cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Economics department @ AAU

This group help undergraduate students to get academic materials of economics department.for any suggestion contact with this @fesehatsion12 user name.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
834
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+527 kunlar
+26430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የተሟላ_ምርጥ_የጥናት_አዘገጃጀት_ከሀ_እስከ_ፐ_How_to_Write_an_Excellent_Research.rar182.90 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam 📌ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 📌ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተናን ድጋሚ የሚወስዱ ተፈታኞችን ይመለከታል፤ በ2015 የትምህርት ዘመን በሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ተግባራዊ መደረጉ ይታወቃል፡፡በተሰጡት ፈተናዎች የማለፊያ ነጥብ #ያላገኙ ተፈታኞች በጥር ወር መጨረሻ ላይ ለዳግም ፈተና እንዲቀመጡ ታቅዷል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ ተፈታኞች በተቋማት እየኖሩ ስላልሆነ ተገቢውን ዝግጅት ለማድረግ እየተቸገሩ መሆኑን በተለያዩ መንገዶች ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይገልፃሉ፡፡ በመሆኑም ተቋሞቻችሁ በሚችሉት መንገድ ተፈታኞቹ #ቤተመጽሐፍት መጠቀም እንዲችሉ አስፈላጊው ሁሉ ትብብር እንዲያደርጉላቸው እንጠይቃለን፡፡ [ትምህርት ሚኒስቴር] ➡️ https://t.me/aec_ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
መሰረታዊ የሚባሉት የኢኮኖሚ መሳሪያዎች በሁለት ይከፈላሉ፦ እነሱም የሞንተሪ/Monetary ፖሊሲ (የገንዘብ ስርጭት ቁጥጥር፤ የወለድ ተመን፤ የውጪ ምንዛሬ ተመን እና የፋይናንስ ተቋማት ቁጥጥር) እና የፊስካል/Fiscal ፖሊሲ (የግብር፤ የቀረጥ እና የበጀት) ናቸው። ከሁለቱ የፖሊሲ አማራጮች የኢኮኖሚ እድገት ለመፍጠር፤ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ውጤታማው የትኛው ነው? በሁለቱ ፖሊሲዎች መካከል በጥምረት መስራት ላይ ችግር የሚሆነው ምክንያት ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ሁለቱን ፖሊሲዎች የሚመሩት ተቋማት የትኞቹ ናቸው? ከላይ ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በተጨማሪ ሰፊ ማብራሪያ ያለበትን ቪዲዮ https://youtu.be/l_oCHVqlxe4 ተመልከቱ ለሌሎችም ግንዛቤ እንዲያገኙበት አጋሩት።
Hammasini ko'rsatish...
የሞንተሪ እና የፊስካል ፖሊሲ ምንነት፤ ተግባር እና ውጤታማነት (Monetary Policy Vs Fiscal Policy).

መሰረታዊ የሚባሉት የኢኮኖሚ መሳሪያዎች በሁለት ይከፈላሉ፦ እነሱም የሞንተሪ/Monetary ፖሊሲ (የገንዘብ ስርጭት ቁጥጥር፤ የወለድ ተመን፤ የውጪ ምንዛሬ ተመን እና የፋይናንስ ተቋማት ቁጥጥር) እና የፊስካል/Fiscal ፖሊሲ (የግብር፤ የቀረጥ እና የበጀት) ናቸው። ከሁለቱ የፖሊሲ አማራጮች የኢኮኖሚ እድገት ለመፍጠር፤ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ውጤታማው የትኛው ነው? በሁለቱ ፖሊሲዎች መካከል በጥምረት መስራት ላይ ችግር የሚሆነው ምክንያት ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ሁለቱን ፖሊሲዎች የሚመሩት ተቋማት የትኞቹ ናቸው? ከላይ ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በተጨማሪ ሰፊ ማብራሪ ያለበትን ቪዲዮ ተመልከቱ ለሌሎችም ግንዛቤ እንዲያገኙበት አጋሩት።

