cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቢዛሞ ሚዲያ(Bizamo media)

https://t.me/Bizamo_media ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bizamo_media_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 492
Obunachilar
+5024 soatlar
+2127 kunlar
+85530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
6😭 5
Photo unavailableShow in Telegram
ባንዳው ተቀንድሿል ..‼️‼️ ሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና  ግድም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ባንዳ አልብስ አደፍራሽ በቀን 24/9/2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6:00 ሰዓት አካባቢ በቤታቸው እያሉ ባልታወቁ ሀይሎች እርምጃ ተወስዶበታል ። ይቀጥላል
Hammasini ko'rsatish...
👏 9👍 4 2
በአራት አቅጣጫ አይደለም በአርባ አራት አቅጣጫ ይምጡ በአፍንጫው ማቆም እንችላለን።ትዕቢታቸው ማስተንፈስ እንችላለን አማራ ያለው አንድ አማራጭ ብቻ ነው። ይህ ህዝብ ነጩም ጥቁሩም የሚጠላው ህዝብ ነው ካዳነን የሚያድነን ክርስቶስ እና ክንዳችን ብቻ ነው ። አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው ታሪካዊ ንግግሮች። @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA
Hammasini ko'rsatish...
👏 26👍 15 9
🔥#ዜና_ቅንደሻ...‼️ በትላንትናው ዕለት #በደብረሲና የኦነግ ብልፅግና ካምፕ ላይ በተደረገው ድንገተኛ ጥቃት የይፋት፣ መንዝ እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት አመራር የነበረው #ሻምበል_አግደው የሚባል የብልፅግና መክላከያ አመራር ተቀንድሿል! በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ብርጌድ ነበልባሎች የተቀነደሸው አመራር እስክሬን ወደ አዲስ አበባ እየተሸኘ ነው ተብሏል:: #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 24/09/16 ዓ.ም
Hammasini ko'rsatish...
🔥 9👍 4
ጎጃም ከሰከላ...ቋሪት የስልጣን ጠባቂው ሃይል ወጥቶ ቀሪው የብርሃኑ ጠበቃ ሰላም አስከባሪ ነኝ የሚለው በጥባጭ አራዊት ሰራዊት ከሰከላና ቋሪት በመነሳት ወደ አበስከን ወይም ጣሊያ ልጃምበራ አባግስ ብርጌድን ለማፈን ሽር እንጉድ አያለ የሰከላው አራዊት ሰራዊት ሽው ገደሌ ሲደርስ ከቋሪት የመጣው ደግሞ ሟለል ደርሷል። አባግስ ብርጌድ ደፈጣ መያዙን ከቦታው ማረጋገጥ ችለናል ። ጉሌ፣ አፈርማሻ፣ ደጋ አበስከን ፣አበስከን፣ልጃምበራ፣ ጣሊያ ፣ ጉምብላ፣ ብር አዳማ እና በአካባቢውያላችሁ ፋኖዎች እገዛችሁን አሳዩን እያሉ ነው ። ማሳሰቢያ፦አበስከን መንገዱ ይዘጋ
Hammasini ko'rsatish...
👍 14😁 1
🙏 25👍 10👎 2
በእቴጌ ጣይቱና ጋፋት ክ/ጦር ቀጠና በተጣለው የትራንስፖርት እገዳ መሰረት በአብዛኛው መንገዶች ዝግ ሆነው ውለዋል ሲሉ ተናገሩ። በተለይ ከሰዓት በሗላ ሙሉበሙሉ በሚባል ደረጃ ዝግ ሆኗል ያሉት ክፍለጦሮቹ፤ በቀጠናችን ካሉት መስመሮች ውስጥ ከጋይንት- ደታቦር -ወረታ ዝግ ሆነዋል፤ከደ/ታቦር የተነሱ መኪኖች ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው እገዳ ወደ ከተማው ተመልሰዋል ብለዋል። መከላከያ ሐይል ተብየው ጨፍጫፊ ቡድን  መነሐሪያ ገብቶ  በሐይል አስገድዶ ለማስወጣት ያደረገ ሙከራም አልተሳካም ብለዋል። ከደ/ታቦር- ጋይንት ለማስከፈት በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ቢውልም ሊሳካለት እንዳልቻለ እና ከእብናት- አዲዘመን ባለው መስመር እስከ 6 ሰዓት የእንቅስቃሴ ሙከራ የነበረ ሲሆን ሲንቀሳቀሱ ለተገኙ ሺፌሮች  ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው  ተለቀዋል ብለዋል። ከሰዓት ግን ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል  ያሉት የመረጃ ምንጮቹ  ከአ/ዘመን ወደ እንፍራዝ-ጎንደር እንዲሁ ተዘግቶ  ብለዋል። ዛሬ የመጀመሪያ ስለሆነ በምክር ብናልፍም  ከነገ ጀምሮ ግን አንድም እንቅስቃሴ ሲደረግ ከተገኘ  ለሚወሰድበት ማንኛውም እርምጃ ፋኖ ሀላፊነት አይወስድም ብለዋል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ግንቦት 24/2016 ዓ/ም @BIZAMO_MEDIA
Hammasini ko'rsatish...
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ

የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብበት የትግል ቻናል ነው። ለማንኛውም ጥያቄ @cibel44 ያግኙን

👍 20
ዜግነቴ አማራ ስሜ አማራ ፆታዬ አማራ ብሔሬ አማራ ልብሴ አማራ መጠጤ አማራ ምግቤ አማራ  እና የአማራ ነው!!! ሲበዛ ብሔርተኛ እና ዘረኛ ነኝ!!! ምክንያቱም ሊያጠፋኝ የመጣውን  ጠላት የምከላከለው የማጠቃውም ብሔርተኛ ስሆን ብቻ ነው። ለጠላቴ ማርከሻው   ዘረኝነት ብቻ። @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሀይሎች ድል ለአማራ መከላከያ ሰራዊት (ፋኖ) ድል Amhara Defenec Force(ADF) ድል ለ ADF
Hammasini ko'rsatish...
24👏 7👍 1
ወለጋ︎‼ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ባለፉት 3ቀናት ከባድ ጭፍጨፋ የተካሄደባቸው የአቤደንጎሮ ቀ ወረዳ ገጠራማ ቀበሌዎች ዛሬም አድማሱን እያሰፋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳን ያካለለ በከባባድ መሳርያ የታገዘ ጭፍጨፋ በአሁኑ ስዓት እዬተካሄደ ይገኛል። እረፍተ አልባው የወለጋ ህዝብም ህይዎቱን ለማትረፍ ጨርቄ ማቄ ሳይል ወደ ጫካ እዬሸሸ ይገኛል መንደሮች በሚሉ ተራራ ላይ በተጠመደ ዙ23 ኤዬነደዱ ይገኛሉ እግረኛው። @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA
Hammasini ko'rsatish...
😭 8
👎 8🙏 1