cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =https://youtube.com/@ethioflametutorial

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
20 564
Obunachilar
+1024 soatlar
-227 kunlar
+11530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
📚የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
2 0349Loading...
02
የ8ኛ ክፍል ፈተና ግድፈቶች 'ስለተሸረሸተ፣ ተቀጧል፣ ተሸገሩ'... ይሄ በዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና በአንድ ገፅ ላይ ብቻ የሚገኝ የቃላት ግድፈት ነው፣ የእንግሊዘኛው ደግሞ ይብሳል። ፈተናው አርታኢ (editor) የለው? በተማሪዎች ዘንድ ያውም በፈተና ወቅት እንዲህ አይነት ግድፈቶች የሚፈጥሩትን መደናገር ማሰብ ነው። ዝም ብሎ ማለፍ ይከብዳል፣ ቢያንስ ወደፊት ቢታሰብበት ብዬ አቀረብኩት። Credit: Ethio Viral Via EliasMeseret
3 19523Loading...
03
ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አስመልክቶ ነገ ለሚሰጠው የ ሞዴል ፈተና የ50% ልዩ ቅናሽ ተደረገ!!! ከዚህ በፊት በ 100 ብር ሲደረግ የነበረው ምዝገባ የ ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት ለ1 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ተደርጉአል!!! የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
7230Loading...
04
Eid Al Adha ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ! ዕለቱ የሰላም እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው። 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
3 21815Loading...
05
https://youtu.be/xqmpSepDK0E
3 2638Loading...
06
https://youtu.be/5O-cYlRHAGw?si=gqfPfb8vugWxoGiS
5044Loading...
07
በአዲስ አበባ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም፦ - ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት - ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም  ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል - ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል - መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም   መደበኛ ትምህርት ይጀምራል - መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል - ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት - ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል - ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም  ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ  ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል። ቢሮው በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት መኖራቸውን ጠቅሷል። በተጨማሪም ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
3 41523Loading...
08
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የሁለተኛ ቀን ፈተና ዛሬ እየተሰጠ ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች የኦንላይን ፈተና ትናንት በተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና መጀመሩ ይታወቃል። "በፈተናው ወቅት የኔትወርክ መቆራረጥ እና ፈተናው በሰዓቱ ሳይጀመር በመቅረቱ ተፈታኞች በቂ ጊዜ አለማግኘታቸውን" ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልፀዋል፡፡ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ችግሮቹ ከታየባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ከሰዓት የተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና በተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ አለመቻላቸው ታውቋል፡፡ "የተፈጠረውን ችግር ትምህርት ሚኒስቴር የሚያውቀው ስለሆነ በቅርቡ ተለዋጭ የፈተና ግዜ ለተፈጥሮ ሳይንስ የእንግሊዘኛ ትምህርት እንደሚወጣ ከስምምነት መደረሱን" ከዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ሰምተናል፡፡ እሑድ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነበረው የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ወደ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም እንደተዘዋወረ መገለፁ አይዘነጋም። [ዘገባው የቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ነው] https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
3 2619Loading...
09
ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) 👉በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። 👉በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በትምህርት ለትውልድ መርሐ ግብር 22 ሺህ የሚደርሱ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን አስታውቀዋል። 👉በተለይም ለተማሪዎች የሚሰጠው የሪሚዲያል ፈተና መጀመሩን በማስታወቅ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ተናግረዋል። 👉ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር የገለጹት ሚኒስትሩ÷ ፈተናውን የተሳለጠ ለማድረግ ለፈታኝ መምህራን በቂ ሥልጠና እየሰተጠ መሆኑንም ገልጸዋል። 👉ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል።
3 1874Loading...
10
https://youtu.be/siGMIjJz_nA
3 7689Loading...