👍 1
የአንዱ ሴክተር ወይም ሀገር መዳከም አልያም መነቃቃት ለሌላው ሴክተር ወይም ሀገር ላይ ያለው ቀጥተኛ ወይም ተዘዋዋሪ ተጽኖ/Spillover Effect ይባላል፡፡ በተለምዶ Spillover Effect ለአሉታዊ ተጽኖ (Negative Spillover Effect) መግለጫ ሆኖ የሚቀርብ ቢሆንም ለአዎንታዊ ተጽኖም (Positive Spillover Effect) መገለጫ ይሆናል፡፡ #ለምሳሌ፡- ራሽያ እና ዩክሬን በዓለም ገበያ ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ጦርነት ውስጥ በመግባታቸው እና ማዕቀብ ውስጥ በመግባታቸው በዓለም ውስጥ ያላቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ በመቀነሱ በዋናነት ሰፊ የንግድ አጋርነት ያላቸው ሀገራት ተጽኖ ውስጥ ገብተዋል፡፡ የዚህ አይነቱ ሁኔታ ሌሎች ሀገራት በሁለቱ ሀገራት ጦርነት ምክንያት Negative Spillover Effect ደረሰባቸው ይባላል፡፡ #ለምሳሌ፡- ራሽያ የዓለም ማዕቀብ ስለተጣለባት ህንድን አጋር ሀገር በማለት በርካሽ ነዳጅ ብታቀርብላት እና የህንድ ኢኮኖሚ መነቃቃት ቢያሳይ በራሽያ ጦርነት ሰበብ ህንድ Positive Spillover Effect ደረሰባት ሊባል ይችላል (ናይጄሪያ ጦርነቱን ተከትሎ የነዳጅ ገበያዋ ደርቷል ይህም በተመሳሳይ አወንታዊ ተጽኖ ሊባል ይችላል!)፡፡ ቀጥተኛ የትርፍም ሆነ የኪሳራ ተካፋይ የማይሆን ነገር ግን ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚጋሩ የኢኮኖሚ ክፍሎች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ #ለምሳሌ፡- ራሽያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ መግባታቸውን መሰረት በማድረግ ራሽያ ላይ ማዕቀብ በመጣሉ በሶስተኛ ሀገራት ላይ የሚፈጠር ከራሽያ መሸመት ያለመቻል ችግር Externalities Spillover Effect ሊባል ይችላል፡፡ #ለምሳሌ፡- የአትክልት ማሳዎች ምርታምነት ቢሻሻል ለአግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አወንታዊ ተጽኖ ሊፈጠርለት ይችላል፤ አፋር ክልል ችግር ውስጥ ቢገባ ሌላው ክልል በጨው አቅርቦት እጥረት አሉታዊ ተጽኖ ሊፈጠርበት ይችላል፤ በሀገር ውስጥ ለቻይና ተቋራጭ ፕሮጀክት መስጠት የእውቀት ሽግግር ቢፈጠር አዎንታዊ ተጽኖ ሊፈጠር ይችላል፤ የሶሻል ሚዲያ መምጣት ለጥቂቶች ገንዘብ መስሪያ ለብዙዎች የወጪ ምክንያት ሆኗል! ወዘተ ማለት ነው፡፡ በዚህ ወቅት የዓለም ሀገራት ኢኮኖሚ በጣም የተሳሰረ ከመሆኑ የተነሳ የአንዱ ሀገር ኢኮኖሚያዊ መቀዛቀዝም ሆነ በፍጥነት ማደግ ሌሎች ሀገራት ላይ ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ ተጽኖ መፍጠሩ አይቀርም ይሁ ሁሉ Spillover Effect ይባላል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
2
🌼▬▱፲፫ ▱▬ ፲፫ ▬▱፲፫▱▬🌼 🌼ግእዝን በርቀት ፲፫ኛ ዙር 🌼         [ 33,300 ተማሪዎች] እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችኹ! እንደሚታወቀው ግእዝን በርቀት በተሰኘ መርሐ ግብር በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እስካኹን በ፲፪ ዙሮች በብዙ ሺሕ የሚቈጠሩ ተማሪዎችን ከግእዝ ቋንቋ ጋራ ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። አኹን ደግሞ በ ፲፫ኛ ዙር በርካታ ተማሪዎችን (33,300) ለማስተማር  ታስቧል። በመኾኑም እስካኹን ከ፩ኛ እስከ ፲፪ኛ ዙር ላልተማሩ ብቻ ፣ የግእዝ ዕውቀት ለሌላቸው፣ ለጀማሪዎች የሚኾን ትምህርት ለመስጠት ስለታሰበ  የግእዝ ቋንቋን መማር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኹሉ መልእክቱን በማስተላለፍ ከታች የተቀመጠውን ሊንኩን እንድታጋሩ አደራ እያልኹ  የተማሪው ቍጥር 33,300 ሲደርስ ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ይገለጻል። ትምህርቱ የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ሲኾን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ (ያለምንም ክፍያ) ይሰጣል። ወደ ቻናሉ ለመግባት የሚከተለውን ሊንክ መጫን እና  'JOIN'  ማለት ብቻ ሲኾን ዕድሜአቸው ፲ ዓመትና ከዚያ በላይ የኾኑ መማር ለሚፈልጉ ኹሉ መልእክቱን እንድታስተላልፉ በታላቅ ትሕትና እጠይቃለኹ። @geezdistance13 ማሳሰቢያ፦ ሊንኩን ስትልኩ ከቻላችኹ ስለትምህርቱ ጠቀሜታ እና የአሰጣጥ መንገድ በራሳችኹ አገላለጽ በተወሰነ መልኩ ገለጻ ብታደርጉላቸው የተሻለ ይኾናል። ግዛቸው ደጀኑ (የትምህርቱ አስተባባሪ)           ኅዳር ፲፪, ፳፻፲፮ ዓ.ም 🌼▬▱፲፫ ▱▬ ፲፫ ▬▱፲፫▱▬🌼
Hammasini ko'rsatish...
2👏 2👍 1
Basic Macroeconomics module part 2(1).docx7.83 KB
👍 1
Basic macroeconomics 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
Basic Macroeconomics module part 1 (3).docx3.86 MB
Microeconomics II.pdf2.53 MB
Emailing MICROECONOMICS II - Jimma-1-1.pdf
Hammasini ko'rsatish...
MICROECONOMICS II - Jimma-1-1.pdf1.33 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.