Ethio Quiz
Ethio Quiz በ ኢትዮጵያ እና ከ ኢትዮጵያ ዉጭ ያሉትን ሁነቶች አዝናኝ በሆነ መልኩ በ ጥያቄ መልክ ምናቀርብበት chanel ነው 1, አዝናኝ ጥያቄ 2, አስተማሪ ጥያቄ 3, ጥያቄ እና መልስ ዉድድር 4, ሚያሸልሙ ጥያቄወች እና ሌሎች የ ጠቅላላ እዉቀት ጥያቄወችን ወደናንተ እናቀርባለን Creator @Endalk4240
Ko'proq ko'rsatish829
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kunlar
-9630 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ዴቪድ ቤካምን የእንግሊዝ ካፒቴን አድርጎ የሾምኩት እኔ ነኝ።እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
- ቴይለር
- ክሩስ
- ብሩክስ
- ብራድሊ
20200
ለባርሳ ተጫውቻለው እንዲሁም በቱርክ። እኔ አራት ጊዜ የአፍሪካ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች፣ ሁለት ጊዜ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኛለሁ። እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
- ሳሙኤል ኤቶ
- ድሮግባ
- ያያ ቱሬ
- ሳዲዮ ማኔ
14700
በአለም አቀፍ ደረጃ የአለም ዋንጫን እና የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፌያለሁ እና የሁለት የተለያዩ ክለቦች አሰልጣኝ ሆኜ ሻምፒዮንስ ሊግን በሁለት አጋጣሚዎች አሸንፌያለሁ።
እኔ ማን ነኝ!?Anonymous voting
- አርቴታ
- ጋርዲዮላ
- ፈርጉሰን
- ዮፕ ሄንክስ
- ሞርሂኖ
16200
በጣሊያን፣ በጀርመን፣ በፖርቹጋል እና በኦስትሪያ የሊግ ዋንጫዎችን አሸንፌያለሁ። በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነትም የአውሮፓ ዋንጫን አሸንፌያለሁ። ማን ነኝ!?Anonymous voting
- ትራፓቶኒ
- ሮናልዶ
- ዚዳን
- አንቼሎቲ
- ራኜሪ
25300
በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ፈጣን ግብ ያስቆጠረው በ7.69 ሰከንድ ነው። ማን ነው ያስቆጠረው?Anonymous voting
- ሳድዮ ማኔ
- ሼን ሎንግ
- ሞ ሳላህ
- ሀላንድ
13200
አለን ሽረር ከየትኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ጋር ነው የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ያሳካው!?Anonymous voting
- ሰንደርላንድ
- ኒውካስትል
- ብላክበርን ሮቨርስ
- አርሰናል
13100
በ2020 EFL ዋንጫን( ውድድርን) ስፖንሰር ያደረገው የትኛው ድርጅት ነው!?Anonymous voting
- ካራባኦ መጠጥ አምራች
- Heineken ድርጅት
- ፓፓ ጆንስ
- ቢጂአይ መጠጥ አምራች
11900
የማንችስተር ዩናይትዱ ሌጀንድ የፕ ስታም
የትኛውን ክለብ አሰልጥኗል!?Anonymous voting
- ሰንደርላንድ
- ሬዲንግ
- አል ሂላል
- ኢትዮ ኤሌትሪክ
12300
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.