11
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 በጀት ክፍፍል የፌደራል መንግሥት ለ2017 በጀት ዓመት ከያዘው 971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 39 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከመንግሥት ግምጃ ቤት ወጪ ሆኖ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲከፋፈል መድቧል። ለፓርላማ በቀረበ የበጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ እንደሚታየው 13 ዩኒቨርሲቲዎች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦላቸዋል። ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመንግሥት መደበኛ በጀት 1.9 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 1.8 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል። ከመንግሥት ግምጃ ቤት 1.7 ቢሊዮን ብር የሚሰጠው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በክፍፍሉ ሦስተኛውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚያገኝ ይሆናል። ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በአራተኛ እና በአምስተኛነት ይከተላሉ። የፌደራል መንግሥት በጀትን የሚያዘጋጀው የገንዘብ ሚኒስቴር፤ ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ባካሄደው የበጀት ስሚ መርሐግብር ዩኒቨርሲቲዎች “በተቀመጠላቸው ጣሪያ መሰረት” የበጀት ዕቅዳቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቶ እንደነበር አይዘነጋም። #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር
3 4791Loading...
12
3 ቀን ቀረው ❗️ የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061
3 2272Loading...
13
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከ20 ሺህ ገደማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በጦርነት ምክንያት 577 ተማሪዎች ብቻ ይፈተናሉ በአማራ ክልል አንድ ዓመት የሆነው የትጥቅ ውጊያ በትምህርት ላይ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ ተመላከተ። ከክልሉ የትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ብቻ ከ996 ትምህርት ቤቶች ውስጥ በስራ ላይ የሚገኙት 32ቱ ብቻ ናቸው። በ2016 የትምህርት ዘመን ከአንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ከ539 ሺህ 996 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ይገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም ወደ ትምህርት ቤት የመጡት ከ13 ሺህ አይበልጡም ተብሏል። በብሔራዊ እና ክልላዊ ፈተናዎች ላይም ግጭቱ መስተጓጎል የፈጠረ ሲሆን የ6ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 791 ትምህርት ቤቶች 42 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች መፈተን ቢኖርባቸውም ለፈተና የሚቀመጡት ከ12 ትምህርት ቤቶች የመጡ 506 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። 38 ሺህ 203 ተማሪዎች የ8ተኛ ክፍል ፈተና እንደሚፈተኑ ቢጠበቅም በዞኑ ባለው ከፍተኛ ጸጥታ ችግር ሳቢያ መፈተን የሚችሉት 431 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። ከ19 ሺህ 657 የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መካከል ለፈተና ዝግጁ የሆኑት 577 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
3 1401Loading...
14
#Update በፀጥታ ችግር ምክንያት ምዝገባ ማድረግ ላልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። በዚህም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በሁለት ዙር ፈተናው ይሰጣል ብለዋል። ዘንድሮ 701,489 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በተለይም በአማራ ክልል የሚገኙና ምዝገባቸውን ማድረግ ላልቻሉ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል። @ETHIOFLAME @ETHIOFLAME
4 1927Loading...
15
📘የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል።
3 74711Loading...
16
በአዲስ አበባ 86 ሺህ 672 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየወሰዱ ነው በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በ182 የፈተና ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 672 ተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡ 2 ሺህ 200 ፈታኞች፣ 700 ሱፐር ቫይዘሮች እና 182 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎችን በማሳተፍ  ፈተናው እየተሰጠ መሆኑን የአሥተዳደሩ ትምህርት ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡ በጠዋቱ የፈተና መርሐ-ግብርም ተማሪዎቹ አማርኛ እና እንግሊዘኛ የትምህርት ዓይነቶችን እየተፈተኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ @ETHIO_FLAME @ETHIO_FLAME
3 6031Loading...
