ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL analitikasi
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 243 734 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 117-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 44-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 243 734 obunachiga ega bo‘ldi.
04 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -2 145 ga, so‘nggi 24 soatda esa -114 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 1.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.71% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 514 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 173 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 58 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 05 Iyun | 0 | |||
| 04 Iyun | +203 | |||
| 03 Iyun | +186 | |||
| 02 Iyun | +318 | |||
| 01 Iyun | +578 |
| 2 | Chicken Road በ melbet በኛ ፕሮሞ ተመዝግባቹ ከፍለ ቦነስ በማግኘት ምሽታቹን አሳምሩ🔥!
Melbet! ይወራረዱ ያሸንፉ በመጀመሪያ Deposits የምታደርጉት ገንዘብ በ 200% ታተርፉላቹ 🔥
ከአለም ዋንጫ በፊት ተመዝግባቹ በወዳጅነት ጨዋታዎች እየመደባቹ አሸንፉ
አለም ዋንጫን በ melbet 🔥
melbet ከአለም ዋንጫ በፊት ገንዘብ Deposits አድርገገዉ ለሚጫወቱ ሰዎች አለም ዋንጫዉ እንዳለቀ ትላልቅ ሽልማቶችን አዘጋጅቶል በኳስ እና ቨበርቹአል ላይ በመመደብ
የተሻለ ብዙ ጨዋታዎችን የመደበ ሰዉ አሸናፊ የመሆን እድሉ ሰፊነዉ melbet ይለያል
ማሳሰቢያ በኛ link እና ፕሮሞኮድ ያልተመዘገበ ሰዉ ለሽልማት ብቁ አይሆንም !
ለመመዝገብ https://mlbt.cc/4e2DWzP
የማስታወቂያ ኮድ 👉 Hani21
ከላይ ባለዉ link እና ፕሮሞኮድ ለሚመዘገብ 200% ቦነስ አለዉ በመጀመሪያ Deposits 🔥
deposits & withdrew ላይ ሀሳብ ካለባቹ 101% ታማኝ ድርጅት melbet
ለተጨማሪ መረጃ የ melbet የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+HXkCy2cy9z04ZmM0
https://t.me/+HXkCy2cy9z04ZmM0
ተቀላቀሉ የቴሌግራም ቻናላችንን melbetJoi | 503 |
| 3 | 🚨ፔዤ ጥሩ ገንዘብ ከቀረበለት ባራኮላን ይለቀዎል አርሰናል ተጫዎቹን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ይገኛል።
[Fabrizio Romano]
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 678 |
| 4 | 🤯 ተመልሳለች JetX 🤯
💸ጉርሻ ሁሌም ነው 🧐
🥺....መልካም
@Habeshgamebot🔥
🥺...ጨዋታ
@HabeshaGamess🔥
📱በዚህ ደሞ ቤተሰብ ይሁኑን
https://t.me/habeshagamess | 1 120 |
| 5 | እንኳን ደህና መጣህ አንዶኒ ኢራኦላ!
ወደ አንፊልድ፣ የሊቨርፑል የድሎች መፍለቂያ እና የክለባችን ታሪካዊ ቤት በመቀላቀልህ እጅግ ደስ ብሎናል! ይህ ስፍራ፣ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በሚ ሊዮን በሚቆጠሩ ደጋፊዎች ልብ ውስጥ የራሱ ቦታ ያለው፣ በርካታ ድሎችን እና ታሪካዊ ክስተቶችን ያስተናገደ ነው።
በዓለም ላይ ከሚገኙ ታማኝ እና ስሜታዊ ደጋፊዎቻችን፣ The Kop፣ የማይቋረጥ ድጋፍ እና "You'll Never Walk Alone" የሚል የልብ መዝሙር ሁሌም ከጎንህ ናቸው። እነዚህ ደጋፊዎች በድልም በመከራም ከቡድናቸው ጋር የሚቆሙ፣ የሊቨርፑል ማንነት ወሳኝ አካል ናቸው።
ሊቨርፑል ማለት የድል ታሪክ፣ የማይበገር መንፈስ፣ ጠንካራ ማህበረሰብ እና የማያቋርጥ ለስኬት መትጋት ነው። በእርስዎ መሪነት፣ በአዲስ ጉልበትና ፍልስፍና ክለባችንን ወደ ቀድሞ ክብሩ በመመለስ፣ አዳዲስ የስኬት ምዕራፎችን እንደምትጽፍበት ሙሉ ተስፋ አለን። ወደፊት የሚጠብቁንን ድሎች፣ አዳዲስ ዋንጫዎችን እና የማይረሱ ትውስታዎችን በጉጉት እንጠብቃለን። በአንፊልድ የሚጀምረው ይህ ጉዞ ብሩህ እንዲሆን እንመኛለን!
