cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው። ለ ሀሳብ እና አስተያየት @Yoni_43

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
22 128
Obunachilar
-2524 soatlar
+4207 kunlar
+1 81130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
3521Loading...
02
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
1480Loading...
03
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
2200Loading...
04
🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ፡- “ወደፊት አሰልጣኝ የመሆን ሀሳብ የለኝም ፣ መሆንም እንደማልፈልግ ከዚ ቀደም ተናግሬያለሁ።”
1 8855Loading...
05
ሊዮ ሜሲ ስለ ባለቤቱ አንቶኔላ፡- "ለእኔ የሁሉም ነገር መገለጫ ነች ፤ እሷ በጣም አስፈላጊ ሰዉ ነች ለኔ እና ሁሉም ነገሬ ነች።"
1 9822Loading...
06
🎙ጠያቂ፦ልታገኘዉ ምትፈልገዉ ሰዉ? 🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ: " ላገኘው የምፈልገው ሰው ጆርዳን ነዉ  እና ከእሱ ጋር ፎቶ መነሳት እፈልጋለሁ።" [Arevalo_Martin]
2 2302Loading...
07
🇦🇷🎙 ሊዮ ሜሲ፦ "ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ እና የአለም ዋንጫ በታሪክ እጅግ በጣም ዉብ ፣ ታዋቂው እና ለማሸነፍ አስቸጋሪው ዋንጫ ነው፤ ምን ያህል ቆንጆ እንደሆነ ተመልከት።"
2 1683Loading...
08
🎙ጠያቂ፦ማትረሳዉ እና ምቶደዉ ጎል? 🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ፦በ 2011 ሪያል ማድሪድ ላይ ያስቆጠርኩት እና በአለም ዋንጫው የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ያስቆጠርኩት በጣም ወሳኙ ጎል ነው።
2 2262Loading...
09
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
2550Loading...
10
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
681Loading...
11
ኮፓ አሜሪካ ሊጀመር 8 ቀን ብቻ ቀርቷል እርሶ የማን ደጋፊ ኖት?
2510Loading...
12
በጣም ማስፈረም ፈልገህ ማስፈረም ያልቻልከዉ ተጫዋች ማን ነዉ? 🇵🇹 ጆዜ ሞሪንሆ፡ "ሜሲ፤ በኛ ትውልድ ዉስጥ እሱ [ሜሲ] የምንጊዜዉም ምርጡ ነዉ። [footballontnt]
2 3926Loading...
13
🎙 ሊዮኔል ሜሲ ኪልየን ምባፔ ዩሮ ከአለም ዋንጫ የበለጠ ከባድ ነው ብሎ በተናገረዉ ላይ፦ በተጨማሪም የደቡብ አሜሪካ ቡድኖች የአውሮፓውያን የመወዳደር አቅም እንደሌላቸዉ  ተናግሯል፤ ሁሉም ሰዉ ለሚጨዋትበት ዋጋ ይሰጠል። ዩሮ በጣም አስፈላጊ ዉድድር ነዉ፤ ነገር ግን አርጀንቲና 3 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን፤ ብራዚል የ 5 ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን፤ ኡራጓይ የሁለት ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን መሆን ችለዋል። በአለም ዋንጫ ውስጥ ምርጥ ቡድኖች አሉ ሁሉም የዓለም ሻምፒዮናዎች በአጠቃላይ ይገኛሉ፤ ለዚህ ነው ሁሉም የዓለም ሻምፒዮን መሆን የሚፈልገው።              
2 3722Loading...
14
🎙🇦🇷 ሊዮ ሜሲ፡ "እግር ኳስን መጫወት ለማቆም ዝግጁ አይደለሁም። ህይወቴን ሙሉ ተጫዉቻለዉ ፤ግጥሚያዎች መጫወት እወዳለሁ፤ የእለት ከእለት፣ ስልጠና፣ ማድረግ እወዳለሁ። "ሁልጊዜ ይህ ሁሉ ወደ ፍጻሜው ይመጣል የሚል ስጋት ይኖራል። ጊዜው እየቀረበ መሆኑን አውቃለሁ፣ እና ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው። ከንግዲህ በማልጫወትበት ጊዜ በሚናፍቁኝ ነገሮች ደስተኛ እሆናለዉ። "
2 4303Loading...