17
📚Future Perfect Tense _____ 🔸Affirmative form Sub + will + have + V3. 🔹Negative form Sub + will not + have + V3. 🔻Question form Will + Sub + have + V3? 📝📕Usage #1) to talk about an event that will be finished and complete before a specified time in the future. 📚 ከተገለፀው ወይም ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት የሚከናወን የወደፊት ድርጊትን ለመግለፅ - ማለትም ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወን አንድ ድርጊት አለ ፡ ታድያ ይህ ወደፊት የሚከናወነዉ ድርጊት ከ ተጠቀሰው ጊዜ በፊት አስቀድሞ የሚከናወን ከሆነ ፡ ይህ ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት አስቀድሞ፡ future ላይ ወይም ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት በ future perfect ይገለፃል ማለት ነው። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን መረዳት አለብን። 📚 ሀሳብ 1 -- የተጠቀሰው ወይም የተገለፀው ጊዜ(specified time). ምሳሌ ከ 2021 በፊት÷ ቀጣይ ሳምንት እህን ጊዜ፡ ከማግባቴ በፊት ወዘተ። 📚 ሀሳብ 2: ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወነው ድርጊት። 📖 ስለዚህ ከተጠቀሰው ወይም ከተገለፀው ጊዜ በፊት አስቀድሞ: future ላይ ወይም ወደፊት የሚከናወነውን ድርጊት ለመግለፅ future perfect ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት፡ 👨‍🏫 ምሳል 1-- መምህራችሁ assignment ዛሬ ሰጣችሁ፡ ከዛ ከነገ ጀምረህ እየሰራህ እስከ ሰኞ መጨረስ አሰብክ። ከዛ ጓደኛህ አሳይመንቱን መቼ ትጨርሳለህ ብሎ ሲጠይቅህ ከሰኞ በፊት እጨርሳለሁ አልከው። ስለዚህ 📚 ሀሳብ 1: የተገለፀው ወይም የተጠቀሰው ጊዜ ማለትም ከሰኞ በፊት። 📚 ሀሳብ 2: future ላይ ወይም ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት፡ እርሱም ነገ፡ ነገወድያ ምናምን አሳይመንት ሰርቶ መጨረስ። ስለዚህ አሳይመንት ሰርቶ መጨረስ ወደፊት የሚከናወን ድርጊት ነው፡ ታድያ ይህ ድርጊት ከተገለፀው ጊዜ በፊት ማለትም ከሰኞ በፊት የሚከናወን ድርጊት ስለሆነ future perfect እንጠቀማለን ማለት ነው። 📍 I will have finished the assignment by monday.(by means before.) ከሰኞ በፊት አሳይመንቱን ሰርቼ እጨርሳለሁ። 📚 ምሳሌ2: አሁን ላይ አንተ የድግሪ ወይም ቅድመ ምረቃ ተማሪ ነህ፡ ገና አላገባህም። እናም ከማግባትህ በፊት ማስትሬት ድግሪ የመስራት ሀሳብ አለህ ወይም እሰራለሁ ብለሀል። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን ልንረዳ ይገባል። ሀሳብ 1: የተጠቀሰው ጊዜ ማለትም ከ ማግባትህ በፊት። ሀሳብ 2: ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወነው ድርጊት ፡ ማለትም ማስትሬት መስራትህ። ስለዚህ ማስትሬትህን መስራት ወደፊት የሚከናወን ድርጊት ነው። ታድያ ይህ ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት ማለትም ከማግባትህ በፊት የሚከናወን ነው፡ ስለዚህ ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት የሚከናወነውን ይኸን ድርጊት በ future perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው። 👫 By the time I get married, I will have made M.SC degree in Ecology.(ከማግባቴ በፊት በ Ecology የማስትሬት ድግሪ እሰራለሁ።) 👫 I will have made M.Sc degree in Ecology by the time I get married.( ከማግባቴ በፊት በ Ecology የማስትሬት ድግሪ እሰራለሁ።) ሁለቱም ምሳሌዎች possible ናቸው። 