cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ZENA LIVERPOOL

እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
63 201
Obunachilar
-16024 soatlar
+1 7747 kunlar
+5 09030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
በመጪው የዝውውር መስኮት ቡድኑ እንደሚጠናከር ጥርጥር የለውም። [ጄምስ ፒርስ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
6630Loading...
02
የፕሪሚየር ሊግ የክረምት የዝውውር   መስኮት ዛሬ ለሊት 6:00 ተከፍቷል። ይህ መስኮት በኦገስት 30 ይዘጋል። ክለባችን ስንት ተጫዋች የሚያስፈርም ይመስላቹሀል ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
7940Loading...
03
በርግጠኝነት ዋታሩ ኢንዶ ሊቨርፑልን አይለቅም ለአንድ ተጨማሪ አመት በከሰለቡ ይቆያል። 🎙- [James Pearce ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
9730Loading...
04
ጣሊያናዊው የጁቬንትስ የመስመር አጥቂ ፌደሪኮ ኬይሳ ዩሮ 24 ከመጀመሩ በፊት የወደ ፊት እጣ ፈንታውን የሚወስን ሲሆን ክለባችን ሊቨርፑልም ከተጫዋቹ ጋር ስሙ በስፋት እየተያያዘ ይገኛል። [ #FABRIZIO ROMANO ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 0790Loading...
05
📸 | የቴይለር ስዊፍት ኮንሰርት በአንፊልድ 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 1632Loading...
06
ቨርጂል ቫንዳይክ ወደ አል ናስር ! አል ናስር የክለባችን የመሀል ተከላካይ የሆነውን ቨርጂል ቫን ዳይክን ማስፈረም ይፈልጋሉ እና የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ተከላካይ ለማድረግ አስቧል ! 💸🇸🇦 የአል ናስር ዋና ዳይሬክተር ማክሰኞ እለት ከሆላንዳዊው ተወካይ ጋር ተገናኝተዋል ! ምንጭ፡ [MARCA] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 2841Loading...
07
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ 04:00 | ጀርመን ከ ስኮትላንድ [ ሮበርሰን ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 4630Loading...
08
Tapswap በ Ton Blockchain ይፋ እንደሚደረግ ታውቋል ፤ Tapswap ያላችሁን በእጥፍ ለማድረግ 0.5Ton ያስፈልጋቹሀል እሱን ለማድረግ ይህን ሊንክ ተጠቅማችሁ ተቀላቀሉት በቀላሉ 0.5 ton በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=cf96c264-69ff-46a1-bdd9-61583f3f24f4
1 7072Loading...
09
ክለባችን ስለ ስቱትጋርቱ ተከላካይ ዋንዴማር አንቶን ጠይቀዋል ! Source :- [ SPORT BILD 🥈 ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 8870Loading...
10
🇺🇾 ዳርዊን ኑኔዝ 🧉 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0782Loading...
11
ክለባችን ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከአትላንታዉ አማካይ ኤደርሰን ወኪሎች ጋር ግንኙነት አድርጎ ነበር ፤ ነገርግን ምንም አይነት ድርድርም እየተደረገ አይደለም እና ምንም አይነት ጥያቄም አልተላከም። [ Fabrizio Romano 🎖 ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
1 9712Loading...
12
🚨| ክለባችን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ዉስጥ ወጣቱን ጆአኦ ኔቬስን ለማስፈረም ለቤኔፊካ ጥያቄ ያቀርባሉ... የ19 አመቱ አማካይ በብዙ የአዉሮፓ ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል ! ምንጭ :- Correio da Manhã 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0062Loading...
13
የክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ዛሬ ለሊት 6:00 በይፋ ይከፈታል ! ክለባችን ማን ማንን ማስፈረም አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0772Loading...
