uz
Feedback
Maths Group11

Maths Group11

Kanalga Telegram’da o‘tish

The main purpose of this channel is to: 1. Print various Maths questions. 2. Publishing various books. 3. Print various short notes. Share it with your friends! Hirriyyoota keessaniif share godha!

Ko'proq ko'rsatish
5 081
Obunachilar
-224 soatlar
-167 kunlar
-3830 kunlar
Postlar arxiv
We have started live stream, so come to live!

በአሁን ሰዓት ለትምህርታችሁ ምን ያስፈልጋቹዋል ?

በአሁን ሰዓት ለትምህርታችሁ ምን ያስፈልጋቹዋል ?

+1
G10-Biology-STB-2023-web.pdf11.70 MB

+8
G10-Chemistry-STB-2023-web.pdf6.75 MB

Qormaanni seensa university kan bara 2017 ilaalchisee: Qabiyyeen keessaa qophaa'u: ✅Kutaa 9ffaa kitaaba moofaa. ✅Kutaa 10ffaa ammoo qabiyyee lachuu; moofas, haaras keessa kan jiru qofa. ✅Kutaa 11 qabiyyee lachuu; moofas, haaras keessa kan jiru qofa. ✅ Kutaa12 haaraa. 👉Kanaaf,  kutaa 10 fi 11 yoo dubbiftan, lachuu keessa kan jiru qofa akka dubbiftan isin beeksifna! 👉Hubachiisa: Ikonomiksiin kutaa12 isa haaraa keessa qofa qophaa'a. https://t.me/maths_group11 https://t.me/maths_group11

Qormaanni seensa university kan bara 2017 ilaalchisee: Qabiyyeen keessaa qophaa'u: ✅Kutaa 9ffaa kitaaba moofaa. ✅Kutaa 10ffaa ammoo qabiyyee lachuu; moofas, haaras keessa kan jiru qofa. ✅Kutaa 11 qabiyyee lachuu; moofas, haaras keessa kan jiru qofa. ✅ Kutaa12 haaraa. 👉Kanaaf,  kutaa 10 fi 11 yoo dubbiftan, lachuu keessa kan jiru qofa akka dubbiftan isin beeksifna! 👉Hubachiisa: Ikonomiksiin kutaa12 isa haaraa keessa qofa qophaa'a. https://t.me/maths_group11 https://t.me/maths_group11

Qormaanni seensa university kan bara 2017 ilaalchisee: Qabiyyeen keessaa qophaa'u: ✅Kutaa 9ffaa kitaaba moofaa. ✅Kutaa 10ffaa ammoo qabiyyee lachuu; moofas, haaras keessa kan jiru qofa. ✅Kutaa 11 fi 12 haaraa. 👉Kanaaf,  kutaa 10 yoo dubbiftan, lachuu keessa kan jiru qofa akka dubbiftan isin beeksifna! 👉Hubachiisa: Ikonomiksiin kutaa 11 fi 12 Isa haaraa keessa qofa qophaa'a. https://t.me/maths_group11 https://t.me/maths_group11

ማስታወቂያ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡ የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ - 10ኛ በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ - 12ኛ ደግሞ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ናቸው። ነገር ግን በ2015 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በናሙናነት በተመረጡ ት/ቤቶች የስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ላይ የተሳተፉ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ናቸው፡፡  በአማራ ክልል በ2016 የትምህርት ዘመን መፈተን ሲገባቸው በጸጥታ ችግር ምክንያት ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም  የሚፈተኑ አሉ፡፡ በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከላይ የተገለጹትን ሶስቱንም ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባ እና ሁሉንም የዘመኑን ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። ስለሆነም የፈተና ዝግጅቱ፡-     1) ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ሥርዓተ ትምህርት፣     2) ከ10ኛ ክፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች፣     3) ከ11ኛ ከፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች፣     4) ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። ከላይ የተዘረዘረው የዝግጅት ሂደት በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ላይ እንደተጠበቀ ሆኖ የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ የሚዘጋጅ ይሆናል። በአጠቃላይ ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በየተማሩበት የሥርዓተ ትምህርት ይዘት ላይ መመስረት ፈተናው እንደሚዘጋጅ አውቀው ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ስለሆነም ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆች፣ መምህራንና መላው የትምህርት ማህበረሰብ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።                                የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት!                                            የካቲት 2017 ዓ.ም

በአሁን ሰዓት ለትምህርታችሁ ምን ያስፈልጋቹዋል ?

Repost from N/a
When an object is in free fall,____.
Anonymous voting

If 2x-4= 0 then the value of x is_____?
Anonymous voting

ሰላም ተማሪዎች በየትኛውም የክፍል ደረጃ ብትሆኑ ለትምህርታችሁ የሚጠቅሙ መረጃዎችን ከፈለጉ አሁኑኑ ተቀላቀሉ

The above figure is velocity - time graph, from the graph, which car is traveling at a steady speed?
Anonymous voting

photo content

ለ ተማሪዎች መልካም ዜና ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ👌

A runner slows down...

A runner shows down after completing a race. Her deceleration is 0.25 m/s². After five seconds she is traveling at 4 m/s, what is her initial velocity?
Anonymous voting

How long it takes a ball thrown vertically with a velocity of 20 m/s to reach its maximum height and how height it reaches respectively?
Anonymous voting