'by' ማለት 'before' እንደማለት ነው። #2) to make prediction about future event that will be complete before a specified future time.(ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት ፡ ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ የተተነበዬን ድርጊት ለመግለፅ።) ሁለት ሀሳቦችን ልንረዳ ይገባል። 📚ሀሳብ 1: የተጠቀሰው ወይም የተገለፀው ጊዜ። 📚 ሀሳብ 2: ወደፊት ወይም future ላይ ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ የተተነበዬ ድርጊት። 📚 ስለዚህ ከተገለፀው ወይም ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት ይከናወናል ወይም አይከናወንም ተብሎ የተተነበየውን የወደፊት ድርጊት ለመግለፅ፡ future perfect ን እንጠቀማለን ማለት ነው። 💊ምሳሌ፡ በአሁኑ ሰአት የ corona virus መድሓኒት አልተገኘለትም። እናም አንተ ሳይንቲስቶች መድሀኒቱን ከ 2026 በፊት ያገኙታል ብለህ ተነበይክ። ስለዚህ ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ፡ 📚 ሀሳብ 1: የተጠቀሰው ጊዜ ማለትም ከ 2026 በፊት። 📚 ሀሳብ 2: ወደፊት ይከናወናል ብለህ የተነበይከው ድርጊት፡ እርሱም የኮሮና መድሐኒትን ሳይንቲስቶች ማግኘት። 📚 ስለዚህ ወደፊት ይከናወናል ብለህ የተነበይከው ድርጊት ማለትም ሳይንቲስቶች የኮሮና መድሐኒት ማግኘት ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት ማለትም ከ 2026 በፊት ይከናወናል ወይም ይደረጋል ብለህ ስለተነበይክ future perfect ን ትጠቀማለህ። 🌞Scientists will have discovered the cure for corona virus by the year 2026.(ከ2026 በፊት ሳይንቲስቶች የኮሮና መድኒትህን ያገኛሉ።) ነገር ግን 2026 ላይ ሳይንቲስቶች የኮሮና መድሐኒት ያገኛሉ ብለህ ከተነበይክ ወይም predict ካደረክ future perfect ን ሳይሆን simple future ን ነው የምንጠቀመው። ልዩነቱ፡ 🌞Scientists will have discovered the cure for corona virus by the year 2026.( ሳይንቲስቶች ከ 2026 በፊት የኮሮና መድሐኒትን ያገኛሉ።) 🌝Scientists will discover the cure for corona virus in 2026.(ሳይንቲስቶች 2026 ላይ የኮረና መድሐኒትን ያገኛሉ።) ‼️ማስታወሻ -- Entrance Exam ላይ በየአመቱ future perfect ን የተመለከቱ ጥያቄዎች ስለሚወጡ፡ በደንብ ልንረዳው ይገባል። 📌 join and share👇👇👇
4 05940Loading...
18
🧌ፉክክሩን አቁም! ራስህን ከሰዎች ጋር የምታወዳድር ከሆነ መቼም አትደሰትም፤ ደስ ቢልህ እንኳን ደስታህ ብዙ አይቆይም! ከራሱ ጋር የሚወዳደር ሰውን ግን ማንም አያቆመውም። በራስህ ለውጥና ጥረት ደስ ይበልህ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። አይንህን ከጓደኞችህ ላይ ነቅለህ ወደ ራስህ ባየህ ቁጥር እድገትህ ፈጣን ነው፤ እነሱ ቢያጠኑም ባያጠኑም አንተ ግን አጥና! ሌሎችን ለመብለጥ ብለህ ሳይሆን የተመኘኸውን ለማሳካት እስከምትችለው ልፋ!
4 10411Loading...
19
የ መጀመሪያው ዙር የ ሞዴል ፈተና ከዛሬ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል!!! ሆኖም ግን ተመዝግባችሁም ሆነ ሳትመዘገቡ በተለያዩ ምክንያቶች ይሄን ፈተና መውሰድ ወደፊት ሌሎች ዙሮች ስለሚኖሩን መፈተን እንደምትችሉ መግለጽ እንወዳለን!!! @ENTRANCE_TRICKS
4 3143Loading...
20
የ8ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መካከለኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
4 9533Loading...
21
የ6ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መካከለኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 12 - 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
4 5632Loading...