14
ጀርመን ለምታዘጋጀው የዩሮ 24 ዋንጫ ሀገራቸውን በአምበልነት ወክለው የሚመሩ የክለባችን ተጫዋቾች ፦ 👤🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ኤንድሪው ሮበርትሰን 👤🇭🇺 ዶሚኒክ ሶቦዝላይ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1732Loading...
15
PREPARATION 👊 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1470Loading...
16
በዚኛው የክረምት ዝውውር በክለባችን እየተፈለገ የሚገኝው ክሪሰንሲቭ ሰመርቪል ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በቻምፒየን ሺፑ ከፍተኛ ሬቲንግ (7.65) የተሰጠው ብቸኛው ተጫዋች ነው። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0942Loading...
17
የባየርን ሙኒክ አዲሱ አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ የክለባችንን ተከላካይ ጆ ጎሜዝን ማስፈረም ይፈልጋል። [ Mirror Football ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1390Loading...
18
የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች የነበረው አላን ሃንሰን በዛሬው እለት 69ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል። HBD Alan🎂🎉 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0991Loading...
19
የሊቨርፑል የመክፈቻ ጨዋታዎች ባለፉት አምስት አመታት 👇 🔵 ቼልሲ (A) ⚪️ ፉልሃም (A) 🟡 ኖርዊች (A) ⚪️ ሊድስ (H) 🟡 ኖርዊች (H) 🤔 በዚህ ሲዝን ማንን የምናገኝ ይመስላችኋል? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0331Loading...
20
የትኛው ቡድን የሚያሸንፍ ይመስላቹሀል ? A ወይስ B ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0081Loading...
21
ᴛɪᴍᴇ ᴛᴏ ᴘʀᴏᴠᴇ ᴛʜᴇᴍ ᴡʀᴏɴɢ ! 🦁🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0370Loading...
22
🚨| ክለባችን ሊቨርፑል የባየር ሌቨርኩሰኑን ተከላካይ ጄርሚ ፍሪምፖንግን ማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች ዉስጥ አንደኛዉ ነዉ። የተጫዋቹ ዉል ማፍረሻ 40 ሚልየን ዩሮ ነዉ ! [ SPORT BILD ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1020Loading...
23
እስኪ የናንተ የቀጣዩ የ2024/25 ዘመን ግምት ⚽️ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ፡ 🎯 ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ፡- 🏅 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች፡- ⭐️ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች፡- 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1250Loading...
24
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0370Loading...
25
ትናንት ምሽት በተደረገ የሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ የአሊሰን ቤከር ሀገር የሆነችው ብራዚል ከ አሜሪካ ጋር ጨዋታውን ስታከናውን ጨዋታውም 1-1 ተጠናቋል! አሊሰንም ሙሉ ዘጠና ደቂቃ መጫወት ችሏል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2120Loading...
26
ትሬንንተ አሌክሳንደር አርኖልድ እና አይሪስ ሎዉ ለGUESS JEANS ማስታወቂያ በመስራት ላይ...🥰 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 1002Loading...
27
ግብ ጠባቂዉ አሊሰን ቤከር በዚህ ክረምት ከሳዉዲዉ ክለብ አል ናስር የቀረበለትን ትልቅ ጥያቄ ዉድቅ አድርጓል። [ Football Insider🥉 ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 0781Loading...
28
🚨| ክለባችን ሊቨርፑል በፌይኖርድ ቤት የአርኔ ስሎት ረዳት አሰልጣኝ የነበረዉን ሲፕኬ ኸልሾፍን ወደ አንፊልድ ለማምጣት ከስምምነት ደርሰዋል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 2770Loading...
29
አልጋ ወራሹ 😍❤ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 5012Loading...
30
🗣|በክለባችን እየተፈለገ የሚገኝው ኤደርሰን ፦ "አሁን በአትላንታ በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ አሁን ሙሉ ትኩረቴ ኮፓ አሜሪካ ላይ ነው።በጣሊያን መጫወት እወዳለሁ ነገርግን የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ከፈለጉኝ እዛ መሄድ እፈልጋለሁ።" "አትላንታን የምለቀው እነሱ ከፈቀዱልኝ ብቻ ነው።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 6570Loading...
