cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጠብታ ማር🥸

የመንፈስ እረፍትንና ደስታ ለማግኘት የሚረዱ 👉 @sente1212

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
361
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አስታውስ !.. ልክ የማቆም ስሜት ሲሰማህ ፤ ለምን እንደጀመርከው አስታውስ ወደኋላ ከሚያስብልህ ነገር ጀርባ ወደፊት የሚያስኬድህ አንድ ትልቅ ምክንያት አለ ! @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ራስህን ፈትሽ ! እስኪ ዛሬ አንድ ጥያቄ ራስህን ስትጠይቅ እደር , የእውነት የሚገባህ ቦታ ላይ ነህ ? ለሚገባህ ቦታስ ራስህን አዘጋጅተከዋል ? አይ ከሆነ መልስህ በል ከነገ ጀምሮ የሚተገበር አዲስ እቅድ ሳታወጣ እንዳታድር , አዎ ካልክ ደግሞ በርታ 💪 ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ከአዲስ ጀምር ! አዲስ ነገር በህይወታችን እንዲፈጠር ከፈለግን አዎ የትላንት ነገሮቻችንን በሙሉ ትተን መነሳት ይኖርብናል ትላንት በነበረን ማንነት የማንፈልገውን የአሁን እኛን ሰጥቶናል ስለዚህ ልንለቀው እና ሙሉ ለሙሉ ከአዲስ እውቀት ከአዲስ እይታ ከአዲስ ማንነት መጀመር አለብን ! @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
እስኪ እንጠቀምበት ! እያንዳንዱ ቀናቶቻችን ለውጦችን መፍጠር የምንችልባቸው እድሎች ናቸው ስለዚህ አናባክናቸው በሚገባ እንጠቀምባቸው ! @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ሞክረው ! እስኪ በቃ ዝም ብለህ ምንም ምክንያት ሳትፈልግ አመስግን ዝም ብለህ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሳታዘጋጅ ለፈጣሪህ ምስጋናህን ለግሰው እመነኝ ምክንያቶቹ ሮጠው ይመጣሉ ! ቆንጆ የምስጋና ቀን ተመኘው😊 @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ፍርሀት ! ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ? የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :-     ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ? @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ቀላሉ መንገድ ! መንገድህ ቀና እንዲሆን የፈጣሪህን ትዕዛዝ ተከተል አክብር ከትዕዛዛቶቹ ውስጥ አንዳቸውም ያለምክንያት አልታዘዙም እስኪ ልብ ብለህ ተመልከታቸው የስኬት የደስታ ሁሉ ቁልፍ እነርሱ ጋር አለ ካንተ የሚጠበቀዉ በአግባቡ መፈፀም ብቻ ነው 👼 @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ብትዘገይም አድርገው !💪 አንዲት እናት ለረጅም ግዜ ያላየችው ልጇ እንደሚመጣ ቢነግራት እና በነገራት ሰዓት በጉጉት እየጠበቀችው አንድ አጋጣሚ ገጥሞት ለረጅም ሰዓት ቢቆይ በር በሯን እያየች በስስት ምን ነካብኝ ብላ ስትጠብቅ ትቆያለች ታድያ ይሄ ልጅ ረፍዷል እና ቀረው ቢላት የእናት ወገብ ቁርጥ አይልም 😔 የፈለገ ቢዘገይ ነገር ግን ከመጣ ሁሉን ረስታ የልጇን ፍቅር እስከጥግ ታጣጥማለች ፤ እድሜዬ ሄደ ፣ በሰዓቴ አልሰራውም ምናምን እያልን እጃችንን ለማጣጠፍ የተዘጋጀን ሁሉ ለለውጥ የረፈደ ቀን የለም ፈፅሞ ካለማድረግ መዘግየት ይሻላል ! @santa2121 😊
Hammasini ko'rsatish...
ደስተኛ ለመሆን ! ደስተኛ መሆን ቀላል ነው አንድ ካንተ የሚጠበቅብህ ነገር ዞር ብለህ ወደራስህ መመልከት እና ፈጣሪ የሰጠህን እያንዳንዱን በረከትህን ማየት ነው ከዚያም በደንብ አድርገህ አመስግነው ያለህ ከሌለህ እጅጉን ይበልጣል የማይጠቅምህን ነው የተከለከልከው እናም ፈጣሪህን በሰጠህ ነገር ስታመሰግን ደስታህ እጥፍ ድርብ ይሆናል ! @santa2121
Hammasini ko'rsatish...
ለለውጥ ተዘጋጅ ! አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ሁን አለም በሚገርም ፍጥነት እየተቀየረች ነው ስለዚህ አንተም አብረሀት ልትቀየር ይገባል በነበርክበት ሁኔታ ሆነህ እስከመጨረሻው ልቀጥል ማለት ሞኝነት ነው ! @santa2121
Hammasini ko'rsatish...