uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ትምህርት ሚኒስቴር /Minster Of Education

ትምህርት ሚኒስቴር /Minster Of Education

Kanalga Telegram’da o‘tish

For Remedial student For G(1-12) Students For Freshman students for contact me On this channel you will get free 📚text book, 📚reference books, 📚entrance exam question and answer 📚different short notes for remedial students

Ko'proq ko'rsatish
8 129
Obunachilar
-1424 soatlar
-477 kun
-7030 kun
Postlar arxiv
#የጥሪ_ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program
#የጥሪ_ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። 📝ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ✈️@Tmhert_ministr ✔️      @Tmhert_ministr ✔️

#DebreTaborUniversity በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06
#DebreTaborUniversity በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06/2019 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#የጥሪ_ማስታወቂያ #DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያ
+1
#የጥሪ_ማስታወቂያ #DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባን በተመለከተ ያወጣው ማጠቃለያ፦ የ2019 ዓ.ም የሁሉም እርከን (ከቅድመ-አንደኛ እስከ 2ኛ ደረጃ) የተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች ምዝገባን በተመለከተ ያወጣው ማጠቃለያ፦ የ2019 ዓ.ም የሁሉም እርከን (ከቅድመ-አንደኛ እስከ 2ኛ ደረጃ) የተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ይጠቃለላል። ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ምንም ዓይነት ምዝገባ አይካሄድም። ​የመረጃ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች፦ ​ከክልል የመጡ፦ ማስረጃ የሌላቸው እስከ 6 ወር ድረስ ለማቅረብ ውል በመግባት ይመዘገባሉ። ​ከውጭ ሀገር የመጡ፦ ማስረጃ ከሌላቸው ፈተና ተሰጥቷቸው በሚያመጡት ውጤት መሠረት ይመደባሉ። ​የ1ኛ ክፍል መግቢያ ዕድሜ፦ በአዲሱ አዋጅ (ቁጥር 1368/2017) መሠረት መደበኛ የመግቢያ ዕድሜ 7 ዓመት ሲሆን፣ እስከ የካቲት 30 ቀን ድረስ 7 ዓመት የሚሞላቸውን ያካትታል። ​ትምህርት ላመለጣቸው፦ ዕድሜያቸው ከ7-12 የሆኑና ቅድመ-አንደኛ ያልተማሩ ወይም ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች በተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም ይማራሉ። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#BahirdarUniversity ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ አዲስ እና 2018 Remedial ለተማሩ ተማሪዎች ጥቅምት 9-10 ጥሪ አድርጕል 👉​ ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተ
#BahirdarUniversity ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ አዲስ እና 2018 Remedial ለተማሩ ተማሪዎች ጥቅምት 9-10 ጥሪ አድርጕል 👉​ ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሽ አባይ (ደቡብ) ግቢ እንዲሁም 👉 ​ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ ​በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እንድታካሂዱ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል። ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣ ➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#የጥሪ_ማስታወቂያ #Gonderuniversity በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ
+1
#የጥሪ_ማስታወቂያ #Gonderuniversity በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በተመሳሳይ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። የምዝገባ ቦታ፡- ● ለማኅበራዊ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በማራኪ ግቢ ● ለተፈጥሮ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ ● ለድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች በግቢው ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሰቲው ከመሔዳችሁ በፊት በኦንላይን (Registration.uog.edu.et) ምዝገባችሁን እንድትፈጸሙ ተብሏል። (የምዝገባ ሒደቱ ቅደም ተከተልን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።) JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#KabridaharUniversity በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን እና ሪሚዲያል) ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታ
+1
#KabridaharUniversity በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን እና ሪሚዲያል) ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በተገለጹት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ትምህርት ማስረጃዎችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#የጥሪ_ማስታወቂያ #HawassaUniversity ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 3 እና 4/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳዉ
#የጥሪ_ማስታወቂያ #HawassaUniversity ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 3 እና 4/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳዉቋል። 📌የምዝገባ_ቦታ ✔️ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ✔️ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 📝ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#JimmaUniversity #Freshman የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4–5 2019 ዓ.ም. በተመደባችሁበት ካምፓስ ይካሄዳል። የተመደባችሁበትን መረጃ በJU Portal ይመልከቱ እና አስፈላጊ
#JimmaUniversity #Freshman የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 4–5 2019 ዓ.ም. በተመደባችሁበት ካምፓስ ይካሄዳል። የተመደባችሁበትን መረጃ በJU Portal ይመልከቱ እና አስፈላጊ ሰነዶችን ይዘው ይምጡ። ⚡️Natural Students --Institute Of Technology ⚡️Social Students --- College of Agriculture ⚡️Veternary Medicine --Jimma University በዚህ Portal 👉 https://portal.ju.edu.et Admission Number በማስገባት Dormitory, Cafeteria እና Section ማየት ትችላለችሁ :: JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#ጥሪ 💭 ጅማ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቹ ጥቅምት 4 እና 5 ጥሪ አድርጓል። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 Al
#ጥሪ 💭 ጅማ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቹ ጥቅምት 4 እና 5 ጥሪ አድርጓል። JOIN:ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይ
#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

