cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قناة ابــو رســـلان الأثري

በሰለፍያ ዱዓቶች የሚተላለፍ ዓውድወችና ፅሁፎችን የምንለቅበት ቻናል ኢሻአላህ˚˚‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ ‏-

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
262
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
بسم الله الرحمن الرحم           //ይሄ ነው ኡስታዜ //                    🌹💎🌹                          🌸 የጀግኖቹ ጀግና አንጀት የሚያረሰው የባጢልን ክምር በሀቅ ሁጃ ሚያፈረስው አስኪ ትንሽ ላውራ ሰለዚህ እንቁሰው መቸም ይታወቃል አይጠፍም ለአንድሰው 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ደሊል ጥቅል አረጎ ለኡማ የሚያጎርስ ይሄ ነው ኡስታዜ ጀግናው አቡ ኒብራስ   አቡ ኒብራስ ማለት በአጭር ሰገልፅልህ ቃላት   ሳላበዛ     ጊዜ     አንዳሊዝብህ  💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎    ቁረአን ሀደስን ገበቶ የሚያብራው   የኡለሞችን ቀውል የሚደረድረው ከኪታብ ማስረጃ ፔጅ የሚናገረው የደሊሉ አንበሳ ኡሰታዜ ይሄ ነው አሳየን ፈጣሪ ያንተን ውብ ጀግንነት ሁለም በአንድ ቁሞ ያለ እወቀት ሲሟገት 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ኡስታዜ ጀግና ነክ እውነቱን ልንገረህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አቦ እናት ወልደለች እንዳንተ ያለ ሰው ይሉምታ ማይዝህ ለሀቅ የቆምክ ሰው 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 ከቶ የት =ይገኛል =አንዳተ=== ያለሰው ለፍላፊውን ሁሏ አፍ ሽንጡን አስያዝከው   ዉሀ ዉሀ የሚያስብል ረድ የሚያረገው የማታቅ ልንገረህ ኡስታዜ =ይሄ ነው      أخوكم أبو هلال بشير بن علي አሏህ ይጠብቀዉ https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Hammasini ko'rsatish...
🎧 ቲላዋ ተጋብዥልኝ 🎧ቁርዓን የልባችን ሁነኛ መዳኒት ነው !! 📖ሱረቱ መርየም 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20231223-WA0144.m4a11.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራ
Hammasini ko'rsatish...
እስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራእስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራ
Hammasini ko'rsatish...
"أفضــل أنــواع الــذكــر" ☜ لا إله إلا الله الشيــخ:- صالــح الفــوزان حفظه تعالى
Hammasini ko'rsatish...
4_5902312545435257057.mp37.75 KB
🛑 አድምጣት በከለላ ሳላይሽ ሱና መስጅድ የተደረገ ወሳኝ ምክር 👍 በወንድም አቡል ፋሩቅ ቆንጠጥ በል።።።።። 👉 አድምጣት ‼️‼️ https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Hammasini ko'rsatish...
አቡል ፋሩቅ።።።.mp35.98 MB
አቡ አምሩ الله.mp311.01 MB
ሸይኽ ሰኢድ ከለላ.mp35.69 MB
⭕️የቂርዐቱ ጀግና    ፈትፍቶ አጉራሹ ለሙብተዲዕ ጦር ነው       ቢበዛም ወቃሹ ⭕️እንኳን ለሙብተዲዕ      ሀገሩ ላወቀው          ለሙተሰቲሩም      ለሚደባበቀው ሂጃቡን የሚገልጥ        አልሞ ተኳሽ ነው ⭕️ወደ ፊት በል ጀግናው      የለም ወደ ኋላ            በአላህ ታግዘህ       በራሱ ከለላ     ለዳዕዋ አንግተህ         በዳዕዋህ ላይ ዋላ   ሀቅ እንዲደርስ እንጂ         አንፈልግም ሌላ ⭕️ሌላውም ቢጨመር     ቢቀጥፍ ቢያወራ         መረጃ  ከሌለው      ይሆናል አቧራ ⭕️ተቃጠለ በቃ አለቀለት ሲሉ     ፈፅሞ አትስማቸው ጭስ የሚያቃጥለው       ኡፍፍ የሚለውን ነው 👉አድርሱለት ለዛ ጀግና                   ✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ https://t.me/abuihsanibrahimgor
Hammasini ko'rsatish...
✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍

ሀቅ ሊከተሉት የተገባው ነው ስሜቴን ለማርካት እኔ አልናገርም እንዲህ እንዲህ ብዬ ቃል አልደረድርም ዳዕዋን የሚጎዳ ከሆነ መናገሬ   እይዛታለሁኝ በሆዴ ቋጥሬ አላህ ይወፍቀኝ ለዚህ ንግግሬ   

ጉድ እኮ ነው ጎበዝ! _ አንድሰው ከወንጀሉ ለሊት ተነስቶ ጌታውን ማረኝ ብሎ ለወንጀሉ እጌታው ፊት ማልቀስ የለበትም??? ግን ምን እያለ ነው ይሄ ሰውየ አላህን ማህርታ ጠይቆ አላህ ፊት ማልቀሱ ያስወቅሰዋል እንዴ ሸሁ??? ምን ሆነህ ነው ከአቅልህ ጋር ሁን እንጂ አወ እውነት ነው በቀዝፍ ላይ ለመውደቅ ሰበቦቹ ከእናንተ ሰፈር ነበር ሁኖም አልሀምዱሊላህ አላህ ለተውበት ወፍቆት ተውበት አድርጎ ሌሎችንም በወንጀላቸው የጠበሩትን እንድቶብቱ ብዙ መክሯል ሰበብም ሆኗል ይሄ ማንም የማይክደው እውነታ ነው አቡ ኒብራስ አላህ ከዋለለት ትልቁ ፀጋ አንዱ ስህተቱ በግልፅ ማድረጃ ከመጣለት ለተውበት ዛሬ ነገ አይልም ይህንንም በተግባር አይታችሀኋል ⭕️👉የሚገርመው ከስህተቱ ሲመለስ ሊበረታታ ሲገባው ጭራሽ በእሱ ላይ ተውበት ያደረገው እንድህ ነው እንድህ ሊሆን በመፈላሰፍ ጦእን የሚያደርግ አለ አላህ ሂዳያ ይስጠው ከማለት ውጭ ምን ይባላል ጉድ እኮ ነው ሙሀመድሰኢድ የሩቅ እውቀት ትሞግታለህ እንዴ? <<ተውበት ያደረገው ከሱ ሆኖ ረድ አደርገለሁ ብሎ አስቦ>> ነው ይላል ምነቼህ ኡስታዝ  ነው ነግሮህ ነው? ? እኔ እነጀማል ጋር ሄጄ በእናንተ ላይ እረድ ላደርግ ነው ብሎ! የሚገርመው አቡ ኒብራስ ስህተቱ በመረጃ ሲነገረው ከስህተቱ ተመለሰ እንጂ እናም ሱልህን ፈልጎ እንጂ ቅንጣት ታክል ጀማል ጋር አልወጣም። አጂብ ሊወጣ ፕሮሰስ ላይ ነበር አለ! ላሀውለ ወላቁወተ ኢላቢላህ ግን ጥላቻ እንደዚህ ድንበር ያሳልፋል!? ተው ኡስታዝ ቆም በል የመጣልህን አትናገር ትጠቅበታለህ ይሄ ንግግርህ ተውበት ይሻል ተመለስ ! ✍@abulharis1 📌https://t.me/Al_Menjeniq/961
Hammasini ko'rsatish...
6FilesMerged_20240709_09_07_24_03_25_52_093_9_70_0_09_07_24_23_47.mp38.23 KB
ትልቅ የመሰለን===ያከበረነው ሁሉ መታመን ከበደው===ከንቱ ሆነ ቃሉ መናገር ምን ገዶ===ቃላት አሳምሮ በተግባር መኖርጂ ===፣ያቃተን ዘንድሮ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.