31
የኮፓ አሜሪካ ምርጥ 11 ይፋ ሲደረግ ከክለባችን አሊሰን እና ማካሊስተር መካተት ችለዋል። {Score 90} 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 5773Loading...
32
የቀድሞው የክለባችን ምትሀተኛው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የነበረው ፌሊፔ ኮቲንሆ በዛሬው እለት የ32ተኛ አመት የልደት በአሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🎂HBD MAGICIAN 🥳 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 5471Loading...
33
#SCORE 90 የዩሮ 24 ምርጥ ቡድንን ይፋ ሲያደርግ የክለባችን ተጫዋቾች የሆኑት ቨርጅል ቫንዳይክ እና አሌክሳንደር አርኖልድ ምርጥ ስብስብ ውስጥ መካተት ችለዋል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 4972Loading...
34
የክለባችን ተጫዋቾች እስካሁን ባለዉ የሀገራት ጨዋታዎች የተሰጣቸዉ ሬቲንግ..👏 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
2 4123Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በመጪው የዝውውር መስኮት ቡድኑ እንደሚጠናከር ጥርጥር የለውም። [ጄምስ ፒርስ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
🤩 24👍 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፕሪሚየር ሊግ የክረምት የዝውውር   መስኮት ዛሬ ለሊት 6:00 ተከፍቷል። ይህ መስኮት በኦገስት 30 ይዘጋል። ክለባችን ስንት ተጫዋች የሚያስፈርም ይመስላቹሀል ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
👍 13🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
በርግጠኝነት ዋታሩ ኢንዶ ሊቨርፑልን አይለቅም ለአንድ ተጨማሪ አመት በከሰለቡ ይቆያል። 🎙- [James Pearce ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
🔥 22👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ጣሊያናዊው የጁቬንትስ የመስመር አጥቂ ፌደሪኮ ኬይሳ ዩሮ 24 ከመጀመሩ በፊት የወደ ፊት እጣ ፈንታውን የሚወስን ሲሆን ክለባችን ሊቨርፑልም ከተጫዋቹ ጋር ስሙ በስፋት እየተያያዘ ይገኛል። [ #FABRIZIO ROMANO ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
25👍 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
📸 | የቴይለር ስዊፍት ኮንሰርት በአንፊልድ 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
🔥 24👍 3🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቨርጂል ቫንዳይክ ወደ አል ናስር ! አል ናስር የክለባችን የመሀል ተከላካይ የሆነውን ቨርጂል ቫን ዳይክን ማስፈረም ይፈልጋሉ እና የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ተከላካይ ለማድረግ አስቧል ! 💸🇸🇦 የአል ናስር ዋና ዳይሬክተር ማክሰኞ እለት ከሆላንዳዊው ተወካይ ጋር ተገናኝተዋል ! ምንጭ፡ [MARCA] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
😢 19👍 4😁 4👎 3🕊 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ 04:00 | ጀርመን ከ ስኮትላንድ [ ሮበርሰን ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
🔥 21👍 6 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Tapswap በ Ton Blockchain ይፋ እንደሚደረግ ታውቋል ፤ Tapswap ያላችሁን በእጥፍ ለማድረግ 0.5Ton ያስፈልጋቹሀል እሱን ለማድረግ ይህን ሊንክ ተጠቅማችሁ ተቀላቀሉት በቀላሉ 0.5 ton በላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=cf96c264-69ff-46a1-bdd9-61583f3f24f4
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ስለ ስቱትጋርቱ ተከላካይ ዋንዴማር አንቶን ጠይቀዋል ! Source :- [ SPORT BILD 🥈 ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
👍 21
🇺🇾 ዳርዊን ኑኔዝ 🧉 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Hammasini ko'rsatish...
👍 27 2🔥 1👏 1