አዲስ ተላላፊ ቫይረስ በቻይና ተገኘ ​በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች በኡካን በንክሻ አማካኝነት ወደ ሰው የሚተላለፍ ALTNV የተሰኘ አዲስ ቫይረስ ማግኘታቸውን አስታወቁ። ቫይረሱ በቤጂንግ የፓቶጀንስ
አዲስ ተላላፊ ቫይረስ በቻይና ተገኘ ​በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች በኡካን በንክሻ አማካኝነት ወደ ሰው የሚተላለፍ ALTNV የተሰኘ አዲስ ቫይረስ ማግኘታቸውን አስታወቁ። ቫይረሱ በቤጂንግ የፓቶጀንስ እና ባዮሴፍቲ ላቦራቶሪ ተመራማሪዎች የተገኘ ሲሆን፣ ውጤቱም በኒው ኢንግላንድ ሜዲካል ጆርናል ላይ ታትሟል። ​በጥናቱ ከተካተቱት 3,163 ታካሚዎች መካከል 10.4 በመቶ የሚሆኑት በቫይረሱ የተያዙ ሆነው ተገኝተዋል። ዋነኛ ምልክቶቹም ከፍተኛ ድካም (84%)፣ የሆድ እና የምግብ ፍጨት ችግር (80%)፣ የደም ፕሌትሌት መቀነስ እና የጉበት ኢንፌክሽን ናቸው። ALTNV ብቻ የያዛቸው ታካሚዎች ሙሉ በሙሉ ያገገሙ ቢሆንም፣ ከሌሎች ተመሳሳይ ቫይረሶች ጋር ደርበው የተያዙ ሰዎች ግን ለኩላሊት መድከም እና ለሞት (18.4%) ተዳርገዋል። ​ተመራማሪዎቹ በ15 የቻይና ግዛቶች በተሰበሰቡ ኡካኖች ላይ ቫይረሱን ያገኙ ሲሆን፣ በሽታው ከሌሎች ጋር ስለሚመሳሰል ጥንቃቄ የተሞላበት ምርመራ እንዲደረግ አሳስበዋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ New Curriculum መፅሀፎች የምታገኙበት👇👇 All Curriculum Book  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#Reminder የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።
#Reminder የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። የኦንላይን መመዝገቢያ ቁጥር እና የይለፍ ኮድ በመግቢያ ፈተና ወቅት በተሰጣችሁ ኢሜይል የተለካላችሁ መሆኑ ተገልጿል። የተመደባችሁበትን የማደሪያ ህንጻ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር estudent.astu.edu.et ላይ በመግባትና የተሰጣችሁን Username እና Password በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#AASTU በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ነገ መስከረም 20/2019 ዓ
+3
#AASTU በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ነገ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ አዲሱ ዲጂታል ላይብራሪ ህንጻ ቁ. 46 መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ከላይ በተያያዘው ምስል ዝርዝር ውስጥ ስማችሁ ያልተጠቀሰ አመልካቾች ያለመግቢያ ፈተና የምትመዘገቡ መሆኑን ተገልጿል። ለፈተና የምትቀርቡ አመልካቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደመፍተኛ ክፍል ይዞ መግባት እንደማይቻል ተመላክቷል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