22
📘ENGLISH MODEL EXAM CONTENT 🚩Section 01 Writing Section =from question number 01 - 19 are questions which categorized as writing questions 🚩Section 02 Communication section =from question number 20 - 41 are questions which categorized as communication questions 🚩Section 03 Grammar Section =from question number 42 - 82 are questions which categorized as grammar questions 🚩Section 04 vocabulary section =from question number 83 - 102 are questions which categorized as vocabulary questions 🚩Section 05 reading comprehension =from question number 103 - 120 are questions which categorized as reading comprehension questions Only for registered students ⏰ENTRANCE TRICKS 2016 ⏰
3 8495Loading...
23
_ትችት (Criticism)__ ትችት የጠማማ ማቅኛ፣ የቅን ሰው ማሳደጊያ ነው። ሰው በክፉ ሥራው ሲተች በመልካም ሥራው ሲበረታታ ወደፍጹምነት ያድጋል። የሚያስነቅፍ ወይም የሚያስተች ጽሑፍ ጽፈን ወይም ንግግር ተናግረን አስተያየት መስጫውን ከዘጋነው ለማደግ ወይም ለመሻሻል ፍላጎት የለንም ማለት ነው። አጥፍተን ሌላው ሰው ቢሰድበንና ቢተቸን ትችቱን ስድቡን ይገባናል ብለን በትሕትና እንቀበለው። ይህ ብቻ ሳይሆን የተተቸንበትን ጥፋት ደግመን ላለማጥፋት ራሳችንን ማስተካከል ይገባናል። ሳናጠፋ ሰው ዝም ብሎ ቢሰድበንና ቢተቸን ደግሞ በትዕግሥት እንለፈው። በዚህ ጊዜ ክርስቶስን እንመስላለን። ክርስቶስን በአደባባይ በሐሰት ሲከሱት ዝም ብሏልና። ለእኛ አብነት ለመሆን ነው። አንዳንዱ ከትችት ለማምለጥ የሚተቸውን ሰው Block ወይም unfriend ሊያደርግ ይችላል። ይህ ግን ድክመትን ያሳያል። ሰው የመሰለውን አስተያየት ሊሰጥ ይችላል። አስተያየቱ ስሕተት ከሆነ በአመክንዮና በማስረጃ መሞገት ነው። ማናችንም ቢሆን በትላንት ድንቁርናችን ጸንተን መኖር የለብንም። ከትላንት ዛሬ፣ ከዛሬ ነገ በምግባር ተሽለን መገኘት አለብን።
4 2587Loading...
24
ዛሬ የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ብዙ ተማሪወች እየተመዘገቡ ነው!!! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኦላይን ሞዴል ፈተና ነገ ጠዋት 03፡00 ላይ ይጀምራል!!! 📘ኦንላይን ሞዴል ፈተና ለመፈተን ብቻ የተመዘገባችሁ እነዲሁም የ ENTRANCE TRICKS PRIVATE CLASS ተማሪወች በሙሉ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ሞዴል ፈተና የፊታችን ቅዳሜ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ አርብ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ እረቡ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 01-04 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል❓ 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከ ስር ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለበለጠ መረጃ 0920308061
4 1581Loading...
25
https://youtu.be/-SwPXWg28Rk?si=GanxdtBGV9u3ybmG
3 9472Loading...
26
📘የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። በዛሬው ዕለት ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል። በእስልምና እምነት አስተምሮት መሰረት ከነገ ጀምሮ እስከ ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሙስሊሞች ፆምና ዱዓ ይመከራል። አረፋ እሁድ ሰኔ 9/2016 ይከበራል።
3 6808Loading...
27
በዚህ ቪዲዮ የፈተና ክፍል ውስጥ ከገባን ጊዜ ጀምሮ ፈተናችንን እስከምንጨርስ ጊዜ ድረስ እጅግ ልናስተዉላቸው ስለሚገቡ ቀልፍ ሃሳቦች እንስተናል!!!👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/-SwPXWg28Rk
3 7986Loading...
28
https://youtu.be/IsXu6AqjQmc
4 1433Loading...