15
🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ፡ "ኢንተር ማያሚ የመጨረሻ ክለቤ ይሆናል።" ምንጭ፡ 📱📱         
2 4401Loading...
16
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
1720Loading...
17
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
3530Loading...
18
እስቲ ለዚ ፎቶ❤️😉🐐
2 6072Loading...
19
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
1720Loading...
20
ኮፓ አሜሪካ ሊጀመር 8 ቀን ብቻ ቀርቷል እርሶ የማን ደጋፊ ኖት?
1510Loading...
21
በአርጀንቲና ውስጥ ትልቁ እና በዓለም ላይ ሁለተኛው ረጅሙ የግድግዳ ላይ ያረፈዉ የሜሲ ስዕል አርቲስት ኮብሬርት በሚባል ሰዉ የተሰራ ድንቅ ጥበብ ሲሆን 1 አመት ከ 2ወር የፈጀ ስራ ነዉ። የሜሲ ስእል ያረፈበት ግድግዳ 75 ሜትር ከፍታ እና 40 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን በአርጀንቲና ሳንታ ፌ ከተማ ይገኛል። [( 🎥via): Messismo10] ምን አይነት ዉበት ነዉ😍🐐🇦🇷
2 88312Loading...
22
ኮፓ አሜሪካ ሊጀመር 8 ቀን ብቻ ቀርቷል እርሶ የማን ደጋፊ ኖት?
4610Loading...
23
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
360Loading...
24
we miss this Celebration🥺❤️🐐
2 9212Loading...
25
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
5571Loading...
26
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
5860Loading...
27
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
5970Loading...
28
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
3770Loading...
29
🎙ጥያቂ፡- በታሪክ ምርጡ ተጫዋች ማን ነው? 🎙አንድሬስ ኢኔስታ፡ "ለእኔ ሜሲ የምንጊዜም ምርጡ ነዉ" 🎙ጥያቄ፡- ሜሲን እና ሮናልዶን ሲያወዳድሩ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ሜሲ የችሎታ ውጤት ነው ይላሉ፣ ሮናልዶ ደግሞ የታታሪነት ውጤት ነው ይላሉ... አንተ ምን ትለለህ? 🎙አንድሬስ ኢኔስታ፡ "ካልሰራህ ምንም ነገር አታገኝም በታሪክ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ አትሆንም። ሁለቱም ተሰጥኦ አላቸው ሁለቱም ጠንክረዉ ይሰራሉ። እኔ እንደማስበው የጉዳዩ ይዘት ሁለት የተለያዩ ተጫዋቾች መሆናቸው ነው ስለዚህም እነሱን ማወዳደር አስቸጋሪ ነው። እኔ በግሌ ሜሲ የሚጫወትበትን መንገድ እና በሜዳ ላይ የሚያደርገውን ነገር እወዳለሁ እናም በእርግጥ ክርስቲያኖ በታሪክ ውስጥ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው እና ይህ አከራካሪ ያልሆነ ነገር ነው ፣ ግን ለእኔ ሜሲ ከሁሉም ሰው የተለየ ነው ። "
3 2805Loading...
30
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
3280Loading...
31
Hamster kombat ነገ Pre market እንደሚጀመር አስታውቀዋል ያልሰራችሁ ፈጥናችሁ ስሩ https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId6346107711
1 3680Loading...
32
ለናንተ ሲባል ስለ ዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ ሚዘግበዉን ቻናል ተቀላቀሉ 👉 @Euro_copa_america2024 @Euro_copa_america2024
6430Loading...
