cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ŝēmu_Ïslämĩc_Přºfile 🌃

islamic_profile 😍😍😍😍😍

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
280
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-1130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ኢምራን ❤️🌺❤️ ክፍል 20 ይቀጥል👍👍👍👍
Hammasini ko'rsatish...
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Hammasini ko'rsatish...
foto sayhon ጥቅሶች የቁርአን አያዎች ለማለት ነው
Hammasini ko'rsatish...
እስከ ዛሬ አይታችሁ በጣም የወደዳችሁትን pp ላኩ እስኪ
Hammasini ko'rsatish...
Hira❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
Ezi group kerker chkchk endemaychal yalsema ale ende👏👏👏
Hammasini ko'rsatish...
አድ አርጉ ❤️❤️ ከፈተና ስመለስ 4000 ሞልቶ ይጠብቀኛል ስል ቀንሶ ጠበቀኝ ውይይ😔😔😔
Hammasini ko'rsatish...
ቢክራዋን ያጣችው ስትንዘላዘል አይደለም ለቤተሰቧ ስትል ነው ብሎ አሽቀነጠረው ሁሉም ደንግጧል ምክንያቱም ፋሪስ አውርቶ አያቅም እኔን ያስደነገጠኝ ታሪኬን ከየት አወቀ የሚለው ነበር ኢምራን❤️🌺❤️ ክፍል 20 ይቀጥላል ፀሀፊ ✍ semu Bint Ali
Hammasini ko'rsatish...
ኢምራን❤️🌺❤️🌺 ክፍል 19 ክብሬን ማለትማ ሰው ዝቅ አርጎ ሲመለከተኝ ሁሉም ለዚና ሲመኘኝ ማለት ነው … ነጁ ነቃሽ እንዴ በአላህ አ ኢምራን በስስት እያያት አው አልሀምዱሊላህ አለችና ቀስ ብላ አይኗን ዘጋችው የልብ ማየቻዋ መጮህ ጀመረ 😳😳😳😳😳😳ኢምራን የሚያየውን ማመን ከበደው ዶክተር ብሎ በሩን በርግዶት ወጣ 👩‍⚕🧑‍⚕👨‍⚕ዶክተሮች ወደ ነጃት ክፍል ይገባሉ ይወጣሉ ግን ለኢምራን መልስ የሚሰጠው ጠፋ በስተመጨረሻ አንድ ዶክተር ወጣ እ ዶክተር አለ ኢምራን😢😢😢😢😢😢አዝናለው ብሎ አንገቱን ደፋ ኢምራን ከት ብሎ ሳቀ ላገባት እኮ ነው ግባና ንገራት ❤️❤️❤️❤️❤️እንደማፈቅራት ልነግራት እኮ ነው ንገራት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከ1 ወር ቡኋላ ኢምራን በነጃት ሞት አበደ ህፃናቶች የሚፈሩት አንዲት ሴት አብያ ለብሳ በአጠገቡ አታልፍም ላገባት ነበርኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከት ብሎ ይስቃል ይሄ ሰዎች የለመዱት የኢምራን ቃል ሆነ ነጁ ❤️❤️❤️❤️ ነጁ ብሎ ይጮሀል … ከለታት አንድ ቀን ሙሉ አብያ በጥቁር ሂጃብ የለበሰች ሴት በአጠገቡ አለፈች ሰዎች ከሩቅ ሆነው ምልክት ቢሰጧትም ሊገባት አልቻለም ለሰፈሩ አዲስ ስለሆነች እንጂ ኢምራን አብያ የለበሰች ሴት እንደማያሳልፍ የታወቀ ነው ነጁ😂😂😂😂😂ብሎ ሩጦ አቀፋት እሷም አቀፈችው ሰዉ ተገርሞ ያያታል