24 የመማሪያ ክፍል መስኮቶችን የሰረቁ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የቡሬ አቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች 24 መስኮቶችን በመስ
24 የመማሪያ ክፍል መስኮቶችን የሰረቁ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የቡሬ አቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች 24 መስኮቶችን በመስረቅ የተከሰሱ ሦስት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በእስራት መቀጣታቸው ተገልጿል። የቡሬ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ያየህ አድገህ እንደገለፁት የትምህርት ቤቱ አመራሮችና የአካባቢው ሕብረተሰብ ለፖሊስ ባቀረቡት ጥቆማ መሠረት ፖሊስ ክትትል በማድረግ ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ ችሏል። ተከሳሾቹ የሰረቁትን መስኮቶች በባጃጅ ጭነው ወደ አዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በመውሰድ ለቁራሌ ለመሸጥ ሲሞክሩ መሆኑን ጥቆማ ከደረሰው በኋላ ፖሊስ ባደረገው ክትትል ታኅሣሥ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ ማድረጉን ኢንስፔክተሩ ገልጸዋል። ፖሊስ በምርመራው ያገኘውን ማስረጃና የተያዙትን ንብረቶች በማስረጃነት በማቅረብ መዝገቡን ለቡሬ ወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ልኳል።በዚህም ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት ተከሳሾች በቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ መሆናቸው በማስረጃ ከተረጋገጠ በኋላ በመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ተሰጥቷል። በውሳኔውም ስንታየሁ ባንቴ፣ ስማቸው ፈንታሁን እና ምስጋናው አስማረ የተባሉት ሦስት ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በ3 ዓመት እስራት እንዲቀጡ ተወስኗል። ሌላኛው ተከሳሽ ደግሞ የተሰረቀውን እቃ በመደበቅ ጥፋተኛ በመሆኑ የ1 ዓመት ከ3 ወር እስራት ተፈርዷል ::             ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

+4
Notes on communicative english language skills 1 📚

#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። ኮሌጁ በሁለት አማራጮች ማለትም የ12ኛ
+2
#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። ኮሌጁ በሁለት አማራጮች ማለትም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ (Generic) እንዲሁም በአዲስ ኢኖቬቲቭ የሕክምና ትምህርት ኢኒሼቲቭ (NIMEI) አመልካቾች በመቀበል ላይ ይገኛል። ያሉ ክፍት ቦቻዎች ➻ 80 በመንግሥት ስፖንሰር ➻ 40 በግል ስፖንሰር ➻ 40 የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 22/2019 ዓ.ም ምሽት 12:00 የፅሑፍ ፈተና መስከረም 27/2019 ዓ.ም ይሰጣል የተባለ ሲሆን የቃል ፈተና ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ (ለማመልከት የሚያግዝ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ  #Minister_of_educationn #ትምህርት_ሚኒስቴር             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 🌎Join Our Channel🔽🔽🔽 @Minister_of_educationn | @Minister_of_educationn

#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሰረት ለፕሬዝዳንት እና
+2
#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዝዳንቶች አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018 መሰረት ለፕሬዝዳንት እና ለሦስት ምክትል ፕሬዝዳንት የአመራርነት ሥራ መደቦች ላይ ልምድ ያላቸውን አመልካቾች አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፡፡ ለውድድር ክፍት የሆኑ የአመራርነት ሥራ መደቦች፦ ➻ ፕሬዝዳንት ➻ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ➻ የምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዝዳንት ➻ የአስተዳደርና ቢዝነስ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ከላይ በተያያዘው ምስል የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 22 ተከታታይ የስራ ቀናት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቴዎድሮስ በካፋ ህንጻ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁ. 106 ወይም በአዲስ አበባ በሚገኘው የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ (ዝርዝር ማስታወቂው ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity

የመምህራን የደረጃ ዕድገት አዲስ መመሪያ ተደነገገ! ​በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ማሳለፋቸው
የመምህራን የደረጃ ዕድገት አዲስ መመሪያ ተደነገገ! ​በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ማሳለፋቸው በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ ደነገገ። ​በተጨማሪም የመምህራን ሥራ ምዘናና ዕድገት በሚከተሉት ዋና ዋና መስፈርቶች ላይ የተመሠረተ ይሆናል፦ 📌​የተማሪዎች የትምህርት ውጤት 📌​ተተግብረው ውጤት ያመጡ ጥናትና ምርምሮች 📌​ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የተደረገ እገዛ የሚሉት እንደሆኑ ሪፖርተር በዛሬ እትሙ አስነብቧል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 🌎Join Our Channel🔽🔽🔽 @EthioUniversityInfoo | @EthioUniversityInfoo

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመቻቻል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️። መልካም በዓል!
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመቻቻል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️። መልካም በዓል!