YNWA❤️❤️❤️
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 935 |
| 6 | ከማይክል ካሪክ በመቀጠል በዘንድሮው የውድድር ዘመን አርሰናልን በኤምሬትስ ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው አሰልጣኝ አዲሱ የሊቨርፑል አለቃ አንዶኒ ኢራኦላ ነው።
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 893 |
| 7 | የአንዶኒ ኢራኦላ የአመራር ጉዞ ልክ እንደ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ያለ ነገር ነው 👀📈👏
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 834 |
| 8 | "ከእናንተ አንዱ መሆን እፈልጋለሁ፣ ስለዚህ እኔ አካል መሆን እችላለሁ፣ አይደል? ይህ መብት እንደሆነ ተረድቻለሁ፣ ነገር ግን ትልቅ ኃላፊነትም ጭምር ነው። የሚጠበቀውን ተረድቻለሁ፣ ለፈተናው ዝግጁ ነኝ።"
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 815 |
| 9 | እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ❤️
መልካም ቀን ተመኘን🙏
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 124 |
| 10 | ሰበር 💣
ማክ አሊስተር በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን ሊለቅ ይችላል!
[Paul Joyce]🎖
በድጋሚ ደና ደሩ fam
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 |
| 11 | ሊቬያንስ ለዛሬ በዚህ አበቃን❤️❤️
ነገ በአዲስ ዜና እንገናኛለን
መልካም አዳር🙏🙏
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 760 |
| 12 | ነገ በሚደረገው ሀንጋሪ ከ ፊላንድ በሚያረጉት ጨዋታ Dominik szobszlia እና Milos kerkez በቁአሚነት ጨወታውን ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል ⚽🇭🇺🇫🇮
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 717 |
| 13 | አሁን እየተደረገ ባለ የወዳጅነት ጨዋታ የፈረንሳይ ደጋፊዎች ለሁጎ ኢኪቲኬ ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል።📸
"COURAGE HUGO"❤️
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 676 |
| 14 | ደጋፊ እና ቲም መልክ ቢኖረው 🤝😮💨
ከኛ አያልፍም 🥶 🚫
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 677 |
| 15 | አዲስ፡ አንድዶኒ ኢራኦላ የጨዋታ ስልቱን እና በሊቨርፑል እንዴት እንደሚሰራ ጠቅለል አድርጎ ያቀርባል
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 880 |
| 16 | ሊቨርፑል አንዶኒ ኢራኦላን (Andoni Iraola) በአሁኑ ሰዓት ከሚገኙት ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ እና የቡድኑን አጫዋች ዘይቤ ለማሳደግ/ለመቀየር ፍፁም ተስማሚ እንደሆነ አድርጎ ይቆጥረዋል።"
"ክለቡ በእሱ የተረጋገጠ የፕሪሚየር ሊግ ብቃትም ተስቧል፤ እሱ በአብዛኞቹ ተቀናቃኞቹ እጅ ያለውን ዓይነት ሰፊ የገንዘብ እና የተጫዋች አቅም (resources) ሳይኖረው፣ ቦርንማውዝን ከአመት ወደ አመት እያሻሻለ ማራኪ እና ከፍተኛ የአጥቂ ጫና (high-pressing) የሚፈጥር ቡድን እንዲሆን አድርጎታል።"
"ተጫዋቾችን በግልም ሆነ በቡድን ደረጃ የማሻሻል ታሪኩ (track-record) ማራኪ ሆኖ አግኝተውታል፤ በተመሳሳይ የእሱ ስብዕና እና የመሪነት ክህሎትም የሊቨርፑልን ትኩረት ስቧል።"
[AHunterGuardian] | 2 793 |
| 17 | 🇪🇹🏆 በኢትዮጵያ ትልቁን የአለም ዋንጫ መዘገብያ ቻናል ተቀላቀሉ 👌👌
https://t.me/Ethio_WorldCup
https://t.me/Ethio_WorldCup | 211 |
| 18 | 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥
ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 | 91 |
| 19 | አሌክስ ስኮት፣ ኢራኦላ ወደ ሊቨርፑል ስለማምራቱ የተናገረው፦
"እሱ ድንቅ አሰልጣኝ ነው። እኛ እንደ ክለብ ምን እንደሰራን እና እሱ ከእኛ ጋር በነበረባቸው ሶስት የውድድር ዓመታት ውስጥ እንዴት እንዳደግን ማየት ትችላላችሁ። ኳስ በእጃችን በማይሆንበት ጊዜ የምናደርገው የአጥቂ ጫና (press) በጣም ጠንካራ እና ፈጣን ነው፤ ይህም ሊቨርፑል ውስጥ በነበሩት የጥንቶቹ የክሎፕ ቡድኖች ላይ ይታይ ከነበረው—ከዚያ ከባድ ማጥቃት እና በክንፍ ተጫዋቾች አማካኝነት ከሚደረግ የአጥቂ ጫና (pressing) ጋር ተመሳሳይ ነው።"
"የሊቨርፑል ደጋፊዎች በእርግጠኝነት በጣም መደሰት አለባቸው። እሱ (ሊቨርፑል) ትልቅ ክለብ ነው፤ ነገር ግን እሱ (ኢራኦላ) እዚያ ሄዶ ምርጥ አሰልጣኝ መሆን የማይችልበት እና ወደነበሩበት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መመለስ የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም።" | 2 769 |
| 20 | 🇪🇹🏆 በኢትዮጵያ ትልቁን የአለም ዋንጫ መዘገብያ ቻናል ተቀላቀሉ 👌👌
https://t.me/Ethio_WorldCup
https://t.me/Ethio_WorldCup | 1 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