33
ለናንተ ሲባል ስለ ዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ ሚዘግበዉን ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/+RDRjvnUyWwQxMTg0
1140Loading...
34
ሱዋሬዝ ከኡራጋይ ብሄራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ላይ ይገኛል🩵
3 2481Loading...
35
በቺካጎ አርጀንቲና ከኢኳዶር በተደረገዉ ጨዋቻ ከ51000 በላይ ደጋፊዎች ሊዮ ሜሲን ለመመልከት በስታድየሙ ተገኝተዉ ነበረ!
3 2302Loading...
36
በዚህ የውድድር ዘመን በMLS በጣም በብዛት የተሸጡ ማሊያዎች:- 🥇 ሊዮ ሜሲ 🥈 ሉዊስ ሱዋሬዝ 🥉 ሉቾ አኮስታ
3 2872Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ብቸኛዉን ስለ ዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ትኩስ ዜናዎችን ሚዘግበዉን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
⚽️JOIN⚽️
Photo unavailableShow in Telegram
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👀 2👏 1
ጀርመን 🇩🇪
ኢንጊሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ስፔን 🇪🇸
ቤልጂየም 🇧🇪
ፈረንሳይ 🇫🇷
ጣሊያን 🇮🇹
ፖርቹጋል 🇵🇹
ኔዘርላንድ 🇳🇱
ሌላ ሀገር
Photo unavailableShow in Telegram
ለዩሮ 2024 የማን ደጋፊ ኖት?👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ጀርመን 🇩🇪
ኢንጊሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ስፔን 🇪🇸
ቤልጂየም 🇧🇪
ፈረንሳይ 🇫🇷
ጣሊያን 🇮🇹
ፖርቹጋል 🇵🇹
ኔዘርላንድ 🇳🇱
ሌላ ሀገር
Photo unavailableShow in Telegram
🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ፡- “ወደፊት አሰልጣኝ የመሆን ሀሳብ የለኝም ፣ መሆንም እንደማልፈልግ ከዚ ቀደም ተናግሬያለሁ።”
Hammasini ko'rsatish...
👍 71😁 16 6🤯 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሊዮ ሜሲ ስለ ባለቤቱ አንቶኔላ፡- "ለእኔ የሁሉም ነገር መገለጫ ነች ፤ እሷ በጣም አስፈላጊ ሰዉ ነች ለኔ እና ሁሉም ነገሬ ነች።"
Hammasini ko'rsatish...
106👍 10🥰 9
🎙ጠያቂ፦ልታገኘዉ ምትፈልገዉ ሰዉ? 🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ: " ላገኘው የምፈልገው ሰው ጆርዳን ነዉ  እና ከእሱ ጋር ፎቶ መነሳት እፈልጋለሁ።" [Arevalo_Martin]
Hammasini ko'rsatish...
👍 73 13😁 3😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
🇦🇷🎙 ሊዮ ሜሲ፦ "ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ እና የአለም ዋንጫ በታሪክ እጅግ በጣም ዉብ ፣ ታዋቂው እና ለማሸነፍ አስቸጋሪው ዋንጫ ነው፤ ምን ያህል ቆንጆ እንደሆነ ተመልከት።"
Hammasini ko'rsatish...
91👍 2
🎙ጠያቂ፦ማትረሳዉ እና ምቶደዉ ጎል? 🇦🇷🎙ሊዮ ሜሲ፦በ 2011 ሪያል ማድሪድ ላይ ያስቆጠርኩት እና በአለም ዋንጫው የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ያስቆጠርኩት በጣም ወሳኙ ጎል ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 77🔥 9 7

🤯 1
ጀርመን 🇩🇪
ኢንጊሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ስፔን 🇪🇸
ቤልጂየም 🇧🇪
ፈረንሳይ 🇫🇷
ጣሊያን 🇮🇹
ፖርቹጋል 🇵🇹
ኔዘርላንድ 🇳🇱
ሌላ ሀገር