YD airdrop
Kanalga Telegram’da o‘tish
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Ko'proq ko'rsatish1 460
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kun
-3230 kun
Postlar arxiv
1 460
እስኪ ደግሞ አንድ ጊዜ ስላልተመለሱልን ፀሎቶቻችን እናመስግን 🙏
በመቅረታቸው ምን ያህል እንደጠቀሙን እናስተውል ፤ ባለመሆናቸው ከምን ውስጥ እንደወጣን ምን እንዳገኘን እንመልከት 🤗
ፈጣሪ እኛን የሚጠብቀን በብዙ መንገድ ነው !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
yoni inspire
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
ቆይ ምንድነው እርሱ የሚያስጨንቅህ ?🙄
ከዚያስ ላስጨነቀህ ነገር ምን መፍትሄ እየሰጠህ ነው ?💪
ወይስ 🤔 እንዲሁ በመገረም እና በሀሳብ ራስህን እየተጎዳህለት ነው ?
ዛሬ ራስህን እንድትጠይቅ ነው የምፈልገው
እስኪ ፈትሽ 😉
1 460
Ewy yene wede zare eko ldetsh new🎂🎂🎂🎂🎂😘😘😘🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤️ my duz💞
My kebex😌
My afz😋
My duluz😍
My azg🤩
My lovely 😘💞
melekame ldet
1 460
እዚህች ምድር ላይ እስካለህ ብዙ ነገር የማድረግ እድል አለህ ራስህን በፍፁም አትገድበው ባለህ ነፃነት ሁሉ ተጠቀምበት
መልካም አዳር ተመኘን 🙏
yoni Inspire
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ ?
ታድያ ምን ትጠብቃለህ
አመስግን🙏
ላለህ ነገር ፣ ከዚህ በፊት ለተደረገልህ ፣ ከዚህም በኋላ ገና ለሚኖርህ ብዙ ነገር አመስግን !
መልካም አዳር ተመኘን 🙏
yoni Inspire
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሬሜዲያል ፈተና ተራዝሟል።
ፈተናው ከነሐሴ 23 እስከ 26/2015 ዓ.ም በኦንላይን ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ይሁን እንጂ በኢንተርኔትና ተዛማጅ ምክንያቶች ፈተናው መራዘሙን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።
ሚኒስቴሩ ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።
ይቀላቀሉ ፤https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
1 460
#ይህን_ያውቃሉ❓
* የ 17 አመቷ የደቡብ ሱዳን ልጃገረድ Nyalong Ngong ከእርሷ ጋር በትዳር ተጣምረው ሊኖሩ ካሰቡት ስድስት ያህል ወንዶች ውስጥ kok Alat የተባለው በንግድ ስራ ላይ የተሰማራው ሰው መርጣለች !! ይህም ሰው በሀገሩ ባህል መሰረት #530_በሬዎች : #3_V8 መኪናዎችና 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጥሎሽ መልክ አበርክቶላታል !! ይህም የአለማችን ውዷ ሙሽራ ሊያስብላት ችሏል 😱🫡
" የዚስ ጥሎሽስ ከባድ ነው እሺ ባትለው ነበር ሚገርመኘ ጨዋታው በመኪና ነውኮ ወገን !
👍 #ላይክ_ማረግ_እንዳይረሱ °
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
:ህልሞቻችን በሙሉ እውን ይሆናሉ !
:መቼ ?
:ላለመቆም የወሰንን ቀን 💪
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
ደውሉን እናዳምጠው !🔔
ሁሉን ነገር በቀላሉ ስናልፍ የነበርን ሰዎች የሆነ ጊዜ ላይ የያዝነው የሚከብደን ማለፍ ዳገት የሚሆንብን እየታገልን እንኳን ማሸነፍ
የሚከብደን ቦታ ይገጥመናል እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው የሚያስብል ነገር ይገጥመናል
ያኔ ቆም ብለን እናስብ መለወጥ ያለብን የሆነ መንገድ አለ እና ራሳችን ላይ የመስሪያ ጊዜያችን ነው ይሄን ደውል አንዘናጋበት ካልሆነ ጥሎን ይበራል !
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
https://t.me/yeyonii
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊1 460
... 5 ደቂቃ ብቻ ለመኖር ቢቀርህ
እና በዚህ 5 ደቂቃ 1 ሰው ብቻ
ማግኘት ብትችሉ ያ ሰው ማን
ይሆናል......??
Answer comment ...
1 460
አስተውል ! ✊
ስለትላንቱ ስላለፈው ሁሉ ነገር ተመስገን ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር አዎ ዛሬን በዚህ ማንነት እንድንቀበለው የረዳን ትላንታችን ነው ዛሬ ደግሞ ነገአችንን ውብ አድርጎ ለመስራት የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው አሁንም ተመስገን 🙏
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
yoni Inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
ማመን ብቻ ....
መሆን እንደሚችል ካመንክ መንገዶች ይከፈቱልኋል የሚቻልበትን አማራጭ ማየት ትችላለህ ብቻ ካንተ የሚጠበቀው ከልብህ ማመን ብቻ ነው ያኔ ትክክል የሆነውን መንገድ ብቻ ስለምታይ ታሳካዋለህ !
1 460
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ3ኛ ዓመት በላይ የሆኑ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ነሐሴ 15 እና 16/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎቹ የዶርም ድልድላቸውን በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መመልከት እንደሚችሉም ገልጿል።
1 460
ፈጣሪ አለልን !🙏
ፈጣሪ አይተውም ቀን አለው እየሆነ ስላለው ስለሚሆነው ስለሆነውም ሁሉ የእርሱ መልካም ፍቃድ ከጎናችን ነው ትቶን የማያውቅ መቼም አይተወንም !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
yoni Inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