29
#BahirdarUniversity የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ማበልጸጊያ ማዕከል (STEM Center) የሳይንስ ትምህርቶችን በተለየ መልኩ ከ9ኛ — 12ኛ ክፍል ያሉና ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስናና ሒሳብ የፈጠራ ስራ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ያስተምራል፡፡ ከአሁን በፊት ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመንም ከ 8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ ክፍል ከሚዛወሩ ተማሪዎች አወዳድሮ በሳይንስ ትምህርቶች የተሻለ ውጤት የሚያመጡትንና _ ለፈጠራ ስራው ፍላጎቱ _ ያላቸውን ተማሪዎች ተቀብሎ ስለሚያስተምር _ በማእከሉ ገብታችሁ ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁና ከዚህ በታች የተጠቀሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች ከምትማሩበት ት/ት ቤት ማስረጃ በማምጣት በማእከሉ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 📌መስፈርቶች 1ኛ. የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሂሳብ፣ እንግሊዝኛ፣ እና አጠቃላይ ሳይንስ (General Science) ትምህርቶች በእያንዳንዳቸው በየሰሚስተሩ 80% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡ 2ኛ. መልካም ስነምግባር ያለው/ያላት 3ኛ. ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ የላቀ ክህሎት ያለው/ያላት መሆን አለባቸው፡፡ https://t.me/ethioflame
3 9260Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
📚የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች ይወስዳሉ - የትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ 4/2016 (አዲስ ዋልታ) የዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 701 ሺሕ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዘንድሮ በሚሰጠው ድብልቅ የ12ኛ ክፍል መልቂያያ ፈተና ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን እንደሀገር የአቅም ችግር በመኖሩ ምክንያት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት አለመቻሉን ተገልጿል። በመሆኑም የዘንድሮ የፈተና አሰጣጥ በትምህርት ቤቶች አቅም የሚወሰን ይሆናል ነው የተባለው። የኦንላይን ፈተና ውጤትን በቶሎ በማሳወቅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ፈተናን ለመስጠት፣ ስህተትን በመቀነስ እና በሌሎችም ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ላይ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ተመላክቷል። ከኢንተርኔት እና የመብራት መቆራረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ስጋቶችን ለመቀነስ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር በመስራትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ጀነሬተሮችን በፈተና መስጫ ተቋማት ማሟላት መቻሉ ተገልጿል። ተማሪዎች ለኦንላይን ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያመጡ ተገደዋል የሚባለው ወሬ እውነትነት የሌለውና ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ እንደሆነም በመግለጫው ተነስቷል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
Hammasini ko'rsatish...
👍 11🔥 3 2🕊 2😱 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ8ኛ ክፍል ፈተና ግድፈቶች 'ስለተሸረሸተ፣ ተቀጧል፣ ተሸገሩ'... ይሄ በዘንድሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና በአንድ ገፅ ላይ ብቻ የሚገኝ የቃላት ግድፈት ነው፣ የእንግሊዘኛው ደግሞ ይብሳል። ፈተናው አርታኢ (editor) የለው? በተማሪዎች ዘንድ ያውም በፈተና ወቅት እንዲህ አይነት ግድፈቶች የሚፈጥሩትን መደናገር ማሰብ ነው። ዝም ብሎ ማለፍ ይከብዳል፣ ቢያንስ ወደፊት ቢታሰብበት ብዬ አቀረብኩት። Credit: Ethio Viral Via EliasMeseret
Hammasini ko'rsatish...
