ጨዋታ ላይ ሁሉም ኳሶች ገብተው ጥቁሩ ኳስ እስኪቀር ድረስ መጫወት እስካልቀረ ድረስ ዘረኝነት አይቆምም   " እኔ ግን ይሄ ሁሉ አያስጨንቀኝም ምክንያቱም ሽንት ቤት ገብቼ ተፀዳድቼ ስጨርስ ቂጤን የምጠርገው በነጭ ሶፍት ነው " 😂😂 #ሮበርት_ሙጋቤ 👏
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🤣 2😁 1
አንድአንዴ ሚስጥራቹን ለራሳቹ አቆዩት ለምታምኑትም ሰው አትንገሩት ነገሮችን በራስ መፍታት ተለማመዱ ያለማንም ጣልቃ ገብነት
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1👏 1
Hammasini ko'rsatish...
🙋‍♂⁉️ለጥያቄው መልስ ለማግኘት🆕🙋‍♀
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Hammasini ko'rsatish...
ንስሐ እንዴት እንግባ❓
ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልጋል❓
Hammasini ko'rsatish...
🔐ክፈት🔐
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.