የኔ ውድ ዶክተሩ ውሸቱን ነዋ አልሞትሽማ አው አልሞትኩም እኮ ላገባሽ ነበርኮ ❤️አግባኝ በቃ ብላ ጣቷ ላይ ያረገችውን 💍ቀለበት አውጥታ ኢሄው አርግልኝ እሺ እኮ ወረኛ ሁላ ነጃት አልሞተችም አለ ቀለበቱን እያረገላት ቀንታችሁ ነዋ የማታጨበጭቡት😒😒😒😒😒😒😒አለ ኢምራን እንደ መሳቅ እንደ ማልቀስ እያለ ነይ ምሳ ልስራልሽ ብሎ የዛ ሰፈር ወጣቶች የወጠሩለት ላስቲክ ውስጥ ይዟት ገባ ሰው ካሁን ካሁን አንቆ ገደላት እያለ መጠባበቅ ያዘ ውይ ረስቼው ለካ ምሳ የለም አለ ኢምራን ልጅቷም ከት ብላ ስቃ ና እኔ ልጋብዝህ አለችና ወደ አንድ ካፌ ይዛው ሄደች ካፌ ያለው ሰው ፍርሀትና አግራሞት ተቀላቅሎበታል 🥶🥶🥶ኢምራን ሰው ሲሸሸው እብድ ነው ብለው ነዋ አለ ከት ብሎ እየሳቀ አንድ አስተናጋጅ ወደነሱ ጠጋ ብላ አፍንጫዋን ይዛ ምን ልታዘዝ አለች 🤢🤢🤢🤢🤢የሸክላ ጥብስ አምጪልን አለች እቺ ጥቁር አብያ የለበሰች ሴት ቆይ እጄን ልታጠብ ብሎ ኢምራን ተነስቶ ያቺን አስተናጋጅ ተከተላት ከትንሽ ሰኮንድ ቡሀላ ያካፌ በጩኋት በአንድ እግሩ ቆመ ኢምራን ቶሎ መጣና ቦታው ላይ ቁጭ አለ ምን አርገህ ነው አለች አዲሷ ልጅ የት አባቷ እኔ ላይ ነው አፍንጫዋን የምትይዘው አስፈራራዋትኮ ሲል አዲሷን ልጅ አሳቃት ምሳቸውን በልተው ወክ ማረግ ጀመሩ እ የሂወት ታሪኬን ልንገርህ መቼም ሰው ቢሰማኝ ላንተ ሳወራ አበደች ነው የሚሉኝ ስሜ ሪሀና ይባላል የተወለድኩት አንዲት ገጠራማ ስፍራ ነበር ቤተሰቤ አቅመ ደካሞች ነበሩ እኛ ሰፈር ደሞ ወደ ውጭ ሀገር እወስዳለው የሚል ደላላ ነበር ለሱም ብዙ ብር ይጠይቅ ነበር ከዛ አባቴ የሚያርስባቸውን በሮች ሽጦ ለዛ ደላላ አደራ ብሎ ላከኝ እናቴ እራሷን ሳተች ግን ያደላላ ለካ ሴቶችን ከገጠር የሚያመጣው እዚ እንደ እቃ ሊሸጠን ነው የኔም እጣ ፈንታ ያ ሆነ ለአንድ ባልሀብት ሽማግሌ አምጥቶ ሸጠኝ ኢምራን ይስማት አይስማት እርግጠኛ ባትሆንም እያወራች ነው ያኔ እድሜዬ 17 ነበር የዛን ቀን ያሽማግሌ አላህ ያከበረውን ገላዬን አረከሰው ያደላላ ይመጣና ያ ደሀ አባትሽን እንዳረሺ ይለኛል በዚ ሂወት ውስጥ እያለው እድሜዬ 22 ሆነ አባቴ የሚመስለው ውጭ ያለው ነው እኔ ግን ያንን ብር የምልከው በሀራም መንገድ ነበር ከዛም ከዛ ሰውዬ ቤት ወጣው እና ሌላ ቤት በሰራተኛነት ገባው እዛ ቤት እንደ ልጃቸው ያዩኝ ስለነበር ቂርአት አስጀመሩኝ ባልም ይመጣልኝ ነበር ደሀ ሀብታም… እኔ ግን ዲን አለው የተባለውን መረጥኩ ልክ እንደ ልጃቸው ዳሩኝ ግን ያ ዲን አለው የተባለው ሰው እስኪነጋ መታገስ ከበደው ጧት በጧት ሻንጣዬን አስይዞ እዛ የምሰራበት ቤት አሽቀነጠረኝ እናቴ ብላት የማያንስባት አሰሪዬ ምነው ልጄ አሉት ኢቺ ልክስክስ ናት ባለጌ ናት የትም ስትንዘላዘል ነው ቢክራዋን ያጣችው ብሎ በጥፊ ሊመታኝ እጁን ሲዘረጋ እጁን ከኋላዬ መቶ አንድ ሰው ያዘው ዞር ብዬ ሳይ የአሰሪዬ ልጅ ነው ቤት ውስጥ ዝምተኛ ስለሆነ ሁሉም ይፈራዋል ትሰማለህ እሷ
Hammasini ko'rsatish...
ትንሽ ይሻለኝ እና እለቃለው ኢንሻአላህ ድአ አርጉልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.