👍 39😱 7🤩 7 3😍 2🎉 1
ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አስመልክቶ ነገ ለሚሰጠው የ ሞዴል ፈተና የ50% ልዩ ቅናሽ ተደረገ!!! ከዚህ በፊት በ 100 ብር ሲደረግ የነበረው ምዝገባ የ ዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት ለ1 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ተደርጉአል!!! የ ENTRANCE TRICKS 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና የተማሪወች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል !!! 📘የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻላችሁ ተማሪወች 2ኛ ዙር ኦንላይን ሞዴል ፈተና የፊታችን ሰኞ ስለሚጀምር በትኩረት እንድትፈተኑ እንዲሁም እራሳችሁን እንድትለኩበት ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን!!! 🚩ከፈተና ቀድሞ እሁድ ሙሉ ኦረንቴሽን ይሰጣል!!! 🚩ከፈተና በሁአላ ዉጤታችሁ ይለቀቃል!!! እያንዳንዱን ✅ and ❌ ማየትም ትችላላችሁ !!! 🚩ከ ሰኔ 10-15 ባሉት ተከታታይ ቀናቶች የሚሰጥ ሲሆን ፣ ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያስፈልጋል❓ 🚩ማንኛውም Smart phone እንዲሁም Email ያለው ተማሪ ፈተናውን መውሰድ ይችላል !!! ይሄን ፈተና ለመፈተን ምን ያክል ዳታ ያስፈልጋል 🚩ለ 1 ቀን ፈተና የ 5 ብር ጥቅል ብትገዙ ከበቂ በላይ ነው !!! ❗️አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪወች ከላይ በምስሉ ላይ ከተቀመጡት አካውንቶች መካከል እናንተ በተመቻችሁ 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የከፈላችሁበትን Receipt photo ወደ 👉 @ENTRANCE_TRICKS_ADMIN በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! 🕹ለበለጠ መረጃ 0920308061 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
Hammasini ko'rsatish...
🥰 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
Eid Al Adha ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ  አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ! ዕለቱ የሰላም እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው። 🎉ዒድ  ሙባረክ🎉
Hammasini ko'rsatish...
🙏 7🕊 4👍 2 2🔥 2
Hammasini ko'rsatish...

👍 7 1
በአዲስ አበባ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም፦ - ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት - ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም  ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል - ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል - መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል - መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም   መደበኛ ትምህርት ይጀምራል - መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል - ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት - ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል - ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም  የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል - ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም  ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል - ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ  ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል - ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል - ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም  የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል። ቢሮው በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት መኖራቸውን ጠቅሷል። በተጨማሪም ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል። https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
Hammasini ko'rsatish...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 17
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የሁለተኛ ቀን ፈተና ዛሬ እየተሰጠ ነው።
የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች የኦንላይን ፈተና ትናንት በተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና መጀመሩ ይታወቃል። "በፈተናው ወቅት የኔትወርክ መቆራረጥ እና ፈተናው በሰዓቱ ሳይጀመር በመቅረቱ ተፈታኞች በቂ ጊዜ አለማግኘታቸውን" ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልፀዋል፡፡ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ችግሮቹ ከታየባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ከሰዓት የተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና በተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ አለመቻላቸው ታውቋል፡፡ "የተፈጠረውን ችግር ትምህርት ሚኒስቴር የሚያውቀው ስለሆነ በቅርቡ ተለዋጭ የፈተና ግዜ ለተፈጥሮ ሳይንስ የእንግሊዘኛ ትምህርት እንደሚወጣ ከስምምነት መደረሱን" ከዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ሰምተናል፡፡ እሑድ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነበረው የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ወደ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም እንደተዘዋወረ መገለፁ አይዘነጋም። [ዘገባው የቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ነው] https://t.me/ethioflame https://t.me/ethioflame
Hammasini ko'rsatish...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 6🔥 2 1
ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) 👉በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። 👉በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በትምህርት ለትውልድ መርሐ ግብር 22 ሺህ የሚደርሱ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን አስታውቀዋል። 👉በተለይም ለተማሪዎች የሚሰጠው የሪሚዲያል ፈተና መጀመሩን በማስታወቅ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ተናግረዋል። 👉ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር የገለጹት ሚኒስትሩ÷ ፈተናውን የተሳለጠ ለማድረግ ለፈታኝ መምህራን በቂ ሥልጠና እየሰተጠ መሆኑንም ገልጸዋል። 👉ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል።
Hammasini ko'rsatish...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 3 3
Hammasini ko'rsatish...
ኢንትራንስ ለመፈተን ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ እነዚህን ነገሮች እንዳትረሱ!!! #entrance2016 #ethiopianeducation

#ethiopianeducation #education #exam #entrance2016 #newcurriculum #newtextbook

👍 7🔥 1